ከኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 112

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 3 месяца назад +41

    ❤❤❤በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ የደረሰክ በአገራችን በተስፋ እንድንቀጥል ከሚያደርጉ ጥቂት ሰዎች አቶ ዮናስ ታደሰ እናመሰግናለን።

    • @xxx-u2g7m
      @xxx-u2g7m 3 месяца назад

      😂😂😂😂 meshewod yemayslechew hizb

  • @BiniyamYoseph-w3y
    @BiniyamYoseph-w3y 3 месяца назад +3

    በጣም አስተማሪ እና ለአገራችን ተስፋ ሰጪ ኢንተርቪው ነው አቶ ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @SolomonGetahun-ij3jb
    @SolomonGetahun-ij3jb 3 месяца назад +1

    አቶ ዮናስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ያድላችሁ መልካም ሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ!!!

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 3 месяца назад +3

    እንዲህ አይነት ሰወችን አምላክ ያብዛልን

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Месяц назад

    Impressed
    እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች አንዳሉን አላውቅም ነበር

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa 3 месяца назад +7

    በእውነት ብዙ ሰዎች ኢንተርቪ አሰጣጥን ካንተ ቢማሩ ፍጹም ረጋ ያለ ልስልስ ብሎ ፍሰቱን ጠብቆ ለሰዎች በሚገባ መልኩ ከጥልቅ እውቀት ጋር የተሰጠ ማብራሪያ በመሆኑ በጣም ገብቶናል እናመሰግናለን አቶ ዮናስ በርቱ

  • @zenebezinabu9812
    @zenebezinabu9812 3 месяца назад +6

    This is inspirational,❤ and it shows Ethiopia has good hearts and a government that actually cares . The imperfections and so the lawlessness we hear today will go away if Abiy stays in power .

  • @zekariasasefa2089
    @zekariasasefa2089 3 месяца назад +10

    ስራን በተግባር ያስተማረ ጀግና።
    ሀብትና ትህትና የታድለ ልበቅን ኢትዮጵያዊ።

  • @bl8869
    @bl8869 3 месяца назад +1

    One word! Visionary

  • @WorkyehailuGebremichael
    @WorkyehailuGebremichael 3 месяца назад +5

    God bless you❤

  • @danielmekonnen4326
    @danielmekonnen4326 3 месяца назад +2

    simply perfect vision!

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 3 месяца назад +1

    Exciting!

  • @AandC1130
    @AandC1130 3 месяца назад +9

    በጣም የሚገረም ሰው። ባንተ ቃለ መጠይቅ ዛሬ እኔ ተለውጫለሁ። አመሰግናለው አለቃ

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 3 месяца назад +1

    I congratulate you for such amazing journey so far in instituting timeless legacy. Spectacular move - Capitalizing on chronic issues of housing as opportunity, investing on R&D, and strong focus and loyality to the guiding lights of what makes OVID and on its operation principles! Had sole focus been on bottom line, OVID would be compromised! To serve and earn is your motto! Passion driven determination and commitment to deliver! Investing on manpower development for excellence! Vertically integrated in its need minimizing reliance on vendors! Standing ovation to you and all your team members in crafting OVID to such prominence! የነካችሁት ሁሉ ይባረክ! አሜን!

  • @barkotaddis
    @barkotaddis 3 месяца назад +1

    Your dedication to excellence and strategic direction with patriotism has not only propelled the growth of the organization but has also positively impacted the communities. Your efforts in fostering partnerships and promoting sustainable practices have set a benchmark in the construction industry.

  • @wondwossenbezabeh1320
    @wondwossenbezabeh1320 3 месяца назад +5

    New thinking (business model , work culture , patriotism); thank you my dear. Inspiring interview.

  • @gemechuwonbera3895
    @gemechuwonbera3895 3 месяца назад

    What a grand vision i am sure you're speaking from your heart

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 3 месяца назад

    Visionary young owner. Your work is very visible.

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 3 месяца назад +3

    አቶ ዮናስ ታደሰ በጣም ትጉህና ህዝባችንን የቤት ችግር ለመቅረፍ ከልብ የተነሳሳ መልካም ሰው ነው❤
    ሀገርን የሚለውጥ ሀሳብ የያዘ በተለይ ማቴርያልን ከማስገባት ይልቅ ያለንን resource በመጠቀም
    ይውጭ ምንዛሬን ማስቀረት ለእድገታችን ፈጣን ለውጥ ያመጣል የሚል እምነት አለኝ❤❤❤

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 месяца назад +5

    ኢትዮጵያችን ነገው ብሩህ ነው !!!

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 месяца назад +4

    ከእግዚአብሔር የተላካችሁ መላክኮች ናችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታመስግናችሁለች ክብርልን ንገስልን ይህ ነው ስው ማልት መማር ማለት ይህ ነው በእጅጉ እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን በቅን ልብ ስውች ተክብራ ለምታ ለዘላለም ትኑር

    • @tage7300
      @tage7300 3 месяца назад +1

      Stashiqabix enkuan belik atadergewum.ke egzaber yetelakachihu tilaleh.sint sewu bemiseqaybet hager

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 месяца назад +1

    መልከም ነገር አይተዋል ። ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እርግጥ ሆነዋል ። እንእርሶ ያለ አርቆ አሳቢ ባለ ሀብት ያብዛልን ❤ 🎉🎉

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 3 месяца назад +3

    ያሰብከውን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ያከናውንልህ !

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 месяца назад +2

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonbelayneh3446
    @samsonbelayneh3446 3 месяца назад +1

    አቶ ዮናስ ታደሰ፣ ለኢትዮጵያ ሃገርህ እና ህዝብህ እንዲህ ቀና ልብና ሃሳብ ይዘህ መጥተህ ልታለማ እየሰራህ ስላለህ እኔ በግሌ ትልቅ ክብርና ምስጋና እሰጥሃለሁ ስለሚገባህ። እግዚአብሔር ሃሳብህን ከፍጻሜ ያድርስልሃ። ኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ልጆች ይብዙላት።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 месяца назад +4

    ኮቪድ ለመግዛት ጨርሰን ስናበቃ ሰራተኞቹ በጣም ጉቦኞች ናቸው በተለይ አንድ መኝታ ቤቱ ላይ ተቆጣጠሩልን !!!! ከከፈልን በሀሗላ ሳንፈርም ለሌላ ሰው በጉቦ አሳልፈው ሰጡብን በጣም ያሳዝናል ተበድረን የሞላልንን ብር በተስፋ ተምልተን አሁን የባንክ ወለድ መክፈል ነዉ የተረፈን ጉቦኞች ከስራ ይባረሩ!!!

    • @shulukashanka-z4w
      @shulukashanka-z4w 3 месяца назад +2

      ኮቪድ 19 ነው?

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 3 месяца назад

      @@shulukashanka-z4w eza serategna nek ende

  • @bekeleregassa5885
    @bekeleregassa5885 3 месяца назад

    A very impressive and
    Amazing speech.

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 3 месяца назад +2

    Knowledge + finance + honest business =success.

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад +10

    ተስፋ ሰጪ የቤት አሰራርና በፍትሐዊ ዋጋ የሚሽጥ አሰራር ስለ ሆነ በርቱ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 3 месяца назад +9

    ለምን በአዲስ አበባ ላይ ብቻ ይረባረባሉ የሪልስቴት ባለበቶች፣ወደ ክፍለሀገርም ወጣ ማለት አለባቸው።

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 3 месяца назад +1

    Inspiring leadeship!!! Bravo!

  • @YosefSenai
    @YosefSenai 3 месяца назад

    ጀግና።በርታ

  • @AdinewAbebe-eh7yx
    @AdinewAbebe-eh7yx 3 месяца назад +1

    ኦቪድ ከተለመደው አስለቺ የፕሮጄክት መዘግየትን እና የተወሳሰበ የቤት ችግርን ከመቅረፍ አንጻር መስራት አይደለም ማሰብ የሚከብድ አዲስ ቴክኖሎጂ ይዞ በመምጣት አስገራሚ G+9 ቤቶች በ ሶስት ወር በመስራት ብቃቱን ስላሳየ በጣም እናመሰግናለን !
    ነገር ግን ዓመት የሞላው የጉለሌ ሁለት (ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ) ፕሮጄክቱ ከተጀመረ አንድ አመት ሞላው ስራው ከቆመ ደግሞ 8 ወር አካባቢ ሆኖታል ።
    ስለዚህ እኛ ቤቱን ስንገዛ በድርጅቱ ካልቸር በፍጥነት ይስራል በሚል ተስፋ ስለነበር ሙሉ በሙሉ መቆሙ እንደ ሌሎች የተበላሸ ታሪክ እንዳላቸው የኮንስትራክሽን ድርጅቶች እንዳይሆን ትልቅ ስጋት ላይ ወድቀናል ።
    ስለዚህ ምንድነው ተስፋው?

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 3 месяца назад +3

    (👍👌Amazing ) e/g yerdachu betam ds yelal

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад +1

    ስለመልካም ስራችሁ ኦቪድን እናመሰግናለን

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 3 месяца назад +1

    እድሉ ብኖር ከዚህ የስራ ሰው ጋር የመስራት እድል ባገኝ ደስስስስስ ይለኛል

  • @muluworktwins12287
    @muluworktwins12287 3 месяца назад

    እንደ ንግግርህ ከሆነ ኤማር ስራ አስኪያጅ እየስማው ነው የመስለኝ። በርታ በርታ

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 3 месяца назад +1

    እንተርቭው በጣም መሳጭ እና አስተማሪ፣ ለአገርም ትልቅ ተስፋ ሰጪ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም በጣም የሚያነቃ የሚያበረተ ነው። የOVID Group ስራአስኪያጅ ከአቶ ዮናሰ ታደሰን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 3 месяца назад +2

    ሙሉ ኢንተርቪውን ሰማሁት
    አቶ ዮናስ ታደሰ ያደረገው ንግግር የተረጋጋ እና በማስተዋል ነው ።
    ነገር ግን ወደ ቤት አቅርቦት ስንገባ አንድ 10,000 ብር የወር ደሞዝተኛ ቤት እንዴት እንደሚያገኝ ፣ በስንት ጊዜ ከፍሎ ማጠናቀቅ እንዳለበት እና እንዴት ለቤት ባለቤትነት መመዝገብ እንዳለበት በግልጽ አልተብራራም ።
    አብዛኛው ቃለ መጠይቅ ድርጅታዊ መዋቅርን እና አሰራርን የተመለከተ ነበር that is good.
    ነገር ግን በሌላ ፕሮግራም ስለ ቤት ባለቤትነት እና ክፍያን የተመለከቱ አሰራሮችን ግልጽ የሆነ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ።

  • @HaruZiydega
    @HaruZiydega 3 месяца назад +2

    ሰላም እንዴት ናቹ የኦቪድ ድርጅ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እና አድራሻቹ ብትገልፁልኝ

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!!🎉

  • @wondwossenkassa8600
    @wondwossenkassa8600 3 месяца назад

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ ሰራተኛ ነን : የስራ ባህል አለን የሚለው አያሳምንም ባይሆን የሥራ ባህል እያስተማርን ነው ማለት ይቻላል :: ለምን ማለባበስ አስፈለገ?

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 3 месяца назад

    ለዝህች ሃገር እድገት እና የህዝብ ኑሮ መሻሻል ለሚያስቡ ባለሃብቶች ትልቁ መሳርያ ቅንነት ነው። አቶ ታደሰ ሃገሩን የሚወድ ፣ህዝብን በቅርበት የሚያውቅ እና በቅንነት የሚሰራ በመሆኑ ያሰበውን ሁሉ እንደሚያሳካ ጥርጥር የለኝም። መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልህ እመኛለው።🎉

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 3 месяца назад +1

    ደምበኞች ለሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ ዋስትና የተጠየቀው አልተመለሰም። በአጭሩ መሆን ያለበት የኢንሹራንስ አገልግሎት መስጠት ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ማንኛውም አካል የመንግስት ድርጅትም ቢሆን ከሕብረተሰቡ ቅድሚያ ክፍያ እንዲሰበስብ ሊፈቀድ አይገባም።

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 3 месяца назад

    በርቱ

  • @meskeremmerawibetemariam4514
    @meskeremmerawibetemariam4514 3 месяца назад

    ባለ ግዜ ነዉ

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 3 месяца назад

    ማሻአላህ!

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu1474 3 месяца назад

    There seems to be a discrepancy between what the owner says and what's actually happening. Oddly enough, there's no photo of the phone either.

  • @wondulegesse6649
    @wondulegesse6649 3 месяца назад

    Yonas ጀግና

  • @DerejeHaileselassie-x5w
    @DerejeHaileselassie-x5w 3 месяца назад

    What happened to those realestate companies which are pioneers in the sector. Never heard of this one before a couple of yesrs ago. Something is mind boggeling.

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 3 месяца назад +1

    አቶ ዮናስ ታደሰ ለድሆች ላደረጉት ጥሩ ስራ የአለም ብረሐን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሐኒአለም እጥፍ አድርጎ ይክፈልዎ።

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 3 месяца назад

    How about bole Japan we are waiting almost 2 years now please finish the project

  • @MelonnenMeku
    @MelonnenMeku 3 месяца назад +3

    ተስፋ ሰጠከን በርታ

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 3 месяца назад

    My 1st time to hear about this company. Was not advertised before?

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 3 месяца назад

      belongs to the PM

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 3 месяца назад

      ​@skylimit1423 Praise God I did not know. He is investing in Ethiopia instead of hiding in Swiss or Malasyia or London. Investing back to his own people. By the way, my question was not who owns it.@@skylimit1423

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 месяца назад +1

    እሁን ችግር የሆነብን ሪል እስቴት እልሚዎች ብዙ ቢዝነስ ውስጥ ይገባሉ የጀመሩትን ሳይጨርሱ mostly ደግሞ በደንበኛው ገንዘብ ነው ለዚህም ይመስለኛል በጊዜም የማይጨርሱት በየቦታው ያንቦጫርቁና የሚይዙት የሚጨብጡት ይጠፋቸዋል
    እሁንም እንግዳህ የሚሉት ወደውጭ ቢዝነስም እያሰቡ ነውና እገር ቤት ይለውን ሪል እስቴት እጠናቀው ጨርሰዎል ወይ ለደንበኞቻቸው ካልጨረሱ እስቲ መጀመሪያ የጀመሩት ይጨርሱ we heard all promises but nothing to show ! እንዳይሆንቦት ሌላው መንግስት ማንም እየመጣ ህዝቡን እንዳይዘርፉ ህግ ያስፈልጋል ህዝቡ በጣም ያዛዝናል በስንቱ ይዘረፍ

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 3 месяца назад

    Real state jemro yecherese ayche alawkim fetari yehunachu 😊

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 3 месяца назад

    Why only i Addisabeba ??? What about others part of Ethiopia???

  • @mohammedkamil9930
    @mohammedkamil9930 3 месяца назад +1

    ድምፅህ በጣም ስለሚስብ የማስታወቂያ ድርጅት ብታቋቁም 😊

  • @kalulale1707
    @kalulale1707 3 месяца назад +1

    ኦቬድ የአብይ ኮንስትራክሽን ድርጅት መሆኑን እናዉቃለን ይሄ ድርጅት ሆነ የአብይ መንግስት መቼም ኢትዮጲያን በልማት ቀርቶ ትንሽዋን ሰላም የማምጣት ፍላጎት ሆነ አቅም የለውም

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 месяца назад

    ባለ ጊዜ ።
    OVID የ አብይ አህመድ የግሉ ድርጅት መሆኑን አውቀናልኮ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 3 месяца назад

    ሰፊ የቤት ፍሌጎት መኖርና የፍሌጎቱ የመግዛት አቅምን ያገናዘበ አቅርቦት አለመኖር ልክ አሁን በየራል ስቴት ገንቢዎችና ገዥዎች እንደምናየው ፍላጎትና አቅርቦት የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃል እውነት ለመነጋገር አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሪል ስቴት አዋጪም ትርፋም አይደለም ዮናስ ጥሩ አማካሪ ያለህ አይመስለኝም ላንተ የሚያዋጣህ ብዬ የማስበው የሴራሚክ ኢንዱስትሪ ከ ጥሬ ሀብቱን በፋብሪካ ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ሴራሚክና ፖርስሌን ታይልስ ልዩ ልዩ የመልክ ቀለሞችን የሽንት ቤት መቀመጫዎችን ሲንኮችን ገንዳዎችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችን ወደ ኢንዱስትሪ ቀይረህ ብታመርት እጅግ እጅግ አዋጪ ነው

  • @CalnNega
    @CalnNega 3 месяца назад

    እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያን የሚወዱ ፈረሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰዎች እስከ ዛሬ ዬት ተደብቃችሁ ? እንኳን ለዚህ በቃን።

  • @mernu2003
    @mernu2003 3 месяца назад

    Why is the Gerji houses still not sold or rented out? Is the cost of construction high, or is the housing company looking for unreasonable profit margins? The situation is paradoxical.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 3 месяца назад +1

      ሐሜት ነዉ ወይሰ ጠይቀህ አይሸጥም አሉህ?

    • @mernu2003
      @mernu2003 3 месяца назад

      @@ዋሰ are they sold? If so, I stand to be corrected.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 месяца назад

    አቶ ዮናስ ለግለሰብ ቤት ይገነባሉ?
    ስልካቸውን ለጥፉልን

  • @HB-gs6wp
    @HB-gs6wp 3 месяца назад +3

    Ye Abiy Ahmed bale gize contractor. Antem Ende Sunshine, Teklebirhan Ambaye Kechewata wuchi Tihonaleh... Tinish Tebiken. Dil Le Fano

  • @mengistuch2
    @mengistuch2 3 месяца назад

    Advertising at the cost of fana

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 3 месяца назад +1

    ከመንግስት ጋር በመተባበር ህዝቡን መሬት አሳጥታችሁ እናንተ እንደልባችሁ እየዘረፋችሁ በፈለጋችሁት ዋጋ ዳሃ በማይቀምሰው የምትሸጡ ዘራፊዎች 😂😂

  • @Shimelis-q8o
    @Shimelis-q8o 3 месяца назад +1

    የመንግስት ፕሮገራም ነዉ ወይስ የግል ?
    የእውነት ከሆነ መንግሰትም ሀሆነ ግሉ በርትቷል ይቀጥሉበት

  • @andyt7703
    @andyt7703 3 месяца назад

    new limatawi negade

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- 3 месяца назад

    በውጪ ያለን ኢትዮጵያዊያን ያለምንም ገደብ ሼር መግዛት እንድችል ህጉ መሻሻል ይኖርበታል ፡

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 3 месяца назад +1

    አቶ ዮናስ ከየት የመጣ ሰው ነው? ምንም ያልነበረ ሰው ከትላልቆች ባለስልጣናት ጋር በማበር ያቋቋሙት ድርጅት ኦቪድ ይባላል:: የሀገሪቷን መሬትና ገንዘብ አግበስበሱት:: ዝርፍያ ነው የተያዘው:: where is all that finance coming from?

  • @michaelbusuamlak4896
    @michaelbusuamlak4896 3 месяца назад

    Did I hear on average 300 million new babies per year born in Ethiopia? 1:00:17

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 месяца назад

    አቶ ዮናስ ጥሩ ህሳብ ነው ግን ሁሉን ይዘን ብላችሁ ትልቅ ሞኖፖሊ በመፍጠር ለውጭ ጅቦች እንዳታስበሉን

  • @temesgenteklemariam9134
    @temesgenteklemariam9134 3 месяца назад

    !

  • @YAZANIYA340
    @YAZANIYA340 3 месяца назад

    Ato tadesen ke gonh adrgeh ye bet chgr neberebgn sitl aykebdhm yoni ... kezihm gar dess yemil siket newu

  • @teedyteedy6602
    @teedyteedy6602 3 месяца назад

    Comment section full of ovid scammers

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 3 месяца назад

    የአገራችን ትልቁ የኮንስትራክሽን ችግር የማኔጅመንት እና የEfficiency ችግር ነው። በስተመጨረሻ እንደተናገሩት፣ ይሄን የተቋሙን ውጤታማነት በተለይ Efficient ከንትረክሽን ማኔጅመንትን ከፋና ጋር በመተባባር በመደበኛት በTV ስልጠና ብሰጡ፤ ብዙዎቹን ይለውጣሉ የምል እምነት አለኝ ።

  • @tsegayetaye8518
    @tsegayetaye8518 3 месяца назад

    300000000 ሚሊየን የሚለው በሶስት ሚሊየን ቢስተካከል

  • @NatnaelTemesgen-y6d
    @NatnaelTemesgen-y6d 3 месяца назад

    ye Putin photo nw letfkew, Jezba

    • @Peace-ok7xo
      @Peace-ok7xo 3 месяца назад

      Putin matawkew kehone zim bel ante donkey

  • @SeifeHailu-m9m
    @SeifeHailu-m9m 3 месяца назад

    የአብይ ነው

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 3 месяца назад +2

    ባለቤቱ አብይ አህመድ ነው ኦቪድ ማለት ኦሮሚያ ቪዥን ዲቨሎፕመንት ነው

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 3 месяца назад +2

      ቢሆን ምን ችግር አለዉ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 3 месяца назад

      ለእማራ አይሆንም

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t 3 месяца назад +3

      @@aregahailu2487 መግዣ ከሌለህ አብይ ድሀ ይወዳል ይሰጥሀል ታገስ

    • @awolyassin5433
      @awolyassin5433 3 месяца назад +1

      ሥራህን ሥራ ወሬ አትዝራ

    • @abrhamalemayehu2280
      @abrhamalemayehu2280 3 месяца назад +1

      ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት አሉ ጅል

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 месяца назад

    ቀዳዳ

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 месяца назад

    አቶ ዮናስ ጥሩ ህሳብ ነው ግን ሁሉን ይዘን ብላችሁ ትልቅ ሞኖፖሊ በመፍጠር ለውጭ ጅቦች እንዳታስበሉን