Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
እጣ ወጥቶልን ኮንዶሚኒየሙ እስኪያልቅ እየጠበቅን ያለን አለን እኮ ክቡር ከንቲባ፡፡ ቃል ገብተን ያልፈፀምነው የለም ሲሉ አልገባኝም
እረ ዝም በይ ቃል የገባው እኮ እህት ፖርቲዉ ነዉ😂😂😂😂😂😂(ኢሀዲግ)
❤❤❤በርቱልን እኛም በተስፈአ እየቆጠብን ነዉ
Thank you !!!
እኔ በበኩሌ ፈፅሞ የማልቀበለው ተግባር ነው የ አዲሰ አበባን ከተማ ያቆሸሹ በዙ የቀበሌ ቤቶች ከነቆሻሻ ቆርቆሮ ዋቸው መፍረሰ ና ከተማውን መገንባት ዕየተቻለ ይሄን ደሃ ገበሬ ሀብቱን የዘር ማንዘር ቅርሱን መቀማት ተገቢ አልመሰለኝም አሰከዛሬ መልካም ሥትሰሩ ደግፈናል ተገቢ ያልሆነውን ግን ተገቢ አይደለም አንላለን የከተማ እርሻ ያሰፈልገናል።
👌☝️☝️❤🎉👏
ደስ ይላል
እዛ አገር ላይ አድካሚ ሆኖ ያገኘሁት ነገር ቢኖር ወሬ ነው:: ይኼም ሰውዬ እዚህ ይቀዳል እንጂ- ካዛንቺስ ያለው ቤት ሁለት አመት አልፎታል ይኸው አልተረከብነውም እስካሁን::ይቅርባችሁ ሰዎች እንዳትገዙ ከዚህ ሪል እስቴት::
በርቱልን
Ovid🎉❤
COVID-19
❤❤❤
20/80🙏🏾😭
👍
wow
Abaorneba👍
You need 3 million plus and 60 thousand will that really make a difference promise or build millions of houses
$ wow that's awesome
Tebeda shutam Cadre
@@gheremewaraghaw4993 you are one smart guy 🤣🤣🤣, doma ras
What happened to20/80 and 40/60 housing projects
የሞተ ዘመድ የለህም
ስራ እናፈልጋለን
Waw des yilal
እሺ ለልማት ተነሺዎች ታሰበ እኛስ ከ97 እስከ 2005 ዓ/ም የቆጠበ ቤት ይደርሰኛል ብሎ እየራበው የቆጠበው ሰውስ ምንድነው ተስፋው በጣም ይገርማል ለልማት ተነሺ ብቻ ነው ማለት ነው
ቃሊቲ የት አከባቢ ነዉ?
ቃሊቲ አካባቢ ነዉ
Bulbula
@@tigistmisganaw1532 ባልቦላ
Ke 1,000,000 belay ye 2005 Condominium bet kal yegeba Mann new?
This OVED construction plc is not paid what he takes credit from small business makers.
ማሰረጃ
wushetam
ኮዬ ፍጬ ኮንዶሚንየምን በ ስርአቱ መብራት ዉሀ አና መንገድ በሌለበት ሁኔታ 60 ሺ ቤት 😂😂😂😂😂ልትስሩ አትችሉም
ይሄን የሚያህል ፕሮጀክት ወይም ከተማ ስትገነቡ ሁሌ የጭቅጭቅና ለመሬት ወረራ የሚያጋልጠውና ትልቁ የህዝቡ እሴት የሆነውን የሀይማኖት ማዕከላትን ያማከለ መሆን አለበት ፣ለምን እንደሚዘነጋ አይገባኝም? በማንኛውም የቤት ልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ ሲካተት አልተመለከትኩኝም።
Exactly that’s what I thought.
esti ye 2005 20/80 kotabiwochin mefthe situn mejemeriya?????
Yechenwqe let
hiwotachu lewut alnberewum aybalew adanech
gn kemr nw ende yemtawerut?? beteley echen gemed af ematseletn segete dedeb kentiba tebye yzen yehezbun hewot enkyraln blo maseb zebet nw
Gena 3 amet
OVID🎉
yefana degafiwech koye fech. .. lik endanch koy fech lik endanch hhh

@@tigistmisganaw1532
ባልቦላ