The women with white hair in the front about who talks about addiction I appreciate you it’s getting out of control Government needs to involve seriously!
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only. Thank you for your Leadership.we good Ethiopians are appreciated and grateful to you Sir. Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️❤️🇪🇹☝️
My big brother. my pm. my example . intelectual I like you Ethiopia need to you I am young I like work 18 hours but """you are good man """""and you are a good worker but your are number one ❤one day I see you
በዚህም ወቅት ማለትም የክርስቲያን እና የሙስሊም ጾምን ተገን በማድረግ ሀገራዊ ሠላምም አብሮ የሚታወጅ እና ህዝቡ የይቅርታ ጊዜ ሆኖ ደም መፋሰሱ የሚቆምበት ቢሆን።
Abiy Simot dem mefsesu yikomal!
Ewnetu yihe beca New!
ደም አፍስሶ ሰላም የት ይገኛል ደም በደም ነው ሚጠራ የሚለው መፅሃፍ አይደል
S
@@mesfindemissie75 @user-xl1iw4xm1l @user-fh2gb1pv4v አስተሳሰባችሁ እና መልክታችሁ ለዳብሎስ ስለሆነ የኢትዮጵያ አምላክ አይሰማችሁም አምላክ በጠበሉ ከታሰራችሁበት ከድያብሎስ እስር ቤት ይፍታችሁ
አቃለሁ ቁጭ ብለህ ኮመንት እንደምታነብ አቡቹ ግን እንዳንተ ተወዶ በጣም የተጠላ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም ሰውን ጀዝባ ትላለህ እንጂ እንዳንተ ጀዝባ ሰው የለም
ታከም
እውነት ነው አብዬ ትክክል ነህ እርግጠኛ ነው የምትናገረው እኔ ተወልጄ ሣድግ ትምህርት ቤት ስገባ ሐምሣ ሁለት ሚሊዮን ነበርን አሁን ግን መቶ ሐምሣ ሚሊዮን ሣንበልጥ አንቀርም እና ምን ከድርው የተሻለ የውሀ ግድብ የለንም አኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ብዙ አመት ስለሆነ አላውቅም ከለገዳዲ ከገፈርሳ ከቆቃ ግድብ በስተቀር የለም አና ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ከየት ያምጣ ብላችሁ ታስባላችሁ ኧረ እባካችሁ እንደሰው አስቡ አብዬዬዬዬማ እየለፋ ነው ከወሬ እየሰራችሁ አግዙትና እርዱት ከመራገምና ከመስደብ ተቆጠቡ አብዬ በርታ ያግዝህ እወድሀለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል 🎉🎉❤❤👍👍👍👏👏👏
አብየ እግዚያብሔር የባረከህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛሰዉ አይገበዉም ደደብሁላ ሌላቦታ አማራ እያለቀ እነሱ አድሥ አበባ መግሥቱን ይመርቃሉ በናተ ይድርሥባቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከ 90% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ብልፅግና የሚባል ገዳይን ቡድን አይፈልጉም ብልፅግና የኢትዮጵያ ጠላት ነው
Kkkkk nwende?
Mircha gize tayaleh
99 አታረገውም ምን ቸገረህ 😂😂😂😂 በግ
@@debrituhalelo8383ፋኖ ምርጫ ድረስ የሚያደርሳቸው ይመስልሀል?
አሜንንን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብቹዬ በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍❤❤
መቼም ቢኾን አይሳካላቸውም አተ በልማትኽ በርታ
አድርባዮች ብቻ!!
ሃሳብህ ስድብ ከሆነ ባዶ ጭንቅላትህን ትንሽ ዕዉቀት ብትጨምርበት መልካም ነው
አላህ የግደልህ ደቆሮ መሥኪደን ያቃጣወች ተባባሪ አዱ አተነህ
ለምን የBET shop( የቁማር ቤትንለምን አይዘጋም በተለይ አዲስ አበቤ ወጣት ላይ የታቀደ ነገር እንዳይሆን ንቁ። ለምን መንግሥት አይዘጉንልም ብሎ የሚጠይቅ ስብስብ እንዴት የለም????
❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አባቴአሜን አሜን።።።።።።።
የካድሬዎች ስብስብ የሚሰጠው አስተያየት ተቀባይነት የለውም ተመርጠው የመጡ ናቸው
Wusha, yewusha lig, denkoro, mayem, jewisa/ zerafe!!
I agree with you medhanit, Abye tekula paid them to lie and to support him. All of them are kadrai, hodamoche
@@teka1528አሳዛኝ ነህ!ሰነፍም ነህ!
አምባገነኖች ሁልግዜም ካድሬዎቻቸውን ሰብስበው ህዝብ አነጋገርን የሚሉት።
መድሃኒት እባክሽ የጥላቻ አስተያየት የትም አያደርሰንም ።ሰው ከመሬት ተነስቶ ያልሆነ ስም ቢሰጥሽ ምን ይሰማሽ ይሆን????????
ትክክል አባቴ Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሽቃባጭ 😢
ሱብሃን አላህ ሁሉም አድር ባይ ሆዳም አስመሳይ 😢😢😢😢😢አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህ ያስበን😢😢
እግዚአብሔር ራይህን ያስፈፂም ጌታ ይጠብቀህ የእኛ መረ
እነዚህ የአዲስ አበባን ህዝብ አይወክሉም
እኔ የአዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ እኔን ይወክሉኛል። አንተ ብቻ ነህ እንዴ ሰው
@@socb5642😂😂😂😂እሺ
አንተ ማነህ የዩቱብ አረበኛ ስለ እራስህ አውራ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኛ ያውም የመርካቶ የአውቶብስ ተራ የጎጃም በረንዳ እኔን ይወክሉኛል
ዶክተር አብይ አኽመድ በዚኽ ጉዳይ በርታ እላለኹ ኽዝብኽ አወያይ በሰራኻቸው ስራዎችኽ በርታ እላለኹ አላኽ ይርዳኽ እዎደኻለኹ
አላህ ያንሳችሁ ምንይሆናን በሰራ የለሠላም አገሬ ሰላም ሲሁን አደለ😮😮😮😮😮የሰው ልጅ እየረገፈ ማፀዳት ተላላቸሁ የከፋ ዘመን ነው 😲😵👿
Abchu for ur effort ♥️🙏respect
አንድ ጥሩ ታናጋሪ ጠፍ አገር ላይ ሚደረገውን አይናቸው ታውሩዋል መሰለኝ እሱን ብቻ ያደቃሉ ፍራቻ ብቻ አይ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሙክ ማፌ ከአብይ ጨምሮ
Amen...Tabrkuo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኛ ክርስቲያኖችደግሞ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጠብቅህ አብይዬ አንተንማ እግዚአብሔር በእጁ እቅፍ አድርጎ ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ የዘለአለም አምላክ ይጠብቅህ ልጄ አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንንንን😢😢ኧረ በቃን መጫረስ
ምድረ ደቆሮ ኢትዮጵያን ምጥጥ አርጋችሁ የበላችሁ እናተ ናችሁ ሁላችሁም እያዳዳችሁ ቀናችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አባቴ
ጋዜጠኞችን እና የሕብረተሰብ አንቂዎችን ማሰር: ማፈናቀል እና ቤት ማፍረስ: በእገታ ሰው ይዞ ገንዘብ መጠየቅ: ከሴቶች ነጠላ ላይ ሳይቀር የኢትዮጵያን ባንዲራ ቀለማት መቅደድ መቼ ነው የሚቆመው? አንድም የሕዝብ ጥያቄ አልተጠየቀም! ከንቱ ውዳሴ ለመንግስቱ ኃይለማሪያምም አልጠቀመውም:: አመስጋኝ ብቻ የካድሬ መንጋ ከየመንደሩ ሰብስቦ ሕዝብ አነጋገርኩ ማለት ቀልድ ነው!
እንደዚ አይነት ምክክር ቢለመድ አሪፈ ነዉ ህዝቡ ከናንተ ጋር ነዉ በርቱ ።
ከ አ/አ/መ/ህ/ግ ጽ/ቤት ነው።ስልክ ቁጥርህን ጻፍ
እነኚህ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ስዎች ናቸው እያሽቃበጡ ነው???
Such dialogues contribute to building a resilient and united nation.
ዓለም አቀፍ ፍርድቤት በነፍሰገዳይነትና ጨፍጫፊነት ለፍርድ ትቀርባለህ አብይ አኽመድ መጨረሻህ ደርሶዋል::
good job!!
አላህን ፍራ በደሀ ደም እንደነገድከው አላህ የስራሀን ይስጥህ
ቆሻሻና ደንቆሮ ስለሆናችሁ የሀሳብና የአስተሳሰብ ድህነት ውስጥ ሆናችሁ ይህን ሰው መረዳት ቢያቅታችሁ አይገርመንም ።
@@estifanosworku4203የትኛውን ሰውዬ ነው ምንረዳው?
ስንት ሆዳም እናዳለ ተመልከቱት ይህን ችግር እዬጋፈ ሜዳ ላይ ወድቆ እዉነቱን ዉጦ ነዉር የሚተፋ ጉድፍ ትዉልድ ለመሆኑ ለዚህ ይታዘንለታል ወገኖቼ ሆድ ለሰዉ እንጅ ሰዉ ለሆድ አልተፈጠረም ሆድ ደግሞ የሚሸከመዉ የገማ ሰገራ ነዉ ብዙዎች ከዚህ ያነሱ ናቻዉ ወደሽ ከደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ የአዲስ አበባ ህዝብ መቃብር ተቆፍሮለት ከነነፍሱ ቢቀብሩት አይናገርም በእዉነቱ ያማል
እንኳን ደስ አለዎት ክብር ጠቅላይ ሚንስቴር ፣ መክንያቱም 1.2 ሚሊዮን ህዝብ በሰሜን ጦርነት ስላስጨረሱ ፣ 450000 በሸገር ከተማ ያሉ ድሐዎችን ስላፈናቀሉ፣ 4.5 ሚሊዮን ህዝብ በሐገር ውስጥ ስላፈናቀሉ።
ጥያቄው መሆን የነበረበት "ልጆቼን መንግሥት እንጀራ ያበላልኛል "ሳይሆን እራሴ ሰርቼ በቂ ክፍያ ተከፍሎኝ ልጅቼን ልመግብ ነው መሆን ያለበት
አንተ አስተያየት ሰጪዉ ሰዉ መሆንህን እጠራጠራለሁ ምክንያቱም አስተዬትህ እንደ ሰዉ ከሚያስብ ሰዉ የሚጠብቅ አይደለምና፡፡
አንተ ሰውዬ በአይንህ እያየህ ከመመስከር አልፈህ ሰው ሁን ለምን አንተ ለተቸገረው ሁሉ መስጠት መብላት ሰው ህነህ መገኘት አለብህ አንተ ለማን በአላህ? ማንን ጠቀምክ ? የሠራውን የለፋውን መንግስት የምትጠላ እባክህ ሰዉ ሁሉ ከጥላቻ ውጣ።።
።።
ሰው ሁን ጥላቻ ከአንተ ላይ አጥፋ።።።።።።
በለው 😂😂 በግ
ጠቅላያችን የምትሰጠን መልስ ያጠግባል ለኢትዮጵያ የለህራኢ ምርጥ ነዉ። ህልማችሁ እንዲሳካ እኛም በጸሎትም በሁሉም ነገር ከጎናችሁ እንሆናለን። እጊዚአብሔርም ይጠብቃችሁ አሜን።
አብቹ አዱዬ ጀግኖቻችን እንወዳቹሐለን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አዲስ አበባዬ❤
😮😂😂😮😂😮😂😂😂😂😮😂😮😂😮😂😮😂😂😂😮😂😮😂😮😂😂😮😂😮😂😮😂
😮😮😂😂😂😂😮😂😂😂😂😂😂
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
አብይ ሥብሠባ የጠራው ኦሮሞ ነው እንደ ሥው ንፁሓን በድሮን እየደበደበ መግሥት ነው ማለት ይከብዳል😊
Tikikil abata abuchu❤❤❤❤❤wande marey
May God keep and protect you ❤
ከጨካኞች ዛቻ ይጠብቅህ ❤
በ30ብር አበል የተገዛ በሙሉ የአዲስ አበባ ህዝብ ወኪል ነኝ ይላል ምድረ ማፈሪያ😅😅😅😅
እነ ቡና ጠጡ !! በበኩሌ ማናችሁንም አላውቃችሁም አትወክሉኝም !!
ይድረስ ለመንግስት
በየኮንደሚኒየም ስር ያሉ ምግብ ቤት በሚል ስያሜ የተከፈቱ መጠጥ ቤቶች ከፍተኛ የሆነ ድምፅ የሚያወጡ የሙዚቃ መሳሪያዎች ተረበሽን ሠላም አጣን ልጆቻችንን ማስጠናትም ሆነ የቤት ሥራ ማሠራት አልቻልንም የተረበሹ ልጆች እያሳደግን ነው ።
Smart leader 👑🔥
አሜን ያ እረብ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላማችን የሚረጋገጠው እንዲህ ተቀራርበን ከመንግስት ጋር መወያየት እና ችግሮቻችንን መፍታት ስንችል ነው!
ዉነትህን ነው እንደዚህ የጳፍከው
ጨቅላው አቅመ ቢሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኤርትራ/ኢሳያስ በመቀጠል የሶማሌ ላንድ ፕሬዝዳንት ክኒያ ሄዶ መካዱ ተረጋገጠ የውስጥ ችግሩን ለመሸፋፈን የተለያየ ውሸት የሚደሰኩረው ይሄው እብድ እያሉ ጎረቤት ሀገራት መሪዎች የሚጠሩት ሰውዬ የኢትዮጵያን ህዝብ ደጋግሞ መካዱ ይታወቃል ለምሳሌ ነዳጅ ወጣ ብሎ ጋዜጤኛ ሰብስቦ ደሶከረ 5 አመት አለፈው ፣ ቄ ባህር ወደብ አገኘን ፈጣሪ ይመስገን ብሎ ደጋፊዎቹን አስጨፍሮ 2 ወራት አለፈው እንደውም ፉከራው ውሃ በልቶታል ፣ በ2015 ሕዳሴ ግድብ ሙሉለሙሉ ይጠናቀቃል አለ ፣ ስንዴ ኤክስፖረት እናደርጋለን አለ ግን ወፍ የለም ፣ ወያኔ ዱቄት ሆኖል አለ ማን ይደራደራል አለ አብሮ ሲፈተፍት ታየ 1 ብር አልሰርቅም አለ ሆኖም 44 ሚሊየን በር ለአንድ ቀን የእራት ግብዥ ይከፍላል ፣ ወርቅና ጌጣጌጥ ከሀገሪቱ ካዝና እየመዘበር ለአጎዳብጆቹ እየሸለመ ይገኛል
Long live Abechu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አቢይ ጀግና የተግበር ሰው ሺህ አመት ንገሥ!!
Wow, Amazing talks. great vision for our leader. if all work together it will be amazing i hope and pray for my people🇪🇹
አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
መነጋገሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ .ሙገሳው በዛ ችግሮቹ አሁንም አልተመለሱም አልተጠየቁም
Abichu🥰😍Goota keenya siin bone jira
ዶ/ር ዐቢይ ለሰላም እየከፈለ ያለው ዋጋ ተረድተን ከመሪዎቻችን ጎን በመቆም የሀገራችንን ሰላም በጋራ ማስከበር ይኖርብናል።
የተቆራረጠ ነው።ስለ ማፍረስ የተነሳ ጥያቄ ከተሳታፊዎች አልሰማንም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መልስ እንጂ።
Yefelegewn bicha New yemilekut ETVwoch
Abiy afenoachewalko yihe dabilose!
@@mobailtech-q1q የተሟላ ካልሆነ የበለጠ ብዥታ ይፈጥራል ደሞም ያስታውቃል የበለጠ ያሰፎግራል፣ወይም አለማስተላለፉ ይሻላል
ምንም ውይይት ብሎ ማጃጃል ነው በድሮን ህዝብ የሚፈጅ ለፍርድ መቅረብ እንጂ ለውይይት የሚያበቃ ሞራል የለህም
ደደቦች ምንድን ነው የሚያወሩት ከየት ነው የተሰበሰቡት እውን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉት የሰው ልጅ ሰላም አጥቶ ሲታሰር ሲታፈን አይሰሙም ከየት ነው የመጡት ደደቦች
በእነዚህ አድርባይ ሆዳም ካድሬዎች ስብስብ የኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት ድምፅ ታፍኖ የቁማርተኞች መድረክ መሆኑ ያሳዝናል እግዚአብሔር በተሎ ይንቀላችሁ
ማሰር መግደሉን ተወን ባክህ እባክህ
The women with white hair in the front about who talks about addiction I appreciate you it’s getting out of control Government needs to involve seriously!
,09
እግዚሐብሄር ኢትዮጲያችንን እና ሕዝቦቿን ከነመሪዎቿ ይጠብቅልን🙏🏼🇪🇹 የእርስ በ...እርስ መተሳሰብን አብዝቶ ይስጠን:: ልባችንን ቅን ያድርግልን🙏🏼💚💛❤️ሽንት ቤት እና ካምፕ በትብብር ከሰራን የዜግነት ግዴታችንን በስሱ ተወጣን ማለት ነው እንበርታ...ይቻላል🇪🇹
የምናባህ ብልጽግና አተ ባለጌ ወጠጤ ምሀይም ደም ጠጪ
Tkkl abichu❤
የመጨረሻው ሽማግሌ በጣም ነው የተመቸኝ።❤🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Aye abchuyeee edaw fatare katagayehuni kabadinaw🙏🙏🙏💚💛♥️
እኔ በጣም በጣም ያስደንቀኛል ቆይ መንግስት የራሱን ደጋፍ ሰብስቦ እንዲ ነው ብባል ምን ይባላል ለራሳቸው እየተናገሩ ነው ብየ አስባለው ይገሪማል
ስህተት
የወለጋ ነው ወይ የአዲስ አበባ ነዋሪ ያላችሁት ?!
ኧረ ebc ለአብይ ታማኝ መሆናችሁ ነው የተቆራረጠ ውይይት የምታስደምጡን።
እንደዚህ አይነት ፀሎት እናደርጋለን የሚሉ አባቶች ያስፈልጋል
እህ😢😢የምሀይምስብስብ
አላህ ይጠብቅህ ምርጥ መሪያችን
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.
Thank you for your Leadership.we good Ethiopians are appreciated and grateful to you Sir.
Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️❤️🇪🇹☝️
ይሄንን ከነፎቶሽ ፌስ ቡክ ላይ ልቀቂው እንይሽ
❤❤❤❤❤❤❤
ድንቄም ውይይት። የታሉ መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች። ተከባብረው የሚኖሩ ሰዎችን እየከፋፈላችሁ አገር እየለማነው ብትሉ የሚሰማህ የለም። ወሬ ወሬ ወሬ
የስረኞችጉዳይ
አኸ ወይይት ጠቅላይ ምንሰትረ በነቀምት ከተማ እርሶ ባሉበት ጀሐይማኖት አባቶ ቸ ባሉበት ግልጽ ውይይት በተለያየ ረእስ እንፈልጋለን አመሠግናለሁ
ዶ/ር ከተወሰኑ አመራር በስተቀር እዴት እውነተኛ ብልፅግና በልዩ ሁኔታ ካልተመለመለ በቀር ከባንዳ ደሞዝ ተከፋይ ማላቀቅ አለብን ።አንተን ግን እ/ር ለዘላለም ያኑርህ።ቢቻል ከኔ እድሜ ግማሽ ቢሰጥህ ያለ ምንም ቅሬታ ነው።
ስንት ተከፍሎሽ ነው አዲስ አካውንት ለስብሰባው ብለሽ የከፈትሽው ለሕሊናሽ ኑሪ ሞት እንደሆነ አይቀርም
Gad bless dr abey and all the ethiopia peoples,,love each other❤
በቃ እኮ የግድ እየተሰዳደብን ችግርን መፍታት የለብንም እንዲህ እየተከባበርን መነጋገር ነው
እኔ የሚገርመኝ የሃይማኖት አባቶች በዚህ ልክ አድርባይ ሁነው ማየት በጣም አሳፈሪ ነው እረግጠኛ ሁኛ የምነግራችሁ አብይ እራሱ ሚታዘባቹሁ ይመሰለኛል ምከንያቱም መንግስት ልማት መሰራቱ በዚህ ልክ ውዳሴ ሚያሰፈልገው አይመሰለኝም ምክንያቱም ተቀዳሚ ሰራው ሰለሆነ በዚህ ልክ ማጨብጨብ ግን መንግሰት ን ይጎዳል እንጀ አይጠቅምም ነገረግን የመንግስትን ችግረ በመንገረ ክፈተቱን መሙላት እንጀ ማጨብጨብ አይጠቅመንም
@zolas4674
ምነው ጭብጨባው ይህን ያህል እንደ ሃሳብ አድርገህ አመጣህ? ከቀረቡት የልማት ጥያቄዎች: ገንቢ አስተያየቶች : ምክሮች አንተን ያንገበገበህ ጭብጨባው ነው? ረበሸህ? ቀፎ ጭንቅላትህ ውስጥ ሿዋ ሿዋ አለብህ? ሌላስ አቀማመጣቸው : ስርዓታቸው ተስማማህ? አይ ከንቱ!
@@zewdua155 ሲጀመረ ቀፎው አንተ ነህ እኔ የተናገርኩት የግል አሰተያየትቴን ነው እንደ ሰለጠነ ሰው ሃሳብን በሃሳብ መሞገት ይቻላል ሰድብን እዚጋ ምን አመጣው ውታፈ ነቃይ
የኔ ብጤው ቤት ተሰጥቶታል? ምገባው ? ተአምር ነው የተሰራው?
ሆድ አደሮቹ በቤት እጦት ችግር ወይሞ ቤት ኪራይ ወድነት ከአለም ሀለተኛ መሆናችንን አልሠማሽም? የደመወዛችንን 60% ለቤት ኪራይ እንደምናወጣ አታውቂም? በዚህ ዘመን አይደለም አንዴ 4.5 ሚሊዮን ተፈናቃይ ያለው። አዳነች ደጋፊዎቿን ሰብስለች።
ለኝደሟ. በልማትምክንያት. በመንገድመስፋፌያ. ቤትፈርሷብን. ከቂርቆስ. ክፍለከተማ. እጣወቶልን. ወደቧሊክፍለከተማ. ተልከን. _2013. አመተምረጀጀምረን. ቧሌክፍለከተማ. በመንገላታት. ላይን ልማተነሸዋች. እጣየወጣበትቧታ. የመሬትባንክቧታነዉ የተሰጣችሁ ተብለነዉ. ግን. ህገወጥወራ. ተደርጎ. እየተኖከራትንነዉ.እስካሁን. ለተነሸዋችማስረከብአልቻሉም. በለመብቱ. በህገወጥያዘሆኖል
አብቹዬ ጀግናችን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነጭ ነጩን ከልብ ብትወያዩና የመሸበት ብታድሩ ጥሩ ነበር!!!
አብያችን ሺህ አመት ይንገስልን የምትሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይድፋዉ ይሔ ሠይጣን የሠዉ ልጅ ሲሞት ሲታረድ ሠዉ ሞተ ብሎ የማይጨነቅ እርኩስ
የፍቅር ህዝብ የሆነዉ የአዲስ አበባ ህዝብ ለሰላሙና ለከተማዉ ልማት እየሰራ ነዉ።
የካድሬ ስብሰባ
ጠቅላዩ ከውጭ የሚተላለፉ ሚዲያዎች ያስጨነቃቸው ይመስላሉ እንዲሁም አርቲስቶቹ ሰሞኑን ያስተላለፉት እውነተኛ መልዕክት ሰላም ነስቷቸዋል ትዝ ይሎታል ስልጣን በያዙ ሰሞን ጥበብ ለአንድ ሀገር ጠቀሜታ እንዳለው ሲደሰኩሩ ?
አርቲስቶቹ ህዝብ ውስጥ ያለውን ነው በሙዚቃ የገለጡት ለዚያ ይመስለኛለ ሰላም የነሳዎት እንግዲህ ባይጥሞትም ዋጡት
My big brother. my pm. my example . intelectual I like you Ethiopia need to you I am young I like work 18 hours but """you are good man """""and you are a good worker but your are number one ❤one day I see you
ሰማይ ላይ እንኳን ብትሰበስብ ምንም አታመጣም ።
EYAYESH ETHIOPIA TADEGALECH ENDANCHI YALU ZEREGNAWOCH YETEFALU,ETHIOPIA TELE.. FETARI YEYELESH
ጠ/ሚኒስትሩ እንኩዋንስ ኢትዮጵያን አንተ አይነቱን የበታችነት ስሜት ያለዉን ፍጡር ሰዉ ወደ መሆን ይለዉጣል አንተ ግን ሰዉ ለመሆን አስብ ፡፡
@@JohnsonBuild-b3o😂😂😂😂
መቼ ይሆን እውነት የምንናገር። መንግሥት ሀገር ነሰ የማልማት ግዴታው ነው። እናመሰግነዋለን። ሀገሪቷ ላይ ያሉ ሌቦችና ዘራፊዎች ካልጠፉ ችግሩ መቆሚያ የለም።
ከዚህ የምሰማው ነገር ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የሌለው ነገር ነው፡፡
Abichu gota Kenya mali sin jedha jabadhu dini ke ija gubi 💪💪💪💪💪😍😍😍😍
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
Wow 🎉🎉🎉
የሚያልቀው. ወገናችን. ነው ቤት የሚፈርስበት. ወገናችን. ነው. የኑሮ. ውድነት. የሚያቃጥለው. ወገናችን. ነው ባለጊዜ. የሚጨፍርበት. ወገናችን. ነው
ኢሀዴግ የሰራው እና የሚያሳየው ነገር የለውም ነበር አሉ? ይገርማል ከምር 😂😢
ስብስባችሁ የማን እደሆነ ህዝብ ያውቀዋል ትውልድ እያጠፉ ቤተክርስቲያንን እያጠፉ ብልፅግና ሰው እየታገተ ብልፅግና ሰው በሀገሩ እየተሰደደ ብልፅግና ስንቱይነሳ ያሳዝናል እንደኔ ግን ከልማት ግን የሰው ልጅ መብት መከበር አለበት ሰው መኖር ሲችል ነው ብልፅግና የአመራር ችግር አለ እሱን ፈትሹልን
አረ የሀይማኖት አባት የታባሉት ምንድን ነው የሚያወሩት ከርሳም
ፍትህ ለእስረኞች አብይ
ህዝባዊ ውይይቶች ሃገራዊ አንድነትን ለመፍጠር ያላቸው ሚና ከፍ ያለ ነው
እግዚአብሔር ይስጥሽ አንድ አገር ነው ያለን
ስትገረፊ ታወሪያለሽ ጥንባታም ኦነግ