Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Good job, Fana, this will save our country of many costs.
በርቱ እንዲህ በሙስና የተጨማለቁ ብዙ በዙ ተቋማት አሉ መጋለጥ አለባቸው
Great job 👍
ፋናዎች መጨረሻውንም ማሳወቅ ይልመድባችሁ ከማጋለጥ አልፍ. በርቱ
🙄
እባካችሁ በኢትዮጵያ አምላክ በየብሮው እየሄዳችሁ እነዝህ አርመነዎችን ፀሬ እዝብ ነቀሪሳ ተፋለሙ ኢትዮጵያ አድኑ ፈጣሪ ይሪዳችሁ
ፋናዎች አሁን ጥሩ መስመር ጀምራችዋል ቀጥሉበት፡፡የሌባን ስብስብ በአንድነት መዋጋት ግድ ነው፡፡ ይህንን ጥቆማ የሚሰጡ ሰዎች የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሊመሰገኑ ይገባል::
Good job fana 💪💯👌🙏🇪🇹👍👋
Good Job Fana TV
lab
""" በዚህ ኑሮ ውድነት የማን ሆድ እንሙላ??? የሙሰኛው ወይስ የቤተሰባችን??""" እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ኢትዬጵያውያን ሌላ ሀገር የለንም
እንደነዚህ አይነት መዥገር ደም መጣጭ ሌቦች እያሉ እንዴት ሀገር ከድህነት ትላቀቃለች ?
ምን ፀጉር ኑሮት ነው ጭንቅላቱን የሚቆፍር
አረ ሰውየው ተመቸኝ ጋዜጠኛውን አንቺ እያለ ነው ያወራው😂😂😂😂
ወይ ጉድ መልሱ ራሱ ይገርማል
Ebakachehu Bertu geze tagnochachen
ቅሊንጦ መውረድ አለበት
ጉዱን አዉጡት: ገና ገና ብዙ አለ: የኢትዮጲያ ትንሳኤ ማለት ይህ ነዉ::
ብልጽግና የገነባው የኣሸዋ ላይ ስርዓት እስካልፈረሰ ዋጋ የለንም።
የበላው እያሳከከው ነው
በእንደዚህ አይነቱ ደነዝ ዳይሬክተሮች ነው የሀገሪቱ ድርጅቶች የሚመሩት ወቸው ጉድ
Please pay especial attention to universities under the control of the government.
ከለውጡ በኃላ የተገዛ እና አገልግሎት የማይሰጥ ማለት ነው ስለዚህ የትራንስፎርሜሽኑ አካል ስለሆኑ በኢህአዴግ ላይ ማሳበብ አይቻልም
Please please 🙏 please 🙏….., we need to see the results of this investigation!!! If not then it is going to be the same old story!!!!
Bexame Yasazegnale
Is that an empty server rack 😂? Good job fana TV
06:55 ምን መሰለሽ?🙄🙄🙄
ማን ጠይቆአቸው ያውቃል ሚዲያ ላይ ከማውጣት የዘለለ
መላጣውን የሚያሸው ነገር አለ እርሱም ይውቃልቸል አትበሉት ከዳር አድርሱት ሌላው ቀንና ልሊት ይሰራል እነዚህ ደግሞ ይቦጠቡጣሉ
ለምን ሰወች ፊታቸውን ሸፈኑ ? መንግስት እንይ እን ሰወች ማንም እንዳይነካቸው ማድረግ አለበት ምክንያቱም መልካም ነገር ነው ያደረጉት፣ እንደውም መሸም አለባቸው የእዝብ አብት ነው ያዳኑት፣በርቱ ጋዜተዬች ትሩ ስራ ነው።
letasgedelachew new?😁
@AmanAhmed-j2i የሚገድላቸው መንግስት ከሆነ ይኤ መንግስት ሳይሆን ማፍያ መንግስት ነዋ !!
ምነው ልትገላቸው ነው እንዴ የኔ ሌባ አጋለጡክ
ግደሉት
Abdi kebelu ayker endante be confidence new abate ymechih hulum slaltemechw nw
አፈሪ ያብላው አንገቱ ይቀላ መታሰረ የለበትም
ብሉ ፣ አንድ ቅነ
Bexame wenjele Nw yeserhute
Saynbu Nw Mefermute weye gude
አይ ሊብነት ቃሊጦ
The most corrupted institution in ethiopia is abdi gudina
Orommua outsmart TPLF robberies
Good job, Fana, this will save our country of many costs.
በርቱ እንዲህ በሙስና የተጨማለቁ ብዙ በዙ ተቋማት አሉ መጋለጥ አለባቸው
Great job 👍
ፋናዎች መጨረሻውንም ማሳወቅ ይልመድባችሁ ከማጋለጥ አልፍ. በርቱ
🙄
እባካችሁ በኢትዮጵያ አምላክ በየብሮው እየሄዳችሁ እነዝህ አርመነዎችን ፀሬ እዝብ ነቀሪሳ ተፋለሙ ኢትዮጵያ አድኑ ፈጣሪ ይሪዳችሁ
ፋናዎች አሁን ጥሩ መስመር ጀምራችዋል ቀጥሉበት፡፡
የሌባን ስብስብ በአንድነት መዋጋት ግድ ነው፡፡ ይህንን ጥቆማ የሚሰጡ ሰዎች የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሊመሰገኑ ይገባል::
Good job fana 💪💯👌🙏🇪🇹👍👋
Good Job Fana TV
lab
""" በዚህ ኑሮ ውድነት የማን ሆድ እንሙላ??? የሙሰኛው ወይስ የቤተሰባችን??""" እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ኢትዬጵያውያን ሌላ ሀገር የለንም
እንደነዚህ አይነት መዥገር ደም መጣጭ ሌቦች እያሉ እንዴት ሀገር ከድህነት ትላቀቃለች ?
ምን ፀጉር ኑሮት ነው ጭንቅላቱን የሚቆፍር
አረ ሰውየው ተመቸኝ ጋዜጠኛውን አንቺ እያለ ነው ያወራው😂😂😂😂
ወይ ጉድ መልሱ ራሱ ይገርማል
Ebakachehu Bertu geze tagnochachen
ቅሊንጦ መውረድ አለበት
ጉዱን አዉጡት: ገና ገና ብዙ አለ: የኢትዮጲያ ትንሳኤ ማለት ይህ ነዉ::
ብልጽግና የገነባው የኣሸዋ ላይ ስርዓት እስካልፈረሰ ዋጋ የለንም።
የበላው እያሳከከው ነው
በእንደዚህ አይነቱ ደነዝ ዳይሬክተሮች ነው የሀገሪቱ ድርጅቶች የሚመሩት ወቸው ጉድ
Please pay especial attention to universities under the control of the government.
ከለውጡ በኃላ የተገዛ እና አገልግሎት የማይሰጥ ማለት ነው ስለዚህ የትራንስፎርሜሽኑ አካል ስለሆኑ በኢህአዴግ ላይ ማሳበብ አይቻልም
Please please 🙏 please 🙏….., we need to see the results of this investigation!!! If not then it is going to be the same old story!!!!
Bexame Yasazegnale
Is that an empty server rack 😂? Good job fana TV
06:55 ምን መሰለሽ?🙄🙄🙄
ማን ጠይቆአቸው ያውቃል ሚዲያ ላይ ከማውጣት የዘለለ
መላጣውን የሚያሸው ነገር አለ እርሱም ይውቃል
ቸል አትበሉት ከዳር አድርሱት ሌላው ቀንና ልሊት ይሰራል እነዚህ ደግሞ ይቦጠቡጣሉ