የኢሳያስ አፈወርቂ ተተኪ ታውቋል? @miraf@Nahoo Television

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የኢሳያስ አፈወርቂ ተተኪ ታውቋል? @miraf@Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

Комментарии • 383

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Год назад +50

    የኢሳያስ ተተኪ ይታወቃል ስድስት ሚሊየን የኤርትራ ህዝብ ኢሳያስ ነው ኢሱ ጭሱ የአፍሪካ ንጉሱ.

    • @elizabethyemane9570
      @elizabethyemane9570 Год назад +5

      Tell them please

    • @negushtzehaye9523
      @negushtzehaye9523 Год назад +4

      ​@@elizabethyemane9570ህዝቢ ኤርትራ ብምሉኡ ኢሰያስ እዩ ፡ እቲ D N A ሓንቲ እዩ ክትጭነቁ ንበሩ ። ዓወት ንሓፋሽ ኤር ። ተጨነቑ

  • @helen-vr8fq
    @helen-vr8fq Год назад +15

    ❤❤❤❤ ናሆ ተበዳ ይዘከው ተኛ ሽማግሌው። አገርህ ትፈርስ ነበረች በወያኔ የኤርትራ ሰራዊት ገብቶ ባያድንህ❤❤❤

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Год назад

      ለመሆኑ አንተ የጣሊያን donkey, ለ60 አመት እየተረገጠች የተገዛች የጣልያን ባሪያ ኤርትራ ነች በጀግንነቷ የታወቀችውን ኢትዮጲያን በጦርነት ምትረዳው❓
      1, ኤርትራ ጦርነቱ ውስጥ የገባችው ህዋትን ስለምትፈራ ህዋትን ለመደምሰስ ነው❗️ ለአለፉት ሃያ ሶት አመታት ከአስራ ስምንት (or 21) አመት በላይ የሆነው ለምንድን ነው ብሄራዊ የወታደርነት ስልጠና የሚያረገው❓ ወያኔን ስለፈራችሁ አይደለም❓
      እንደውም የአማራ ልዩ ሃይል የሰሜን እዝ , የስድስተኛውን ማካናይዝድ ባያድንነው እና ሁለቱ መድፎች (ኤርትራን ለማጥቃት, ወያኔ ስልጣን ላይ ሆኖ ገዝቶ በስድስተኛውን ማካናይዝድ ስር ያስቀመጣቸው) ተማርከው ቢሆን ኖሮ ኤርትራ ድምጥማጧ ጠፍቶ ነበር ዛሬ አንተም ዛሬ እዚህ አፍህን አትከፍትም ነበር❗️I suggest that you send a “ Thank You” card to Amhara Special Force for saving your neck‼️ ለመሆኑ, መጀመሪያ ወያኔን ማን ነው የፈጠረው❓
      2, ትግራይ ጦርነት የገባችሁት , በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ወያኔ ኤርትራኖችን አፈናቅሎ (የወርቅ ጥርስ እንኳን ሳይቀር ነቅሎ) ላረገው በደል ብቀላ ነበር. በዚያ ኢትዮጲያ ችግር የለባትም. ደግ አረጋችሁ. ወያኔ ያረገችው ነገር ትክክል አልነበረም

    • @kahsaygebrensea4407
      @kahsaygebrensea4407 9 месяцев назад

      ግማታም ወያነ ሃያ ኣመት ሲበዳህ ከመበዳትና ከመሞት ያዳነህ ማናባትክ ነው ለመሆኑ እንዳንተ ኣህያ ኣይገባዉም ።ቀዳዳ ደሞ ከምናባትክ ነው የምታወራው የኤርትራ ታሪክ ሂድ የ ኤርትራ ተራሮች ጠይቅ ያስረዱሃል ኣጎቶ ችህ ኣሉ ፡ጣልያን ጣልያን ትላለህ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ቆሮቆንዳ ።ወያኔ ደሴ ስደርስ ያባትክን ስም ቀይረህ ነበር በማን ነው የዳንከው ።እዛ ላይ ነውኮ ስተቱ ወያነን ለቆ ኣንተንና መሰሎችህ ውለታ ቢሶች ከሃዲዎች ለዝብያን ልቂምቃሚ ማስጨረስ ነበረባት ኤርትራ ።እምነት ለሌለው የጴንጤ መሪ ኣምና ውለታዋን ከንቱ ሆነች ፡ኣንድ ነገር ልንገርህ ኤርትራ እንዳተ መሰሎች ኣጎምብሳ የምትነዳ ናት የትናንትና የዛሬ የቅርብ ትውስታ ነው ጠይቅ ።ሳሕሳሕ ዒሉ በጣልያን የተገዛች ሃገር መሆንዋን ካመናቹ ምናባታቹ ያስቦካቹሃል ሰላማችን የምትነሱን ፡ወይስ ዱላዉን ትናፍቁታላቹ ባርያ

  • @almazsolomun2474
    @almazsolomun2474 Год назад +106

    ሰለ ኢትዮጵያቹ ብታወሩ አይሻልም አገራቹ በብሄር እየተባላቹ አቅም የላቹሁም ሰለ ኤረትራ ልታዉሪ ከመፍረሰ ያዳናቹ የኤርትራ ሰራዊት ነዉ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Год назад +2

      @Almazs.🇪🇷🕊💞

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 Год назад +3

      Tekikel yerasachewon tetew ye gorebet kitewan satshefin merstun.

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад +4

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад

      የኣረብ ሊግ አባልነቱ ቀርቶብን ሕገመንግሥት በኖረን ምን ያልበላችሁን ታካላችሁ በአንድ ዲክታቶር ዓጋመ ኢሳያስ ወዲ ተንቤን ተሰቃየን ይደበቃል ይበለን እንጂ ይሄ ያረጀ ተኩላ አልሞት አለ እኮ ወየው ጉድ😃😃😃🇪🇷✅

    • @ftwitesfay4224
      @ftwitesfay4224 Год назад

      ከየሱፍ በላይ ማን ኤርትራዊ አለና አውቀህ ጻፍ ደደብ

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 Год назад +36

    ናሁ ቲቪ አሁን በግልፅ ከኤርትራውያን ጋር ፀብ የፈለገ ይመስላል !

    • @kakutes4966
      @kakutes4966 Год назад

      kemeche new ethiopiawan ye eritrea selam , yemtilew qal be chinqlatachew yelechim bla bla kemalet minim yelem bro

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 Год назад +11

    ቢወራስ ሰለ ኢሱ አለም ያወቀው ጀግና እኮ ነውአያሳፍርም ያኮራል እንጂ በሳል አዋቂ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tewoldegebreslassie3610
    @tewoldegebreslassie3610 Год назад +28

    መጀመርያ ኤርትራ የኣረብ ሊግ ኣባል ኣይደለችም፡ ስትናገሩ የምታዋቑት ኣውሩ። የኤርትራ መሪዎች ስነልቦና ኣታውቀውም። እናንተ ከምታነቡት ቀድመው ሄዶዋል።የኣገራቹ ብትናገሩ ይሻላል።

  • @user-qq6vu9zo9j
    @user-qq6vu9zo9j Год назад +72

    አቤት አቤት የኛ አገር ምሁራኖች ? እያረረ ያለውን ያገራችንን ወጥ እንዳያር ከማማሰል ይልቅ በሰላም የሚኖረው ጎረቤት የኤርትራ ህዝብ ላይ መርዝ እየነሰነስክ ታማስላለህ ። አሳፋሪወች
    በተለይ በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ፕረዚደንት ኢሳያስና ሰራዊታቸው አገራችንን ከመፈራረስ ያዳኑልን ባለውለታችን ናቸው ' ማመስገን ነው ያለብን ።
    በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ኤርትራውያንን አመሰግናለው እናመሰግናለን ' እናመሰግናለን '

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад +3

      ኢሳያስ ኤርትራን የሚያፈራርስ እና ኤርትራውያን ለማጥፋት ቀን ተሌት የሚሰራ ዲክታቶር ዓጋሜ ነው ኢሳያስ በሰላም ፣ በሕግ ፣ በፍቅር መኖር አይችልም ኤርትራን ለማፈራረስ ማን ነው የመጣብን ኤርትራን ለመውረር የተነሳ አገርስ ማን ናት * ኢሳያስ እራሱ ወያነ ፣ ወያነ እያለ ጦርነት የጀመረው እራሱ ወዲ መድሕን በራድ ነው ። ኢሳያስ ሰላም አይጥመውም ይህንን አንድ የተንቤን እባብ ጭንቅላቱን ብሎ መግደል ይቀላል ከሰባት ሚሊዮን አጋሜ ጋ ከመዎጋት 😅😅😅

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад +4

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Год назад +4

      ተባረክ ወንድማችን ልባም ሰው ያውቀዋል ህዝቡ በሰላም እንዳይኖር በ እንደዚህ ያሉ ደነዞች ይበጠበጣል ኣሁን ይህን ሰውየ በእድሜው ስለ ኢትዮ መጸለይ እንጂ ውጭ ሆኖ ስለ ጎረቤት መተንረን እንድያውም በተሳሳተ ትንታኔ ሲለፈልፍ ግዜው ኣልነበረም ኤርይራ ሆና የማታውቀው ኣረብ ሊግ ናት ይላል እንዴ !! ውሸት በሽማግሌስ ያስጠላል ብቻ ወንድማችን እንዳንተ ሰላምን የሚሰብኩ ያብዛልን

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад

      @@koala10ish በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ እየገባ የሚያምሰው ኢሳያስ ወዲ ተንቤን ነው ፣ ተቃዎሚዎችን እያሰለጠነ ኢትዮጵያን የሚበጠብጠው ፣ ኢሳያስ ሸይጣን አዲሓሎ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም ታዲያ ወንድማችን በማያገባን የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዴ ወያኔ ፣ ወያኔ እያልክ የምትለፈልፍ ጥሪት ህግደፍ አንዴ ተደምረናል እያልክ ስለኢትዮጵያ የምታልም ደንቆሮ መቼ ነው ኢትዮጵያዊያን እኛን ነገር ፈልገውን የሚያውቁት ? ኢሳያስ እስካለ ማንም ጥሩ ውሃ አይጠጣም ስለ ኢትዮጵያ ማሰብህን አቁምና ሰለራስህ አገር ትንሽ ለማዘቅ ሞክር በኣንድ ዲክታቶር ዓጋሜ ነው የምትሰቃየው ።
      ** ጥሪት ህግደፍ **,

    • @zgbcturkey9960
      @zgbcturkey9960 Год назад +3

      እኛም ናመሰግን ኣለን ዉዴ

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Год назад +34

    ማነህ ጋዜጠኛ ኤርትራ የአረብ አባል አገር አይደለችም።🇪🇷🇪🇹

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад +2

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

    • @wintana2464
      @wintana2464 Год назад

      አሜሪካ እኮ ጅቡቲ ሰፍራለች የ ምስራቅ አፍሪቃ ብጥብጥ እንዲመቻት ተብሎ ይታረም

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад

      @@wintana2464 ከጅቡቲ ኣዲ ሓሎ ያለውን ዲያቢሎስ ዓጋመ ወዲ በራድ በድሮን ለመምታት 15 ደቂቃ በቂ ነው 😂✋

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 Год назад +30

    ስጀመር ስለኢሰያስ ምን አገባቹ የአገራቹ ሰላም የማታደርጉ ወሬኞች ስንት ሰው እንደበግእየታረደ ወቸ ጉድ እኛ ኤርትራዊያን ማን እንደሚመራን እኛ ነን የምናውቀው ወሬኞች

    • @eritreaalandofpromise971
      @eritreaalandofpromise971 Год назад +2

      አረ በጃኹም ትጽሕፍዎ ፍለጡ እንታይ ይዓብስ ጸርፊ ፡ ብዛዕባ ዝኾነ ኣርእስቲ ክዛረቡ መሰል ኣለዎም፡ እንታይ ዓይነት ዘጽልእ ርእይቶ ኢኹም ትህቡ ቁሩብ ሕፈሩ።

    • @edenkidane1625
      @edenkidane1625 Год назад +1

      @@eritreaalandofpromise971 ክንደይ ግዜ አጽሚሞምና እኮ ናይሃገረም ዘይገብሩ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад

      እቲ ኣዝዩ ዝገርመኒ ደገፍቲ ኢሳያስ ሸይጣን ኣዲ ሓሎ ( ጥሪት ህግደፍ ) ሓደ አምሓራይ ( ኢትዮጵያዊ ) ብዛእባ ኤርትራ ሕማቅ አይነት ዘረባ እንድህር ተዛሪቡ ዎጭ ዎጭ ዘብለኩም እንታይ'ዩ ???
      * ካብ አምሓሩ ድዛረቡዎ ብዝያዳ ኢሳያስ ወዲ ተንቤን አግሂዱ ይጻረፍን የዎርደናን አሎ 🤞 ኢሳያስ ዘበለና'ዩ ንሳቶም ዝደግምዎ * ጥሪት ህግደፍ ግና ካብ ትግርኛ ብዝሓሸ አምሓርኛ ይርዳኣኩም ??😂
      ጀነራላት ህግደፍ ኢትዮጵያ ወይ ሞት እንዳበሉ ብአምሓርኛ ንክብሪ ኢትዮጵያ ሰራዊትናን ሰራዊት ኢትዮጵያ በሓባር ተቃሊስናን ብሓደ ጉድጓድ ተቀቢር እንዳበሉ 😃 ጥሪት ህግደፍ ባንዴራ ኢትዮጵያ ተሰኪሞም ተደሚርና እንዳበልክን 😃😃 በየናይ ምራል 'ዩ አምሓሩ ጸሪፎምና ምባልኩም ?? ድህሪ ሰለፋ እንታይ ...... ሎክሳሳት አድጊ ለካቲት 🇪🇷✅✅✅

  • @hardsg
    @hardsg Год назад +6

    ኤርትራውያኖች አገራቸውን ይወዳሉ።ለዛም ነው ኢሳያስ ይህን ያህል ጊዜ የመራው።

  • @user-xz8cf4cn7r
    @user-xz8cf4cn7r Год назад +13

    ዕድሜ ለወያኔ በራስህን ተማምነህ መኖር ከማንም በላይ ራስህ መቻል እናውቅለት ኣለን። በኛ ኣትጨነቁ። በታችሁን አጽዱ በኤትራ ኣትጨነቁ።

  • @trussom647
    @trussom647 Год назад +15

    ኤልያስ ስለ ኤርትራ ሁሉ የምትለው የተሳሰተ ነው ችግሩ ውስጥህ ነው ያለ ከታሪክ ውጪ ካኣሁን ባሃላ ኣይሰካልህም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇧🇴🇧🇴🇧🇴✅

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 Год назад +16

    ኤልያስ ከኤርትራ ጋራ በግልጽ ፀብ ያለሽ በዳቦ የምትል ይመስላል !

  • @user-fy9ym2cw4u
    @user-fy9ym2cw4u Год назад +18

    ከነ ክብርዎ ዝም ያለ ኣፍ ዝምብ ኣይገባበትም እና ዝም ቢሉ. ስለ ኤርትራ በጣም ብዙ የተዛባእና ከ እውቀት ውጭ ነውት. የ ኣብይ የ ሰላም novel የተሸለምው የ ሸላምዎች ኩሊ እና ተላላኪ እንዲሆን ታስቦ ነበር. እባክዎት ጥሩ ሰሚ መሆን ይቻላል.

  • @negussiesamson3020
    @negussiesamson3020 Год назад +16

    ኣትረቡ የነጭ ኣድናቂዎች ናቹ።😊

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 8 месяцев назад

      ሀበሻ ምን ግዜም ኩሩ ነዉ። አሱን የንተ አያቶች እና አባቶች በደንብ ያዉቁታል። የነጭ አድናቂዎች ብንሆን ኖሮ ባርያዎች በሆንን ነበር። ግን ሁል ጊዜ በራሳችን ክብር ምንኖር ኩሩ ሀበሻዎች ነን።😊

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 Год назад +37

    ሰላም ናሆ . ሲጀመር ኤሪትራን የሚመራ ማን እደሆነ ማነገራቹ ኢሰያስ ወይስ ባይደን?
    እኔ የምለው ለምን ኤሪትራ ታሳንሳላቹ ለ80ዓመት ተዋጋና ይውም ለባዶች ከፍላቹ ልታጠፉን ብዙ ሞኮራቹ በግድ የበሰበሰ የአሜሪካ ስንዴ አልተቀበላቹም ብላቹ ለምን ከራሻ ለምን ከቻይና ለምን ተዛመዳቹ
    ብላቹ ልትከለክሉን ታስባላቹ መቸም የናንተ ቶንኮል አስቀድሞ የኤሪትራ መንግስት ያውቀዋል)በተረፈ በ ሃገራቹ ያለው ውጥንቅጥ ሃቁን ለኢትዮጵያ ህዝቡ ንገሩት
    የውሸት ወረ ከምትነግሩት

  • @semiramusa3217
    @semiramusa3217 Год назад +18

    አየ ኤልያስ ያንተ አገር 3000000 ዓመት ልብወለድ ቢሆንም በፓለቲካ ዜሮ ኢንፈስትራክቸር % ሰዉ በቁሙ የምታቃጥሉ አገር ይዘህ ስለ ኢሳያስ ደግሞ በማታዉቁት ጉዳይ አትዘባርቁ እንደ ታሪካቹ። ኤርትራ የአረብ አባል አይደለችም ተመልካች ናት ።2ኛ ሽማግሌዉ የምተነትነዉ በኤርትራ የሳዋ ተማሪ 20 ዓመት ልጅ ትንተና ነዉ። ኢሳያስ 60 ዓመት ሙሉ እስከ አሁን መሰረት እያቆመ ሰዉ እየሰራና እየፈጠረ ነዉ ለዚህ ነዉ ከሃይለስላሴ እስከ ሌባዉ ወያነ የቀበረዉ ትላንትናም ብልፅግና የታደገ። ኤርትራ እዳ የሌላት በልመናና በብድር በመጎነባብስ የምትገነባ አገር አይደለችም። እሳያስ ቆራጥና ለዓላማዉ ፅኑ በመሆኑ እንደ አንተ አገር ቤቱን አይሰርቅም ሌባም አይደለም ጠንካራ ሕዝብም በዉጭና በዉስጥ አብረነዉ ስለቆምንም ጭምር ። ከ80 ዓመት በፊት ፓርላማና ፕረስ የነበራት አገር አፍርሳቹ የራሳቹ ይህ ሃላ ቀሩ የፊዉዳል ስርዓትን እራስዋ ላይ ጥላቹ አሀን ስለ ዲሞክራሲ ልትመፃደቁ ። በኤርትራ ሙሉ እስከ ትናንሽ ገጠርም ንፁህ ዉሃ ትምህርት ቤት ክሊኒክ አለ በመላዉ አገር በእኩል ከዚህ በላይ ዲሞክራሲ አለ ።የኢትዮጰያ ሁሉ ኩረጃ ነዉ የራሳቹ የላቹም ።ምርጫ በኢትዮጰያ ተደረገ ልትል ነዉ ቢደረግም ጌቶቻቹ እርዳታና ብድር የለም ለዚህ ነዉ እዉነታዉ።

  • @erutesfay7472
    @erutesfay7472 Год назад +15

    የራስዋ ኣሮባት የጎረቤት ታማስላለች። እስቲ ኣባብ እርሶ በሰው ሃገር ተቅምጠው ጦርነት ያጃሉን❓ እደቅጠል ይሚርግፈው ሰው ማረጋጋት ይኖርቤችዋል❓❓❓❓❓❓❓

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 Год назад +59

    ጠያቂውም መላሹም ስለ ኤርትራ ምንም ኣያቁም ከጥላቻ በስተቀር።

  • @almazsolomun2474
    @almazsolomun2474 Год назад +32

    መሰጊዶ ሄደ ዲዐ ያድርጉ አቅም የለቱም ሰለ ሰዉ ሀገር ትንተና ሊሰጡ ኤረትራ ጀግኖች ልጆች አባላት::😊

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 Год назад +24

    (1)correction,Eritrea is not Arab league member (2) Eritrea has the 6th longest coastline in Africa (1200km)and,please be knowledgeable about your subject. Thank you.

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Год назад +98

    ኤርትራ በአረብ ሊግ ታዛቢ ናት እንጂ የአረብ ሊግ አባል አይደለችም

    • @aradamedia8997
      @aradamedia8997 Год назад

      A minha vida eu não 😊

    • @tesfaiasbu6694
      @tesfaiasbu6694 Год назад +4

      U right bro.

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 Год назад

      Ethiopians are well known for deteriorating history. They have sickness called Red Sea . They cannot make news.without Eritrea.
      They have no awareness about Eritrea but they can talk with out shame

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 Год назад +13

      Ethiopians believe in the USA and Eritreans believe in the Almighty God.
      There are 600000 million Isais’s
      Ethiopians like to talk while Eritreans like to work . Who cares what you said ? Eritrea is shining and will prevail. Ethiopian. Political analysts are funny. they can talk a topic out of their expertise

    • @trussom647
      @trussom647 Год назад +11

      ታሪክ የማያውቅ ጋዜጠኛ ሰለ ኤርትራ ብኣረብ ሊክ ይሁን ስለ ስንት ኪሎ ሚትር በቀይ ባህር ደንበር ከየት ኣመጣው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @habtamuhailu9557
    @habtamuhailu9557 Год назад +18

    ምን ችግር አለ ስለ ኢሱ ቢወራ ጥሩ ወንድማችን ነው እንዲሁም ጎረቤታችን የቀናችሁ ትመስላላችሁ we wish him the best leadership for his country

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 Год назад +10

    ደካማና ብዙ ጥልቅ የአለምን ፖለቲካን በተጨባጭ ያልተገነዘበ ውይይት

  • @selehaile3895
    @selehaile3895 Год назад +22

    እቶም ንህዝቢ ኤርትራ ዝናኡን ዝናሩን ዘይፈለጡ ሕጂ ውን ከይዝንግዑ!
    ናይዚ እዋን ኣክቲቪስት ኢና እናበሉ!
    ኣብ መስኮት መራኸቢ ብዙሓን ውጥም ቅልቅል ዝብሉ ዘለዉ ወጣማት፡ካብ ዕሸል ፖለቲኮኦም፡ ዕላል ዕሸልነት ዝቀባበሉ፡ ናይ ስዑር ጭኑቅ ኣእምሮ ዝወነኑ፡ ስዑራት ስለ ዝኾኑ ! ኣይኮነን'ዶ ንህዝብን ሃገርን ኤርትራ ብሕልሚ ክደፍሩ፡ ንዝአጎለ እንቋቁሖ ጫቊት 'ኳ ኣይሰብሩን !!!
    ስለዚ ነታ ዘይትድፈር ! ዘይትምለኽ ! ዘይትሰዓር! ኤርትራና ከነአእሱ ፡ንመራሒና ስም ከልዕሉ ዝፍትኑ ዘለዉ ጊሔታት ናይ'ዚ ዘመን ! ከም ዘይገርመና !ከም ዘይድንጽወናን !ክንዲ ፍረ ኣድሪ ውን ድብርጽ ከም ዘይብለናን ፡ክፈልጡ ጥራሕ ኣለዎም ።
    እንበር እዚ ንክልተ ህዝብታት ኤርትራን
    ኢትዮጵያን ንሰላሙ ዝቅጽል ዘሎ ፡ናይ
    ሓባር ልምዓታዊ ምዕባለ፡ዛጊት ዘይተረድኦምን ዘይተዋሕጠሎምን ውሑዳት ክህልዉ ባህርያዊ እዩ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад +1

      ** ናይ ምንታይ ሓለውለው'ዩ ኤርትራውያን ብሓደ ዲክታቶር ዓጋመ ወዲ ተንቤን ኢሳያስ ሸይጣን አዲሓሎ ከምድሌቱ ጊላ ናቱ ዝገበረና ፈራሃት ፣ አምሰሉታት ፣ ከዳዓት ህዝቢ ዒና ! ኢሳያስ ተደሚርና ሓደ ሕዝቢ ዒና ኤርትራ ምይታ'ያ እንዳበለና እህህ ዝብል ሰብ አይተረክበን መሻሙሽ ዒና ኤርትራውያን ✅🇪🇷😃

    • @tekleasfaha
      @tekleasfaha Год назад

      @mesfinabraham6412
      ነብስኻ ጸሊእካ፡ ሕይወት መሪሩካ፡ ኣብ ብስጭት ትነብር ዘለኻ ሰብ ምዃንካ ፍሉጥ እዩ። ብሕክምና ወይ ብመንፈሳዊ መንገዲ ነብስኻ ፈዊስካ፡ ሰብ ክትከዉንን ብሕይወት ናይ ምንባር ዕድል ክትጥቀመሉን ጽዓር። ካብኡ ሓሊፉ ግን፡ ምብስጫው፡ ካልኦት ምጽላእን ምጽራፍን ዘምጽኣልካ ረብሓ የልቦን።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Год назад

      @@tekleasfaha ሓቂ መራር'ያ ናይ ግድን ክትውህጦ አለካ * ከማና ኤርትራውያን አምሰሉታትን ፣ መስቆርቆሪ ህብረተሰብ አብ ኣለም የለን ብጃህራን ፈኸራን ንፈጥራ ሃገር አይትህሉን'ያ ! ን'ሓደ ዓጋመ ወዲ ተንቤን ክንከውን ዘይከኣልናስ ሸውኣተ ሚሊዮን ዓጋመ ክንጻረፍ ንውእል ደናቁር ሰባት ዒና 😂✋

  • @emanuelgebrehiwet1872
    @emanuelgebrehiwet1872 Год назад +11

    900 ኪሎ ሜ ብቻ አይደለም 1400 ኪ,ሜ የባህር ድምበር ነው ።

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Год назад

      ባህር እንጂ ስለ ባህር ምን ያውቃሉ ብለህ ነህ

  • @yaredoqube2208
    @yaredoqube2208 Год назад +20

    It is better to focus on multiple issues of Ethiopia which caused the country fragile and all tribes are polarized.

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Год назад +7

    ሰውየው ኣልዛሂመር ይዞታል በጤናው ኣይደለም መጨረሻየን ኣሳምርልኝ የተባለው ለዚህ ነው

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 Год назад +62

    Eritrea has deep politically intelligent leaders. They don’t use its resources or ports as pawn to other big powers. You all don’t understand Eritrean psyche.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

      Thank you brother. Those dirties are anti eritreans, they are woyane agents

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад +2

      Have you seen this old man beard he can't even take care him self

    • @yosiefghebrezghi3830
      @yosiefghebrezghi3830 Год назад +2

      @@birhanuwoldegebriel1340 true very shame to him. .i am very sorry for him..yigermal...

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Год назад

      ​@@koala10ishኤርትራ ወደ ቀድሞ ግዛቷ ኢትዮጵያ ትጠቀለላለች ከእንግዲህ የጥልያን አሽከርም ሆነ አህያ በምድራችን አይኖርም ።

  • @hailutena9257
    @hailutena9257 Год назад +14

    ጨርጫሳ ! ሰው ሲገደል እየዋለ ያልበላችሁን ታካላችሁ; ሞዛዞች!

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Год назад +8

    ምነው የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ፣ ምን አገባህ ስለ ኤርትራ ?

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      Then why do you live in Ethiopia!?You are all over our city!

  • @abrahamhaile4969
    @abrahamhaile4969 Год назад +11

    Dear Ambassader, Eritrea was not isolated as you want your public to believe. Eritrea didn't have good relations with the west for obvious reasons. Eritrea independently chose its path foreard and didn't bow to the bullies of the west. So you decide if it was the west that isolated it or if it is Eritrea that ignored the west. China, Russia and the majority of nations has always been friends of Eritrea even before Eritrea made peace with Ethiopia. Get your fact right and please try not to establish your own narratives.

  • @amichemedianetwork7324
    @amichemedianetwork7324 Год назад +10

    ምነው ኤልያስ ያንተ ነገር ይሄን የ ኖርወይ ደደብ ጡረተኛ ታቀርብልናለህ? በመጀመርያ ስለ ኤርትራ ምንም ኣያቁም ከጥላቻ በስተቀር & መሰጊዶ ሄደ ዲዐ ያድርጉ አቅም የለውም ሰለ ሰዉ ሀገር ትንተና ሊሰጡ በተለይ ስለ ኤረትራ ጀግኖች:: any way shame on you too.

  • @wowo9142
    @wowo9142 Год назад +10

    ፈለገ ዮርዳኖስ ትምህርት ቤት የኢትዮጵያ ካርታ 14 ክፍለ ሀገር ነበረ፣ ባድመን (triangle) ኤርትራ ዉስጥ ነው ያለው።
    ኤልያስ the last 30 years conflict , could have been corrected with elementary students.
    The 1980 edition of National Geography also marks Badme in Eritrea .

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Год назад +3

    ይልቅ ድስትህን አማስለው እያረረ ነው😂😂😂የኛ ድስት🇪🇷እራሳችን እንጠብቃለን ሆ!!! ባህር ቅብርጥሶ🤮🤮🤮🤮

  • @Abi-hero
    @Abi-hero Год назад +4

    የጤና ችግር ያላችሁ ይመስላል። ለመሆኑ ኢተጵያ የምትባል አገር አለች እንዴ? ? ? ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @solomonhadege603
    @solomonhadege603 Год назад +3

    ኣባቴ ከየት ንው የመጡ ከመቂደንያ ነው በሩ ጠባቂው ኢንዳይዘጋ ኢንዳይመሻቹ ተሎ ቢሎው ይሂዱ

  • @rahaelyhdego6076
    @rahaelyhdego6076 Год назад +11

    ምን አገባቹ ስለ ኤርትራ በየ ቀኑ ሃገራቹላይ ሰው በቁሙ የሚገደልበት ስለ ሰው ሃገር መፈትፈት

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 Год назад +1

      የኤርትራ ስደተኞች አስቸገሯቸው!ደግሞ ኤርትራ የአፋሮችን መሬት እነ አሰብን በወረራ ይዛለች

    • @user-qe8tz3gd3o
      @user-qe8tz3gd3o Год назад

      @@melakunegash7556ክክክክክክክ ሩኹስ ቆማል ዓጋመ ኢኻ ፉሉጥ ::ካልእ ኢትዮጵያውያን ከምዚ ናትካ ኣይዛረቡን እዮም ወዲ ክልል ሓሶት (ትግራይ)

    • @hybirdgenetic7096
      @hybirdgenetic7096 Год назад

      ምናባታቹ ኣገባቹ ስለ ኤሪትራ ያገራቹ ችግርና ራሃብ ሞት ፍቱ

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Год назад +6

    አቶ ኤልያስ! ጋዜጠኛ ነህ ወይ ጥቅመኛ? ወይ ስለ ታሪክ የሚያውቁ አቅርበህ አወያይ ወይ መፍትሔ ያላቸው ሰዎች አቅርብ። ምርጫው ሰፊ ነበር፣ አሁን ግና ቀይ መስመር እየተሸጋገርክ ነው። እሱም ኢሕአፓ ፣ መንካዕ እያልክ አሁን ደግሞ ኢሳያስ እና ወራሽ እያልክ አታምታታ። ጠያቂ አዋቂ ይላል አማራ ስለዚህ ጥያቄ ላቅርብልህና አፈላልገህ የቤት ሥራ ልስጥህ። የቤት ሥራህ የሚከተለው ነው።
    1. ኢሳያስ አፈወርቂ
    2. በረኸት ስምኦን
    3. መስፍን አርአያ
    ሶስቱም ኤርትራውያን ናቸው፣ ሶስቱም ኢሕአፓዊ እምነት ብቻ ሳይሆን አባልም ናቸው። ጥያቄው ግና ልዩነታቸውን ፈልገህ አወያይ ነው ብዬ የምመክርህ ።

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 Год назад +6

    ኤርትራ የ ኣረብ ሊግ ኣባል ሆና ኣታቅም❤ ትንሽ ጥናት ኣርጋቹ ኣትመጡም ነበር እንዴ ዝምብላቹ ከምት ጎሩሩ❤

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm Год назад +7

    ክፍት አፍ ምን አቅም ኑሮህ ነው ስለ ኢሰያስ ምታወሩ ።ትዳራቹ ኳን በቅጡ ያልመራቹ ባንዳዎች።

  • @yosiefghebrezghi3830
    @yosiefghebrezghi3830 Год назад +14

    በእድሜ ና በትምህርት የጠገበ ኣባት ለፖለቲካ ፍጆታ ብሎ ስዋሹ ክብርህን ይነካል። ምክንያቱም ኤርትራ የኣረብ ሊግ ኣባል ኣደለችም። ውሽት ምን ይጠቅማል።

  • @teklemisgun2587
    @teklemisgun2587 Год назад +2

    ሰውየው የተጠየቁትን በብቃት አልመለሱም ።ኤርትራ ደግሞ አረብ ሊግ ታዛቢ እንጂ አባል አይደለችም

  • @piealpha795
    @piealpha795 Год назад +3

    ሰውየው የ 60 ዎቹና የ70 ዎች ፖሎቲካል ኤኮኖሚ የሚያወራ ነው የመሰለኝ ፣ የ 21 ክፍለ ዘመን ፖሎቲካ ሳይንስ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል the world is in political and economical evolution, the cessation of unipolar world and the emerging multipolar world… etc

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 Год назад +2

    ኣሰሪያቹ ኣሜሪካ ተሸንፋለች ሻእቢያ ለዘላለም ይኖራል::

  • @zaidetekie9164
    @zaidetekie9164 Год назад +2

    🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤

  • @Eribusunessideas
    @Eribusunessideas Год назад +19

    Honesty, the discussion lacks substance. For example, as of now over 84 countries show interest in joining BRICS regardless the size of their economy. BRICS' immediate objective is dedollarizing the world economy and reducing the threat of the American hegemony (avoid unitary sanctions) and ensure equity in world trade.

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад

      እናንተ ግማታም አሮጊቶች፦ ማንም ኤርትራን ሊገልል ሚችል ሃይል የለም፦ ኤርትራችን ራስዋ በራስዋን ለመቻል ብላ ነው ያገለለችው፦ አርፋቹ ተቀመጡ፦ የምትፈራረሰው ርሃብኛ ጦቢያቹ ጉዳይ አርጉ፦

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik Год назад

      Good point, regardless of nations Economic power, whether they're weak or strong, for now what it counts is countries membership , forming a strong alliance in order to weaken the Imperialistic American power. I don't really understand this two guys discussion. They touch all political issues without any summarized points.

    • @koala10ish
      @koala10ish Год назад

      @@Rafagsadik Deportation of terrorist Tigrians from Germany!

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 Год назад +3

    ይህ ጋዜጠኛ ያ’ሁሉ መጽሃፍ ገጀርባይ ደርድሮ ከ እውቀት ነጻ መሆኑ አይገርምም?

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 Год назад +2

    ናሁ ቲቪ ጥያቂ ኣለኝ
    1 ኤርትራ ቡዙ የታወቁ ተንታኞች ኣሉ
    ለምን
    የሄ ሰዉ ታመጣለህ
    2 ከኤርትራ ጸብ ጀመርክ መሰለኝ
    3 አገራቹ እንደ ኣገር መቀጠል አለ መቀጠል እያለች
    ስለ ኤርትራ (የሰላሙ ደሴት ማዉራት ኣታፍርም
    4 የቀይ ባህረ ጉዳይ ደሞ ችግር የለም እንጠብቓቹሀለን
    4 ማነዉ ያ'የምናውቀው (ደብረ በርሀን የሸሸ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነዉ )

  • @siumberhetesfagiorgis1996
    @siumberhetesfagiorgis1996 8 месяцев назад

    E.P.L.F. live for ever.

  • @dsolomon7150
    @dsolomon7150 Год назад +5

    P.I. A FOREVER 🇪🇷🇪🇷

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 8 месяцев назад +1

    ማፈሪያዎች የራሷ ሲርባት የስው ታማስላለች አሉ እማማ ማሚት

  • @Meiry756
    @Meiry756 Год назад +10

    Wey Gud Wey Halew'low + Wey Ye'nante Haset'na Ushet

    • @yonassium2993
      @yonassium2993 Год назад +3

      ምን አገባች ስለ ኤርትራ የምታወሩ የናንተ ቀይባር ፍለጋ ሁሊ ኤርትራዊ ያውቃል አርፋችሁ ተቀመጡ እንከባበር የናንተ ሕልም አይሰራም

  • @hailetecleselasieletaitc0062
    @hailetecleselasieletaitc0062 Год назад +7

    I think you need talk about Ethiopia it is not your business about Eritrea

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

      Eritreans we amaharas are with you ❤ ♥ 💙 💕 no body touches eritreans we are with kibur esayas .we fanos will take over aratkillo and get rid off this kind anti eritreans

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      What is Eritrea? Because we are quiet?

  • @lete5671
    @lete5671 Год назад +2

    በጣም ነው የምትገርሙት ያልሆነ ታሪክ ትዘበዝባላቹ ስለ ኤርትራ ፡ ስለ አገራቹ ብታወሩና ችግሮቻችሁን ብትፈቱ አይሻልም?

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 Год назад +6

    ኤርትራ የኣረብ ሊግ ኣባል ኣይደለችምም ሁናም ኣታቅም።

    • @abrehamabreham3111
      @abrehamabreham3111 Год назад

      ተመልካች ናት observer. Nat

    • @rahaelyhdego6076
      @rahaelyhdego6076 Год назад

      ምናባታቸው አጋባቸው ብትሆንስ ማናን የሚከለክለን አይመለከታቹሁም ብትገባ ባትገባ

  • @paulosmehari-il9qo
    @paulosmehari-il9qo Год назад +2

    ኣፍሪቃ ካብ 1000 ዓመት ባርነት ናይ ኢሮፓን ኣመሪካን ትወጸሉ መድረኽ እዩ።ሰብ ከም ሰብ መጠን ነቂሑ።ብዕራይ ናብ ዘበለ የብል ዕርፊ ኣጽኒዕ ።ከምኡ እዩ ዘሎ እቲ ግዝየ።

    • @jackrusso007
      @jackrusso007 Год назад

      Africa Union must involve her selves in Sudan. AU must bring this two Generals and talk.

  • @rahaelyhdego6076
    @rahaelyhdego6076 Год назад +12

    ውሸታም

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 Год назад +2

    ኣንድ ክልል.ከሌላ ክልል መስማማት ያልቻል ባህረር.ትላለህ ኢትዮጵያ መበትን.የፈለክ.ሰው ነህ::

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 Год назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ስለ ኤርትራ እንዲህ እንዲያ እያሉ ሲቦጫረቁ😂
    ማን ላይ ተቀምጠሽ ማንን ታሚያለሽ አሉ ።

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Год назад +4

    ኣባ ትልቅ ሰው ነዎት በመቀበርያዎ ሰኣት ውሸት ጥሩ ኣይደለም እርስዎም እድሜዎም ኣይመጥንም ወይም የመርሳት ችግር እየተጫቻነዎት ከሆነ ደሞ ሚድያ ላይ ኣለመቅረብ ነው ብዙ ስህተት ያለበት ውይይት ነው ኤርትራ ኣረብ ሊድ ሆና ኣታውቅም ይሰመርበት !! ሲቀጥል ብዙ የተዛባ ትንታኔ ነው በዚህ እድሜ ያስጠላል ይልቅኑስ ስለ ኤርትራ ከማውራት መስጊድ ሂደው ስለኣገራቹ ሁኔታ ስለሚፈሰው ደም ስላለው ነውጥ ብትጸልዩ እና ስለ ኢትዮ ሁኔታ መፍትሄ ብትወያዩ ነበር ምያምርባቹ ኣሁን ግዜው ነው ማእበል ውስጥ ሆናቹ ማዶ ስላለው ሌላ ኣገር መተንተን እብድ የበዛበት ዘመን!!

  • @askaluweldeab2987
    @askaluweldeab2987 Год назад +2

    ስለ አገራቹ ብታወሩ ነበር ጥሩ የኤሪትራን ጉዳይ ለኤሪትራያኖች ተውልን

  • @user-df8bn4eb1d
    @user-df8bn4eb1d Год назад +3

    የናንተ ነገር፣ "የቆጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች" ነው። ምነው በኢትዮጵያ ችግር ላይ ብታተኩሩ? ኤርትራ ባለቤት ኣላት። ከሰላሳ ዓመት የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ካልተማራችሁ እንደህውሓት ትሆናላችሁ። ያ ሁሉ የሕውሃት ትዕቢት ያመጣው ኣይታቹሃል። የሚያሳዝነው ምስኪኑ ህዝብ ነው። ኣማራው እንኳ ነቅተዋል፣ ቀይ ባህር የኤርትራ መሆኑና በስምምነት ብዙ እንደሚያተርፍ መሆኑ ገብቶታል።

  • @user-ek9id6xi4b
    @user-ek9id6xi4b Год назад

    እናተ ስለሀገር ኢትዮጵያ ብታወሩ አይቫልም መሰብሰበሰ ያቃታቸውሁን

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Год назад +2

    ደስ የሚልኝ ነገር ኤርትራዊ መሆኔ ነው ኢትዮጵያውያን ወሬ ብቻ እስኪ እዩን ዝም ነው ባህላችን ለመውረር ምን መፎከር አስፈለገ ቀይ ኮከብ የከሸፈው ወደ ኤርትራ በሚሊዮን የሚቆጠር የኢትዮጵያ ሰራዊት ግብቷል ምን ያህል ተመለሰ ወደ ኤርትራ መግባት ቀላል ጥያቄው መመለሱ ነው ነጥቡ ወሬ ብቻ

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      Ye Ethiopia serawit? No that was Ye Derg serawit?

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      This why you are. Living. In Ethiopia!

  • @genetkhe7041
    @genetkhe7041 7 месяцев назад +1

    100% ሁላችን ኢሳየስ ነን መተካት ምናምን የሚባል ወሬ አያስፈልግም ሲጀመር ምን አገባችሁ ስለ ኤርትር አብይን የሚተካ ፈልጉ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 11 месяцев назад

    ጓድ የሱፍ እንደምን ከርመሀል? በጣም ደህና ነህ። ትንሽ ወፈር ብለሀል።

  • @user-xz8cf4cn7r
    @user-xz8cf4cn7r Год назад +4

    አቶ አልያስ አንባቢ ተመራማሪ ትመስለኝ ነበር። ጎረበትህን ኤርትራን ማወቅ የነበረህ ኣታውቅም በጣም ያሳዝናል። ሽማግለውሞ አርትራ ለይ ያላየው እውቀት ያሳፍራል። ተማርን ባዮች ኢትዮጵያኖች ኤርትራ ጠለቅ ብላቹ ብታጠንዋት ብዙ የማታውቁት እንዳለ እመኑ። ከስተትም ትድናላቹ። የምታውቅዋት ይመስላቹና ብዙ ትሳሳላቹ። አንድ ህጻን ኤርትራዊ ቋንቋቹ ቢረዳና ትንታንያቹ ቢሰማ ይስቁባቹሃል ደግነቱ አብዛኛው ወጣት አማርኛ ኣይሰማም እድለኞች ናችሁ። ጎረምሶቹ ግን ስለኤርትራ ትንታኔአቹ ሰልችቶናልደ

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      There is nothing in Eritrea 0+0=0

    • @user-xz8cf4cn7r
      @user-xz8cf4cn7r Год назад

      @@Guto2790 0 is the one who knows nothin about his next door.

  • @tcagayberhe6002
    @tcagayberhe6002 Год назад +3

    1200 km የባህር ድንበር ተብሎ ይታረም

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 8 месяцев назад +1

    አኒ አምለው ያች ኤትዬጵያ የምትቢለው አገር አለች ስም ብቻ ነው አንጄ

  • @aurora45403
    @aurora45403 Год назад +4

    ሓታትን ተሓታትን ዉዒጊን እዮም ዝመስሉ(ደንቆሮ ጽላኣት እዩ ዘሎዎም)---ብቐደሙ ካብ ሃመማዶ መዓር ትጽበ!--

  • @mohali4561
    @mohali4561 Год назад +4

    1200 km ነው ለምን ቀነሰከዉቀይ ባህር

  • @oqubaykifle9554
    @oqubaykifle9554 Год назад +1

    የኣህያ ምስጋና ርግሕት ነው የምባለው. ጥላቻ ብታቆሙ ጥሩ ነው. ለራሳችህ ብላቸ-. እርስ በእርስ ከመባላት ዉጡ, መጀመርያ.በሰው ኣገር ገብተህ ከመፈትፈት በፍት. ኣሳፋሪዎች.

  • @user-xz8cf4cn7r
    @user-xz8cf4cn7r Год назад +3

    አልያስ ታረም የኣረብ አገሮቾ ኣባል ኣይደለችሞ

    • @Guto2790
      @Guto2790 Год назад

      Eritrea was begging to join the ARAB league! The Arabs wouldn't accept Eritrea! But they allowed an observer sit! Its like giving a Beggar a piece of bread!

  • @haileab33
    @haileab33 Год назад +1

    ትንሽ የኤርትራ መሸነፍ ፍላጎት ያልችሁ ያስሰማልና
    የኤርትራ ፖልርቲክ የማወቅ ችሎታ የላችሁም ብየ ኣስብለሁኝ።

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 Год назад +3

    Why you cannot talk about your fragile country Ethiopia ?

  • @ermiasnagash88
    @ermiasnagash88 Год назад +2

    Sea costal length of Eritrea is about 1300 km.

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh 5 месяцев назад

    የኢሰያስ ተተኪ ብጅዳ ኖው ያሎው :: በመካከለኛው ምስራቅ ::

  • @ermiasnagash88
    @ermiasnagash88 Год назад +1

    ለመሆኑ መቼ ነው ኢትዮጵያ በውድም በግድም የቀይባሕር በር ያስፈልገኛል ያለችው??? ኤርትራ የራሷድንበር ያላት ሉአላዊት ሀገር ናት:: ኢትዮጵያ በምእራቡ አለም ሴራ የኤርትራን ሀገርነት ነጥቀው ለሰላሳ አመታት ግዜ የሚይክል ሙሉ ኤርትራን ትገዛ እንደነበር ሁላችንም የምናውቀው እውነት ነው ነገር ግን ከዛ በተረፈ ኢትዮጵያ የባህር በር ኖሯት አያውቅም:: ለምንድነው ይህ ድሀው የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም እንዲኖር ፍቅርን የማትሰብኩት ምድረ ድንጋይ እራስ::

  • @negussiesamson3020
    @negussiesamson3020 Год назад +1

    ሽምግሌው መተንተን ወይም ፖለቲከኛ ኣይደለም የማስተናቅ ባህሪ ነው ያለው።

  • @helen-vr8fq
    @helen-vr8fq Год назад +2

    ናሆ ተበዳ ይዘከው ተኛ ሽማግሌው። አገርህ ትፈርስ ነበረች በወያኔ የኤርትራ ሰራዊት ገብቶ ባያድንህ

  • @gehbreabtesfaldet8935
    @gehbreabtesfaldet8935 Год назад +4

    ይሄ ሰውየ pro America ነው 😔

  • @user-qe8tz3gd3o
    @user-qe8tz3gd3o Год назад +13

    ክክክክክክክክ ምንም ትንታኔ የላቸውም ::መጀመሪያ የኢትዮጵያ መንግስት በውድ ይሁን በግድ ባህር እናገኛለን ኣላለም ::ይሄ ሰውየ ምንም ኣያቅም::

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 8 месяцев назад +2

    እኔ ምለው ምምን አገባቹ ማን ይተካ ምን ይተካ ምን አገባቹ ??

  • @siyumgebreyohannes5013
    @siyumgebreyohannes5013 Год назад +7

    Over 1000 kilometers Eritrea read sea

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

      This trash shimagile and this kirakinbo woyane they have no moral to give comments about kibur president esayas .

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

      China , russia,Russia, amaharas are enough for dirties

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Год назад

      We amaharas are fanos we are marching to aratkillo president esayas has no problem we amaharas donot need assab port that is eritreans port. we need our families eritreans

  • @mjbanda4088
    @mjbanda4088 Год назад +4

    Correction ,A 1,215-kilometer coastline, along with hundreds of kilometers of coast around its more than 350 islands, Eritrea is the proud owner of over 11% of the total area of the Red Sea.Feb 5, 2020

    • @mesfin818
      @mesfin818 Год назад

      With all this share of red sea ppl of Eritrea didn't even know what Fish is

    • @mjbanda4088
      @mjbanda4088 Год назад +1

      @@mesfin818 do you think so ? Teref Drone qomal lemani

    • @mmsaed4630
      @mmsaed4630 Год назад

      ​@@mesfin818yes the Arabs are eating Eritrean fish. That is true.

  • @paulosmehari-il9qo
    @paulosmehari-il9qo Год назад +1

    በተክርስትያን ወይ ምስግድ ከድካ ምስ ነብስኻ ተናዘዝ።ሓያል ዝበሃል ሰብ የለን ሓያል እግዝኣብሄር።

  • @Jesusuislove
    @Jesusuislove Год назад +3

    For your information Eritrea own more than one thousand three hundred kilometers, not nine hundred,the other thing If you put the full name, president Isaias Afewerk, then we too more respect to you and more like to your channel.

  • @michaeltekleab4854
    @michaeltekleab4854 Год назад +1

    Be like Eritreans work for your country

  • @freeomkesete1306
    @freeomkesete1306 Год назад +1

    Eritrea has a choice to be member of Arab league there is nothing which hinders us to do it. Plz get out from our internal affair

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 7 месяцев назад

    የአምባገነን መሪ ጣጣ አያልቅም። ተተኪ በምርጫ ነው ወይስ በህዝብ ንቀት? የኤርትራ ወጣት መቼ የራሱን እድል በራሱ ይወስናል?

  • @gehbreabtesfaldet8935
    @gehbreabtesfaldet8935 Год назад +7

    ሰውየው ያረጀ የጃጀ ነው ተውወው ቤትክርስትያን ይሕድበት .😢

  • @snitnekulu2976
    @snitnekulu2976 Год назад +2

    ከበስተ ጀርባህ ስንት መጻህፍት ደርድረህ ለጉራ ነው። እውቀት ታሪኽ ዜሮ🤔🤔። ችግራቹ ምንድነው ቀይ ባህራችን ከፈለግን ለግብጽ, ለቻይና ከፈለግን ገመላችን ይዋኙበት ኣያገባቹሁም።

  • @wowo9142
    @wowo9142 Год назад

    IGAD- አመሰራረቱ ለድርቅ ነበር !!
    የመሰረቱት ኮለኔል መንግስቱ እና አራፕ ሞይ ናቸው።

  • @yemaneghebreab5364
    @yemaneghebreab5364 Год назад +4

    Nonsense analysis!!!!!!!!

  • @mizanabraha573
    @mizanabraha573 Год назад +1

    ስለ ኤርትራውያን እኛ ኤርትራውያን ኣለን በሰበብ ቀይሕ ባሕር እያላቹሑ ነገር ኣታማስሉ ከተቻለ በሰላም ኢትዮ ኤርትራ ይሑን መላ ኣፍሪቃ በስላም የምንኖርበት የሰላም መዝሙር ዘምሩ ኤርትራ በልጆቻ ተከብራ የምትኖር ኣገር ናት ክብራን የሚጥስ ካለ ደሞ እንዳአግባቡ ትመልሳለች ኤርተኣዊ ፍቅር ነው በሓገሩ በባሕሩ ግን ቀልድ የለም ዘላዓለማዊ ዝክሪ ንሰማዕታትና❤

  • @besm113
    @besm113 Год назад

    ምናገባችሁ ስለ ተተኪና ሌላ ጉዳይ እንደማቱሳላ 800 ዓ ይኖራል።የተረገማችሁ
    ህዝብ ይልቅ የናንተ አርጉ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 месяцев назад

    Isayas tetekiii yelewim Ereteria lemena ye Ethiopia akal tehonaleche !!!

  • @user-zy7mn1dg4n
    @user-zy7mn1dg4n Год назад +1

    እናንተም ለዚ በቃቹ ተመስገን እንደዛ እንዳላሽቃበጣቹ

  • @michalabraha4364
    @michalabraha4364 Год назад +1

    Knowing kkkkkk🇪🇷🇪🇷