Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ከኦቪድ ግሩፕ ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 авг 2024
  • በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ከዘርፉ ተዋናዮች ጋር በትብብር ለመሥራት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የኦቪድ ግሩፕ ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ተናገሩ። 'ኩባንያው በኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዲስ ተስፋ መኖሩን በተግባር ማሳየት መቻሉንም ተናግረዋል። የ"ኦቪድ" ግሩፕ የግንባታ ኩባንያ ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በ18 ወራት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ገንብቶ አጠናቋል።

Комментарии • 8

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 года назад +1

    Visionary leader and also optimist. Good luck.

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 4 месяца назад +2

    በውጭ የሚኖሩትን ታሳቢ በማድረግ ሊሰሩ ስላሰቡት መኖሪያ ቤቶች እናመስግናለን:: ይህን ካልኩ እንዴት ካምፓኒውን ማግኘት እንደምንችል መረጃ ቢለግሱን::

  • @Golgotaa3562
    @Golgotaa3562 27 дней назад

    ቢሮ የት ነው እባካችሁ

  • @frehiwotgetachew4367
    @frehiwotgetachew4367 3 месяца назад +2

    በካሪ ስንት ሽብር ነው ለደሀ የሚሆን ዋጋ አላችሁ ??

  • @efitib5423
    @efitib5423 3 месяца назад

    des yemil vision nw ...berta

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 4 месяца назад

    ኦቪድ ግሩፕ የማነው ?? ባለቤቱ ቢነገረን ???😁😁😁3

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 4 месяца назад +1

    አብይ አህመድ ተላላኪ ከስልጣን ሲወርድ የት ልትገባ ነው ?

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun Месяц назад

      ብዙ ሚሊየን ዳላር አሽሽቶል አሜሪካ ዱባይ ዘንጧ ድርጅት ከፍቶ ይኖራል