ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት

Комментарии • 282

  • @alemayele8562
    @alemayele8562 5 месяцев назад +1

    Dr abiy God bless you 🙏 God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 месяцев назад +7

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤አባቴ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 6 месяцев назад +2

    አብቹ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር የባረከህ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 6 месяцев назад +7

    ❤❤❤kkkk የሽማግሌው ፀሎት ተመቼኝ አላህ ይጠብቆት ክክክክክክክክ

    • @teka1528
      @teka1528 6 месяцев назад

      Koshasha, denkoro!!

  • @user-mj4ig4gv7n
    @user-mj4ig4gv7n 6 месяцев назад +1

    እኔ እድሉን ባገኝ ኖሮ የምጠይቃቸው ጥያቄዎች
    1.ክቡርነትዎ በእርስዎ የአገዛዝ ዘመን ልዩነቶች ጠበው ህብረ ብሔራዊ አንድነት÷አብሮ ለመኖርና አብሮ ለመበልፀግ ያለ ፍላጎትና ተነሳሽነት ጨመረ ወይስ ቀነሰ? ክልል የአስተዳደር ወሰን ብቻ ሆነ ወይስ የአጥንትና ጉልጥምት መገለጫ?
    2. የህዝብ ህልውና መሠረት የሆነው በነጻ የመንቀሳቀስና መስራት መብቶች የበለጠ ተከበሩ ወይስ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኑ?
    3.የተሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉ ፋይዳና አዋጪነታቸው አጠያያቂ ባይሆንም ሀገሪቱ ባስቀመጠቻቸው ደንብና ስርዓቶች የተከወኑ ስለመሆናቸው ምን ማስረጃ ሊሰጡን ይችላሉ? የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መርሆዎች ስላለመጣሳቸው ምን አስረጂዎች አሉን?
    4. በጦርነቱ ከወደሙና እየወደሙ ካሉ የሀገሪቱ ሀብትና ንብረቶችና ተሰሩ ብለን ከምንኮራባቸው የልማት ስራዎች የትኛው ሚዛን ይደፋል?
    5. በእርሶ የስልጣን ዘመን በውኑ አሳዳጅና ተሳዳጅ የለም?
    ስለተሰጠኝ እድል አመሰግናለሁ ብዬ መነጋገሪያውን አስረክብ ነበር::

  • @user-qj7rc3oq8g
    @user-qj7rc3oq8g 6 месяцев назад +3

    አዲስ አበባ ነው አገሬ አለች የሌላ አላቅም አለች ሆዴ ከሞላ ሁሉም ይጠግባል እንደማለት ነው።

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 6 месяцев назад +1

    አባባ ሼክ ተባረኩ ትክክል ብለዋል ጸሎት ነዉ መፍትሔዉ

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 6 месяцев назад +3

    አሚን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 6 месяцев назад +2

    አቢቹ እና የስራ ባልደረቦች አላህ ይጠብቃችሁ ያሳካላችሁ !! ህዝባችሁ ከእናንተ ጋር ነው !!

  • @eskindertesfaye7974
    @eskindertesfaye7974 6 месяцев назад +2

    ማንም አዛን እና ቅዳሴን በጠበጠን የሚል ማህበረሰብ የለንም አንተን ማመስገን ብቻ ትንፋሻቸው የሆኑ ማህበረሰብ መርጠህ ውይይት አታድርግ እንደውም ውይይት ብለህ ያረከው ነገር ነው የታመመ ሚረብሸው #1 የረባ ጥያቄ ሚጠይቅ ግለሰብ የለም በአሽቃባጭ ውይይት ጊዜ አትግደል ሁሉም ነገር እኮ ይደክማል

    • @user-gl8nx7yp1u
      @user-gl8nx7yp1u 5 месяцев назад

      ሙገሳና ውደሳ የሚወድ እንጭጭ አይምሮ ያለዉ ሁልጊዜ አመስግኑኝ የሚል ህፃን መቶ ሚሊዮን ህዝብ ሲመራ ያሳፍራል የድኩማን ስብስብ

    • @retadinka1346
      @retadinka1346 5 месяцев назад

      ቻለው ወንድሜ እንግዲ ምን ታረገዋለህ አብይን ጣለብህ

    • @user-gl8nx7yp1u
      @user-gl8nx7yp1u 5 месяцев назад

      @@retadinka1346 ልክ ነህ እግዚአብሔር ሲቆጣ አርጩሜ አይቆርጥም መቅጫ ይልክናል ልክ እንደዚህ ያለ ጥቁር ጣሊያን for every crime there is a price to pay !! የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ብትጥለው
    የማይጥል አምላክ አለን የአማራን እናት ደም እያስለቀስክ😢😢😢
    የጠገበ ወጠጢ እያቀረብክ ታስጨበጭባለህ
    እግዚአብሔር ይገፅፅህ😢😢

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 6 месяцев назад +2

    አሚን አሚን ያረብ::🇪🇹🇪🇹

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 6 месяцев назад +5

    ዶ/ር አብቹ እኔ የአንተ ደጋፊ ነኝ ሃገሬን ጎብኝቼ ወደ ምኖርበት ሃገር ስመለስ ኤርፖርት ውስጥ ያየሁትን ልናገር ምክንያቱም የአንተን ምርጥ አመራር sabotage እያረጉህ ነው እና በደንብ ይታሰበት እኔ ሻንጣዬን አስመዝኜ ከላከት ቦሃላ ወደ immigration ሰልፍ ላይ የሚያስገባው ሰው passport እያየ የፈለገውን ወደ አጠገቡ ላለው ጠረጴዛ ላይ ለተቀመጠው ሰውዬ መራን የሰው ደግሞ ለፈለገው ሰው ይሄ ቪዛ ትክክል አይደለም ብሎ ከሁላችንም እስለቅሶ ያለንን ዘረፉን

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 6 месяцев назад +2

    በጣም ግሩም ውይይት ነው መቀጠል አለበት, አንድ ሰው የሆነ ደዌ ቢኖርበት, የደዌውን ብርታት, (ሥቃይ), መረዳት የሚቻለው, ደዌው ያለበት ሲናገርና ሲገልፀው በመስማት ነው እንጂ በማየት አደለም::

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 6 месяцев назад +7

    We are with you Dr Abiy

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 6 месяцев назад +1

    King god always with u 💯🙏👍👌💪🇪🇹🇪🇷

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 6 месяцев назад +3

    የአመቱ ምርጥ ቀልድ በፋና

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 месяцев назад

    ሙስሊም አባታችን ተባረኩ ፀሎት ወሳኝ ነዉ 🙏❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 6 месяцев назад +2

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @kukulu99
    @kukulu99 6 месяцев назад +5

    የሙስሊም አባት የተናገሩት በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርካቸው

    • @epepe6102
      @epepe6102 5 месяцев назад

      Anetem Esume tebedu kalech hulu

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 6 месяцев назад +6

    Thank you our leaders, for your commitment to addressing the needs of our city's students. The student feeding program is a game-changer, ensuring no child goes hungry

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 6 месяцев назад +2

    ጥያቄ ለጥያቄዎቹ!
    1, ትራንስፖርት ችግር የተመለከተ ምንም ጥያቄ የለም ?
    2, ኢህአዴግ የአዲስአበባ ህዝብ የመኖሪያ ቤት እንዲገኝ የኮንዶምኒየም ቤት ፕሮጀክት አስጀምሮ በርካታ ሰዎችን በቀላሉ የቤት ባለቤት አደረገ አሁንስ ህዘብ ቤትን በተመለከተ ምን ይሆን ተስፋው የሚል ጥያቄ የለም እንዴ ?
    3, የታደሰው ቤተመንግሥት ስም የቀየረው የንጉሡ ታሪክ እንዳይቅጥል ነውን የሚል ጥያቄ የለም ?
    እና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች የሉም እንዴ የከተማችን ተወካዮቻችን ?
    ከዛ ለተሰሩ ስራዎች ለመጡ መልካም ስራዎች ብታመሰገኑ ውይይቱ ውሃ ያነሳ ነበር !

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 6 месяцев назад +1

    በርቱልን

  • @wogayehuzewdie1399
    @wogayehuzewdie1399 6 месяцев назад +1

    Thank you our PM.Dr.Abiy for your good response and guidance!
    ***Stay blessed !!!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

  • @user-xp9tp7hr4d
    @user-xp9tp7hr4d 6 месяцев назад +5

    Strong Leader

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 6 месяцев назад +4

    በተለይ ይህ የድምፅ ብከላው ባስቸኳይ መፍትሄ ማግኘት አለበት አደራ አ ደራ🙏
    ጥሩ የምክክር ግዜ ነበር እናመሰግናለን🙏❤️🇪🇹❤️

    • @teamfamilymusic2011
      @teamfamilymusic2011 6 месяцев назад

      40:27 40:45 40:46

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ በኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልም ለሚባል ሕዝብ
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 6 месяцев назад +1

    ❤BLESSINGS ❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 месяцев назад

    ድል፡ለፋኖ፡

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 6 месяцев назад +9

    አብቹ ጀግና መሪ እንወድሀለን ግን እባክህ እረፍት ያስፈልግሀል ለአነድ ሳምንት አንኳ ብታርፍ

    • @belay799571
      @belay799571 6 месяцев назад

      አልገባኝም፣ ከደከመው ቦታውን ላልደከመው ያስረክባ!

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂ሒጅና መሪት ሁኝለት😂😂😂😂
      ይሔ አይሁድ😏😏

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 6 месяцев назад +3

    Thank you so much Dr abiy we love you ❤️ ❤❤❤

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s 5 месяцев назад

    እውነት ቢናግሩ ስለማይለቀቁ እለባብስው ማለፍን ይመርጣሉ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 месяцев назад +1

    ኪኪኪኪኪኪኪካካካ፡አለም፡ያውቀው፡ሠው፡በመጨፍጨፍ፡ብቻነው፡የአብይ፡ምልምሎች፡

  • @fetenehailubuta6225
    @fetenehailubuta6225 6 месяцев назад +1

    Ketero? That is correct and great to be addressed!!

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 6 месяцев назад

    በአምስት ዓመት ውስጥ በዓለም ላይ ከነበሩት ዘመነናት እና ሀገራት መንግስት እንደ በኢትዮጵያ ምድር የህዝብ ደም እንደ ጎርፍ የፈሰሰበትት ሰዎች እየተፈናቀሉ በስጋት እየኖሩ በመከራ በግፍ እና የጭካኔ ጥግ ያየንበት ምድር የለም ፓርከ እና ልማት የሰው ክቡር ሕይወት ይቀድማል ስለዚህ ለእኔ ከሠማይ ወርቅ ቢያዘንቡ ለአኔ ትርጉም የለውም አሁንም መከላከያ ተብዬው ከአማራ ክልል አስወጣልን ማስመሰሉ እና ማታለሉ ይብቃ።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 5 месяцев назад

      Ante mehayim ensesa demo be woyane mot rekese sibal alsemahim mot be abyi gize Addis yimesil talazinsleh

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 6 месяцев назад

    እድሜና ጤና ለአብቹ!!!

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 6 месяцев назад +1

    I'm proud of you my Prime Minister 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹💪💪💪

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 6 месяцев назад +3

    አብይ አንዳንድ ውሸታሞች ሆዳሞች እራሱን የሚደግፋትን ሰብስቦ ያስለፈልፋል ያወራሉ የኦርቶዶክስ አማኞች እየተጨፈጨፋ ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ እንዴት ነው እነዚህ ሆዳሞች አብይ ጥሩ ሥራ ሠራህ የሚሉት? ያሳዝናል እነሱ አዲሳባ ተቀምጠው በብልልጭ ነገር ደሀው በየገጠሩ እየተጨፈጨፈ ንብረት እያለቀ አብይን ተንኮለኛዎን ገዳዮን ያመሰግናሉ😢

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 6 месяцев назад +1

    Yes boss welcome abechu

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

  • @danielmekonnen8142
    @danielmekonnen8142 6 месяцев назад

    አብይ የምወድህ ውድ ወንድሜ ልንገርህ በጣም እወድሀለው ግን ልንገርህ ከወረዳ ጀምሮ ተሳታፊ ሲመለመል በቲፎዞ መናገር ማስረዳት የማይችሉ ያሉትን ችግሮችና መፍቴሆችን መወያየት የማይችሉ ሰወች ናቸው ልክ እንደ ኢሀዲግ ግዜ
    ለዚህ ማስረጃው በአዲስ ከተማ ለህዝባዊ ውይይት አቶ ሙስጠፌ ነበር
    የተወከሉት እናም መድረኩን የመሩት
    አቶ ቢኒያም እጅ ለነማን እንደሰጡ ብቻ አጥሩት የሚረዱት ይመስለኛል አይጠቅምም ።

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 6 месяцев назад +11

    አንድ የረባ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰዉ የለም።
    ሰዉ የቤት ኪራይ ለግለሰብ የኪስ ሲሳይ ከሚሆን ምን አለ የባንክ ብድር በአነስቸኛ ወለድ ባንኮች ቢያበድሩደ😮😮😮😅😅😅😅

    • @seenaayoutube12
      @seenaayoutube12 6 месяцев назад

      😂😂😂

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mikigerji
    @mikigerji 6 месяцев назад

    የፈጣሪ ስም ሲነሳ የሚታወክ አካል ካለ የሴጣን መንፈስ በውስጡ የተሸከመ ነው ስለዚህ በጊዜ ፀሎት ቢደረግለት ይሻላል ባይ ነኝ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 6 месяцев назад +7

    ሰላም ይቀድማል የተሰራው ስራ እንዳለ ሆኖ ሁለተኛ የኢትዩጵያ ኤርፖርት ዝርፊያና እንግልት በስቸኳይ ይቁም ኤርፖርቱ ባለቤት የሌለው የህዳር አህያ እየሆነ ነው

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 6 месяцев назад

      ትክክል

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 6 месяцев назад +1

    🎉 good great

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 5 месяцев назад

    ልማት በለዉ እድገት ፍትህ እስካልተረጋገጠ ድረስ መንግስት መታወኩ አይቀርም

  • @kachaw3779
    @kachaw3779 6 месяцев назад

    ❤❤❤ ወደዳችሁም ጥላችሁ ድንቅ መሪ

  • @affordableground-transport7169
    @affordableground-transport7169 6 месяцев назад +2

    ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
    ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
    ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
    ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
    1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
    ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
    2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
    ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
    ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
    በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
    "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው? ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
    መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
    ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
    ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @eliasyimer
    @eliasyimer 6 месяцев назад +1

    የሺኪዉ የተቆርጠ ነገር እንዳለዉ ይሰማኛል።ፋና ዉሰጥ በሸተኞች አሉ ማለት ነዉ።ወይ ቅንነታቸዉን ወይ ሞታቸዉን።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 6 месяцев назад +1

    አዲስ አባባ ለምን እኔ አልተጠራሁም ግን አብይ ታዘብኩህ

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 6 месяцев назад +4

    ተቃርኖ የሚፈጠረዉ ሰዉ ሰዉ አስመሳይ ሲሆን ነዉ ኑ እንወያይ ችግር ካለ ሲባል ለመሪያችሁ ያልታየዉን መናገር ስትችሉ ነዉ አለቀ

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 6 месяцев назад +4

    እንደ በፊቱ ከአንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ብትሉ አይሻልም

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 5 месяцев назад

    የሕዝብ ዉይይት ከፈለክ ሀቅ ሊነግር ከሚችል ሠዎች ጋር አድርግ ችግር ያለ ግዜ አሞጋሽ እያመጡ ማስጨብጨብ ለደርግም ለኢሀዲግም ለብልፅግናም አይጠቅምም

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 5 месяцев назад

      እውነት ነው
      ይሔ አጨብጫቢ😮😮

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 6 месяцев назад +4

    I was surprised too to hear anti Abiy campaign almost in every Addis Abeba contrat taxis that i had taken for a ride and i even fought with some of them because they were trying and pressing me hard to make me hate this Government by making me to deny all the positive things that i have for sure seen and appreciated. Those taxi drivers,believe me, they are very articulated and well prepared to break your heart by feeding you the darkest pictures about ur Ethiopia, and almost all those anti Abiy campaigners of the city's taxi drivers tried to convince me too, that Minilik was not the hero of Adwa and added that King Minilik was hidden in the cave jerking in fear of the Italians while others were fighting which was very annoying to anyone that knows the true history of Ethiopia. So, dear Ethiopians, watch out those taxi drivers in Addis Abeba coz 89% of them are TPLFthugs according to my research.

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      Are you saying that because you 're smart, you were not duped by the taxi drivers. But others were duped because they were not as smart as you are? How absurd and incredibly presumptuous of you!
      Now let me say the following:
      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 6 месяцев назад +1

      Very true

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 6 месяцев назад +1

    ትክክል እንደዶክተር አብይ አይነት ምረጥ መሪ በዘመናችን አላየንም ሑሉም።ከተባበረ ሀገራችን ትበለጽጋለች በርቱ

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 6 месяцев назад +4

    እንቅፋቶቹ እኮ አልቃሽ አስለቃሾቹ ናቸው።

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 6 месяцев назад +1

    My king my wise leader❤❤❤

  • @user-oz6lq4pl1g
    @user-oz6lq4pl1g 6 месяцев назад

    ሁላችሁንም እግዛአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጨረሶ የደንቆሮ ስብስብ ነው ያለው ግን አድስ አበባ ቤታቸው የፈረሰባቸው የሀይማኖት ተቋማት መነሳት የለበትም ነበር።ሲቀጥል ጨረሳችሁ ኮሬ ነገኛ ናችሁ

  • @happy9177
    @happy9177 6 месяцев назад +1

    ምንም የአዲስአበባ ሰው አይታየኝም!!!

  • @fetenehailubuta6225
    @fetenehailubuta6225 6 месяцев назад

    Very correct. AAWSA is key player of gamling with citizens basic need WATER!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 месяцев назад +1

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @user-dr6zk8wt9w
    @user-dr6zk8wt9w 6 месяцев назад

    የታል የአዲስ አበባ ነዋሪ ህዝብ ከክልል ለቃቅማችሁ አምጥታችሁ የአዲስ አበባ ህዝብ በሳቅ

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 6 месяцев назад

    ጠቅላይ ሚኒስትር በጣም ተሳክቶሎታል እርሶን በብዙ እጥፍ የሚበልጡ አታላዮች አፍርተወል ግን ተዋርደው እንደሚሰናበቱ እነግሮታለው

    • @wendmagenmusia6133
      @wendmagenmusia6133 6 месяцев назад

      እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም

  • @wendmagenmusia6133
    @wendmagenmusia6133 6 месяцев назад

    ለሆድ የዚን ያህል አድርባይነት ኧረ ሁላችንም እርቃናችንን ነው የምንሸኘው እውነት ህዝቡ እናንተ እንዳላችሁት ነው ምናለ ሰው እንደሰው ኖሮ ቢሞት

  • @miki12532
    @miki12532 6 месяцев назад +1

    እያሰብን እናውራ ዛሪ አተ ሁን ነገ እኔ።

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 6 месяцев назад

    Work on peace 🕊️🕊️🕊️ No peace no sustainable prosperity and development.

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 6 месяцев назад +1

    I will write all question that is not raised here.goverment must have followup for such public issues.

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 месяцев назад

    ክቡር ጠቅላይ ምንስትር ለሁሉም ነገር ተወቃሽ ሊሆን አይችልም አሱ የራሱ ኃላፊነት አለበት አሁን አብይ ዘብ አብይ ፖሊስ አብይ መዝገብ ቤት ጠበቃ ዳኝ ምን የማይሆነው አለ ይገርማል

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 5 месяцев назад

    ምርጫዉን አሸንፈናል ብትሉ ጥሩ ነዉ ።ያቺን ወንበር በበቃኝ እስክቶርዱ ድረስ

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 6 месяцев назад

    ስንት አዋቂዎች ባሉበት ሀገር ይህ ባዶ ሰው መስማት በጣም ያማል:: የኢትዮጵያ ችግር በአንድና ሁለት የታይታ ፕሮጀክቶች ቢቀየር ኖሮ እስከዛሬ ችግር ባልነበረብን ነበር::

  • @aboyeser1563
    @aboyeser1563 6 месяцев назад +2

    ያከልብ ያሁማር

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 6 месяцев назад +2

    እውነት ነው ህዝባችንን በጥላቻ ፓለቲካ ጠልፈው አጠላልፈው ጥለውታል እግዚአብሔር የህዝባችንን የውስጥ አይናቸውን ያብራልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏✅✅✅

  • @alemayehuboru3355
    @alemayehuboru3355 6 месяцев назад

    ከቤተክርስትያን የሚወጠዉ የድምፅ ብክለት እንኩዋን መተኛት ቀርቶ ቆሜን ማስቀደስ ራሱ አላስቻለንም፡፡ ገደብ ልበጅለት ይገባል፡፡ አንዱ መከራችንን የሚያበዘዉ ጥቃቅን ነገሮችን እንካን ለማስተካከል "እምቢ" ስለምንል ነዉ፡፡እግዚአብሄር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም፡፡ ድምፅ ማጓ በጣም በትንሹ በሚንሞ ብደረግ ባይ ነኝ፤ ያዉም የበዓል ቀን ሰዉ ስበዛ ብቻ ፡፡

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 6 месяцев назад

      ትክክል የቤተክርስቲያኑ ጊቢ ብቻ ቢሆን ቀነስ ቢል ግን ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ይረብሻ አጠገብ ለሚኖር ሰው ግን ማነው ይህ የሚያስፈፅመው

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 6 месяцев назад +1

    This is what you are looking for Amharic language system however looks nice but not the way it should be used to make the game feel like a full version with more complex characters in a different style of gameplay?!.

  • @HassanTahirJibicho-ci1ht
    @HassanTahirJibicho-ci1ht 6 месяцев назад

    በአዲስ አበባ ለውጦች በተጨባጭ አለ ።ነገር ግን አሁንም የሚቀረው መንግሥታዊ አገልግሎት አሁንም በገንዘብ እየተገዙ ናቸው ።በተለይ በወረዳ ፣በክፍለ ከተማ አመራሮች ብቃት ይጎላቸዋል ።ባለጉዳዮችን ማመላለስ የተለመደ ነው ።

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 5 месяцев назад

    ማን ናቸው እነዚ ሰዎች?. የ አዲስ አበባ ሰዎችማ አደሉም ....የ አዲስ አበባ ህዝብ ጥያቄ ይሄ ብቻ አይደለም....ቤት እንደ ጉድ እየፈረሰ ሰው ጎዳና ላይ እየወጣ ...ድሃ እና ጉልበት የሌለው እየተገፋ ባለበት እንዲህ አይነት ውሃ ማያነሳ ሃሳብ የሚያነሳ ስብስብ የ አዲስ አበባ ነዋሪ አደለም፡፡

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 6 месяцев назад

    ❤ድል❤ለፋኖ❤

  • @biruhtesfasiyoum9396
    @biruhtesfasiyoum9396 6 месяцев назад

    ጎበዝ እውነቱ እየታወቀ ለምንድን ነው የኦሮሞ ተወላጅ ብቻ ተመርጦ የተጠራው ። ምን የሚሉት አይታወቅብኝም ቅሌት ነው። ሁሉንም እየታዘብን ነው አሪፍ ብትሆኑ ይሻላል ከተነቃ አይገደድም!

  • @MohamedHusen-fh1yt
    @MohamedHusen-fh1yt 6 месяцев назад

    የራሱደጋፊነውእሚስበስበውጉቦየስጣቼውአስልጥኖእኔግድፊመስክሩልንንለምስለትነውስንትስንትብርእደስጣቼውፍጣሪይወቅ

  • @belay799571
    @belay799571 6 месяцев назад

    ይገርማል፣ አብላጫው ህዝብ ስለ የኑሮ ውድነት፣ ስለ ሰላም፣ ስለ ደሞዝ ጭማሪ እንዲጠይቅለት ይፈልጋል፣ እነኚህ አድዋ ገለመሌ እያሉ የኑሮአችንን ልዩነት ያሳዩናል። እነኚህ በምንም አይነት መንገድ የህዝብ ተወካይ ሊሆኑ አይችሉም

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 6 месяцев назад

    የትም ሀገር የሌለ የድምፅ ብክለት በኢትዮጵያ ትኩረት ያልተሰጠው አሳፍሪ ባህላችን ነው:: ጎበዝ ካደጉ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ ስትሄዱ እኮ የመኪናው ጩኸት: የቤተክርስቲያኑ እና የመስጊዱ ጆሮን የምበጥሱ ጩኸቶች ሀገራችንን የእብዶች ሀገር ያስመስሏታል:: ህግ ወጥቶ ስርአት ሊበጅለት ይገባል! ብራቮ ጠቅላያችን👏👏👏

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r 6 месяцев назад

    መንግስት ቲክቶክ መዝጋት አለበት አሜሪካን ጉዳቱን ተገንዝቦ ሊዘጋ በዝግጅት ላይ ነው
    ቢቻል ህዝብን በውጅብር የሚያስተላልፋትን በቅጣት በእስር ህግ ያስተላልፍ ዮቱብም ጭምር በኢንተር ፓል ቢያመጣቸው ባሉበት ሀገርፐቢቀጡ

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 6 месяцев назад

    አዳነች ጀግናዋ ሴት በርቺ

  • @user-kz9xc7op2d
    @user-kz9xc7op2d 6 месяцев назад

    ዋውው አብቹኮ ሺ አማት. ንገስ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አባቴ

  • @abel7783
    @abel7783 6 месяцев назад +1

    አብይ ደንግጦል 😂😂😂

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 6 месяцев назад

    በቃ በርቴምብሀል አሁን ምንም ብታወራ ተነቃቃን ድሮ ቀረ በአፍ አሃን በክርናችን ብለዋል እነስማይጠሬ

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 6 месяцев назад +5

    Midre segete sebsibo Addis Ababa yilalu ye cadre sibisib ashkabach hula

    • @teka1528
      @teka1528 6 месяцев назад +3

      ZERSFE, KOSHASHA, KOMATA, NEFTEGNA. AMEDAM, YEWUSHA LIG. 100AMET WEDHAWALA!!

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 6 месяцев назад +1

      Ke ante yebase segete ale mehaym ensesa

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      @@teka1528 Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 месяцев назад

      @@TeshaleAbebe Fake profiles and fake comments created by the governing party to appear as genuine support. Your time is running out, Prosperity Party team; run while you can or face the consequences from the Ethiopian people 🇪🇹.
      There is no place in Ethiopia for Ethiopia haters ✍️.

  • @user-ed1sk5br5x
    @user-ed1sk5br5x 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 6 месяцев назад +1

    ቆርቆሮ ያልሽው ግን ከቆርቆሮ አስተሣሠብ ውጪ

  • @ytty4703
    @ytty4703 5 месяцев назад

    መረጉ

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s 5 месяцев назад

    ስለ እርሶ ጥሩነት ብቻ እንዲናገሩ ተመርጠው የቀረቡ ናቸው

  • @mili1621
    @mili1621 6 месяцев назад +1

    የአዲስ አበባ ሰው የተሰበሰበ አይመስለኝም፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጊዜ አባከናችሁ ሰውየውን ለማድነቅ አይደለም የተሰበሰባችሁት
    3ተኛ ላይ የተናገረው ሰውዬ ይሻላል፤ የኑሮ ውድነት፣ ቤት ኪራይ ... በተለይ መንግስት አማራ ክልል ላይ ለጦርነት የሚወጣው ለልማት ቢውል ወዘተ ብልፅግናን አልወደውም ምክንያቱም የሀይማኖት አባቶቻችንን ለቀቅ አድርጉልን።

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 6 месяцев назад

    Amen alahoo musalin. Fetari pm yetebekelen🎉

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 6 месяцев назад

    ክቡር ጠ/ሚ ሲሰርቅ እጅ ከፈንጅ የተያዘ እጁ ወይም እግሩ መቆረጥ እንዳለበት የሚያስገድድ የወንጀል መቅጫ ሕግ ቢወጣ ሌባና ቀማኛው ይጠፋ ነበር።እንደሳኡዲ ሁሉ ጨከን ላይ ቅጣት ይጣልባቸው...?

  • @demelashgirma5066
    @demelashgirma5066 6 месяцев назад +1

    ካድሬ ስብስቦ ስለመንግስት ውደሳ የትም አያደርሰም አሁን የሚናገሩት ህዝብን አይወክልም

  • @musstefa-ue3eb
    @musstefa-ue3eb 6 месяцев назад +1

    በግ ማንደሩ የምረብሽው የጵንጤ ነው አስቁምልን

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 6 месяцев назад

    አብይ አህመድን ደግፎ እስክንድር ነጋን መቃወም አንዱ የእብደት ምልክት ነው

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 6 месяцев назад +4

    አወዳሽና ካድሬ እየሰበሰቡ ህዝብን ማታለል የትም አያደርስም። ህዝቡ የነቃው በደርግ ነው።

    • @teka1528
      @teka1528 6 месяцев назад

      Denkoro, neftegna, mayem. 4kilo yelem!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 6 месяцев назад

      ከሕዝብ ጋር ውይይት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነበረ። ችግሩ, እነዚህ ሕዝብን ይወክላሉ ተብለው የቀረቡት ሰዎች ብልጽግና የሚያስተዳድረው "ወረዳ መ/ቤት" ወክሎ የላካቸው (14:54 - 14:55) እና ከብልጽግና ጋር በጥቅም ትስስር ያላቸው የተወከሉበት ስብስብ ነው።
      ያው የሙገሳው ጋጋታ እንደሚያሳየው የፕሮፓጋንዳ ተውኔት እንጂ ይሄንን እውነተኛ የሕዝብ ስብሰባ ውይይት (“town hall meeting”) አድርጎ መውሰድ አይቻልም።
      ስለሆነም በሥነ-ምግባሩ, 'የሕዝብ አዎንታ አግኝቻለሁ' ለማስባል ደርግ ወይም የብልጽግና አባት (ኢሕአዴግ) ያደርግ ከነበረው የፕሮፓጋንዳ ("የድርጅት") ሥራ የተለየ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ, ለ~አምስት-አሥርት ዓመታት በተከታታይ ያለፉት ሦስት ሥርዓተ መንግስታት ባሕል ሆኖ ቀጥሏል።
      ሌላ ሁለት ነጥቦች:-
      1) በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ሕዝቡ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም በርካታ የምርጫ ወረዳዎች 'ኢሕአዴግን አልፈልግም' ብሎ ድምጽ የሰጠበትን ታሪካዊ ክስተት
      ጠ/ሚሩ የሴራ ውጤት አድርገው ማየታቸው ምንም እንኳን በዛ ወቅት ሰራዊቱ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም, ግን ምን ያህል የዛ እኩይ ስርዓት ታማኝ ካድሬ እንደነበሩ አመልካች ነው።
      2) ልማት ጥሩ ነው፤ ማንም ልማትን አይጠላም። ብዙ የተሰራ/የተገነባ እንዳለ እሙን ነው። ግን ጠ/ሚሩ እንዳሉት "ለወጣቱ የተሰራውን አሳዩትና …” መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የነፃነት ጥያቄዎቹን ይተዋል የሚለው እሳቤያቸው ፍጹም የተሳሳተ ነው።
      ሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግም በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች የተሰሩ ሕንጻዎችን፣ አዳዲስ የቀለበት መንገዶችንና በብዙ ብድር የተገነቡ 'የልማት ድርጅቶችን' እየጠቆመ ምን ይል እንደነበረ የሚዘነጋ አይደለም።
      ከዛ ቀደም ብሎ ደግሞ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ በአምስቱ ዓመታት ወቅት ከዛ በፊት ታይተው የማይታወቁ ዓይነት ብዙ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ዘመናዊ ሕንጻዎች፣ ወፍጮ ቤቶች፣ የንጹህ ውሃ (ቦኖ ውሃ) አገልግሎት ሰጪዎች ሰርቶ ነበረ። እነዚህ የልማት ሥራዎች በመሰረቱ መልካም ይሁኑ እንጂ, ሕዝቡ በተለይም ወጣቱ ለነጻነቱ የነበረውን ወኔ እና ቅስም አልሰበሩትም። ምክንያቱም, እነዛ ነገሮች ከነጻነት አይበልጡምና ነው።
      በማንነቱ ምክንያት ለታረደ ሕዝብ፣ በ'ሰፋሪ የኀይል-ገዢዎች' ታሪካዊ መኖሪያውን ተቀምቶ ለነበረ ሕዝብ፣ 'የማወራርደው ሂሳብ አለኝ' ተብሎ ለተዛተበት ሕዝብ፣ በአገሩ እንደ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ለሚፈናቀል፣ ለሚሰቃይና ለሚንገላታ ሕዝብ፣ ሰላማዊ እንቅስቃሴው እየተገታ ክብሩን በሚነካ መልኩ, 'ወደዚህ መሄድ/መግባት አትችልምና ድምጥማጥህን ሳላጠፋው ከዚህ ጥፋ!' ለሚባል ሕዝብ :-
      "ትጥቅህን ፍታ!" ሲባል, ራሱን የሚከላከልበት መሳሪያ ነው?
      ወይስ ሚዩዝየሞች ናቸው የሚበልጡበት?
      መሰረተ-ልማትን ማንም አይጠላም። ግን ደግሞ ፍትሕ የጎደለው (ህጻናትን ለጅቦችና ለኒሞኒያ የዳረገ) በማን-አለብኝነት የተሰራ ጨካኝ ክንውን መልኩ እንኳን ያማረ ቢመስል, መተኪያ ከሌለው፣ ከጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ጋር ሲነፃፀር ክንውኑ እልል የሚባልለት አይሆንም።
      ጠ/ሚሩ የቅደም-ተከተል መዛባት እንዳለ የታያቸው አይመስሉም።
      ስላረዘምኩት ይብቃኝ።

  • @sanitizer5247
    @sanitizer5247 6 месяцев назад

    Ben Ali

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 6 месяцев назад

    አቤት ያዲስ አበባ ነዋሪ የትኛው አዲስ አበባ ናት ግን እንዲህ የሚተነብዩላት

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 месяцев назад

    ይች፡ተናገሬ፡ተብላ፡የተከፈላት

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 месяцев назад

    ድል፡ለፋኖ❤❤❤❤