ተስፋ ያስቆረጠኝ ነገር...?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በጣም ትንሹ ጉዳይ ተስፋ አስቆርጦኝ ነበር #marakiweg#ማራኪወግ#gizachewashagrie

Комментарии • 306

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 Год назад +284

    ከመቶ ሚሊየን በላይ ህዝብ በሚኖርበት ሀገር እንዲህ መልካም ነገር የሚያዘጋጁ ዮቲዮበሮችን መቶ ሺህ ማስገባት ለምን ብርቃችን ሆነ ???🤔🤨

    • @zahrazahra3249
      @zahrazahra3249 Год назад +10

      ውሸትና መታለል የሚያማልለን ነን ወይም የሚያጃጅል ነገርን ነው እየወደድን ያለነው ታገስ ከዚህም በላይ ትሆናለህ ሚሎን ገብተህ እናያለን።

    • @sisaykasu2430
      @sisaykasu2430 Год назад +1

      You are right. That is also a puzzle for me

    • @user-ok1in4iu2e
      @user-ok1in4iu2e Год назад +4

      ሁለት ሰው ስብስክራይብ እናስድረግ ከዛም ይሞላት

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 Год назад +4

      እባካችሁን እስቲ ዛሬ ቀን አንድ ነገር መልካም አደረግን ብለን እንድናስብ ገብተን ያየን ሁሉ ሰብስክራይብ እናርግ እናስደርግ መልካም ስናደርግ ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ለጤናዬ ብዬ ነው ትንንሽ መልካም ነገሮች የማደርገው ያውም ምንም የማንከፍልበት ለምሳሌ ጠዋት ወደስራዬ ስሄድ መብራት ላይ መኪናዬ ውስጥ ሆኜ ፈግግታ ላየኝ ሁሉ እሰጣለሁ ... እመኑኝ ይጠቅማችኃል ምናለ እንደዚህ እየለፋ .. ደግሞ እሱ ገንዘብ ቢያገኝ አገር ይጠቅማል ገንዘቡን ኢንቨስት የሚያረገው እዛው አይደል
      እባካችሁን አድርጉት

    • @kukuleta2101
      @kukuleta2101 Год назад

      Tekikil

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад +66

    ብዙዎቻችን በፈተናውስጥ ነው ያለፍነው ስላለፈው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 Год назад +35

    ይገርማል በሁላችንም ህይወት ፈተና ግድ ነው አይነቱ ይለያይ እንጅ ሁሉም አለፈ በርታ🙏

  • @seniti375
    @seniti375 Год назад +23

    በችግሬግዜ ማንም አንደማይቁም ብዙ ግዜ አይቻለሁ ግን ፈጣሪየ ያግዘኛል አልሀምዱሊላሂ ከስው ይልቅ ያንትአገዛ ይበልጣልና

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 Год назад +47

    ወንድሜ ዋናው ጤና ነው, እንኳንም ሞከርከው ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሄርን አመስግን, ብዙ ሰው ያችን ሰአት መታገስ አቅቶት የማይገባ ነገር በህይወታቸው የወሰኑ አሉ,ትልቁ ነገር ይሄን ችግር እንዳልፍ የረዳህኝ ብለህ እግዚአብሄርን አመስግን

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Год назад +2

    የእውነት ነው የምለው አንተ ልጅ ተስፋን በትልቁ ሰንቆ ለስራ የሚተጋ ወጣት የትም አላየሁም ግዝሽ አንተ እየተጓዝክ ያለህበት መንገድ በጣም እቀናበታለሁ እናታችን ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈልፅምልህ የምትገርም ወጣት በቃ ኮንፊደንስህ ጥግ ድረስ ይመቸኛል🙏🙏

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Год назад +1

    እኳን እ/ር እረድቶህ አለፍከው እርሱ ይለያይ እንጂ እደዚህ ከባባድ ቀናቶችን ብዙዎቻችን አልፈናል አንድ ቃል ይገርመኛል ከምንችለው በላይ አምላካችን አይፈትነንም ትታገሱ ዘንድ መውጫንም ያዘጋጅላችዋል ይላል እ/ር እኛን የሚሰራት መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Год назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d Год назад +4

    አሁንም ባልተወለድኩ የሚል ሰላለ ያለፈ ነገር ሰናወራው ለሌሎች ተሰፋ ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +3

    የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Год назад +2

    ጎበዝ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስህ ብዙ ነገር ተማረኩ ካንተ
    1ሰውን በችግሬ ይረዳኛል ያግዘኛል ብሎ ተስፍ አለማድርግ
    2አብዛሀኛው ሰው ከላይ ይምሰል እንጂ መልካም ነገር ችግር ሲደርስ አይዞን የሚል እንደሌለ
    3 በጣም ድንቅ ካንተ የተበደርከውን ለመመለስ ያለህ ሁኔታ ችግሩ ሲከሰት እነሱም ጊዜ በመስጠት አንተም የሰውን ብድር ምን ያክል እንደከበደህ አድናቂህ ነኝ
    ባለንበት ጊዜ ተበድሮ ወስዶ በሚክድበት ጊዜ ችግሩን አልፎ ድጋሜ ላንተ ሙስቢ ሌላ ችግር እያበጣ ያለ ተበዳሪ እንዳንተ አይነት ለብድር የሚጨነቅ ሳይ ተሻለኝ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Год назад

    በእውነት ውስጤ ተረበሸ እዲህ አይነት ችግር ገጥሞኝ ሥለሚያውቅ እዳተ ባይሆንም ግን አሣዘከይ አይህ ያሁሉ ያልፋል ዋናው ጤና ረጅም እድሜ ይሥጥህ ክፉ አይንካህ አይዞህ በርታ ወንድምዬ

  • @sinteab5221
    @sinteab5221 Год назад +8

    የአብዛኛው ህይወት በነዚህ አይነት ፈተናዎች የተሞላች ናት ችግሮች ያልፉ ይሆን ብለን የተጨነቅንባቸው ቀኖች ብዙ ናቸው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +3

    አንዳንድየ ነገሮችን በአንድ አንግል ብቻ እናይና ከዚያ የጠበቅነው ነገር ሳይሆን ሲቀር እንጎዳለን ነገሮችን ስናስብ ይሆናል ብለን ብቻም ሳይሆን ላይሆንም ይችላል ብለን ብናስብ መልካም ነው እላለሁ እንድኔ እንዳንጎዳ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ምክርህ እግዚአብሔር ለኹሉም ነገር ምክንያት አለው ይመስገነውና

  • @kidistmulu4310
    @kidistmulu4310 Год назад +6

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እንኳን አለፈ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +4

    አስተማሪና እኔንም ያሳለፍኩትን ውጣ ውረድ
    አስታወስክኝ ብዙ አልፌያለሁ እያለፍኩም ነው
    እግዜያብሄር ይመሠገን ከፊትም ከሆላም ያለኝ ፈጣሪየ ነው

    • @yodit
      @yodit Год назад

      Be fetari yemitemamen sew kenu birezmem moges yagegnal

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +3

    ጎበዝ ነህ ከምትሰራቸው ነገሮች በመነሳት እግዚአብሄር ደሞ ይረዳሃል አንተ ወጣት ነህ ነገር ግን በእድሜ ከሚበልጡህ ሰዎች መዋልህ ብልህነት አዋቂነት ነው መፅሐፍ መፃፍህ ደግሞ ገራሚ ነው ። አመስግን ፈጣሪን🙏

  • @user-jn9oz2pe5m
    @user-jn9oz2pe5m Год назад +2

    በጣም፡አስተማሪ፡ታሪክ፡ነዉ፡ጀግና፡ነህ፡ወንዲሜ፡በርታ

  • @miskirtinesa-2878
    @miskirtinesa-2878 Год назад

    የህይወት ተሞክሮህን ያለፍክበትን አስቸጋሪ ጊዜ ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Год назад +4

    አይዞህ ወንድሜ እንኳን አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህ ይመር

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Год назад +3

    Exactly

  • @amenerma5924
    @amenerma5924 Год назад +3

    ጎበዝ ነህ እነዛን ቀኖች ያሻገረህ ጌታ ይክበር ።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም የህይወት ጉዞህን ስላካፈልከን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Год назад +6

    ፕሮግራምህን በጣም የምወደው እና በጣም ጎብዝ ነህ በርታ❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад

    የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነዉ ጎበዝ ነክ በርታ ወንድሜ መጨረሻዉ ደስ ይላል እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏🙏 በርታልን እሺ❤❤👍👍👍👍👏👏

  • @lilykasa6161
    @lilykasa6161 Год назад +3

    የተረጋጋህ መልካም ልጅ ነህ ያሳለፍከውን ተሞክሮ ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ለወደፊትም ይቅናህ የምትሰራቸው ነገሮች ጨዋነት የተሞላበት ስራዎች ስለሆኑ በዚሁ ቀጥል🙏❤

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 Год назад +5

    ጎበዝ በርታ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +7

    በርታ አንተ አሁን ምንም ቢመጣ መወጣት ትችላለህ!!!!

  • @zenatv844
    @zenatv844 Год назад +4

    ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሲያዘጋጅልህ ለጊዜው ተስፋ እንድትቆርጥ ያደርጋል። ምክንያቱም ሌላ የተሻለ በር መኖሩን እንድታይ ጠባቧን በር ይዘጋብሃል። ያኛው ዩቱዩብህ ሲዘጋብህ ፈጣሪ ለሚመጥንህ ሌላ አላማ እያመቻቸህ ነበር። ካንተ የህይወት ጉዞ ብዙ ተምረን ብዙ የምናተርፍበት ነው። በርታልን ጊዞዬ🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад +3

    ፈተና ያለነው ወጣትነት ደግሞ ብዙ ተስፋ እንድናደርግ ያደርጋል ከተገቢው በላይ በማቀድህ ነው የተጎደሃው ትልቅ ትምህርት ነው ውይ የሰው ብድር ደግሞ ከባድ ነው።

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Год назад +2

    ለእግዝያብሑር የሚሳነው ነገር የለም

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Год назад +2

    እንዴት መቆም እንደምችል እንኳን በጣም ግራ የገባኝ ዘመን ላይ ነኝ አሁን። ለመጨርሻው ውሳኔዬ ምናልባት ትክክለኛ ቦታ ማጣቴ ተፅእኖ ያሳደረብኝ ይመስለኛል እንዲሁም ትንሽ ወኔዬ እየተቀያየረ ያስቸገረኝም ይመስለኛል። ያቺን ወኔ እና ቦታ ካገኘሁ ምናልባት ሩጫዬን ጨርሻለሁ የምለውን ነገር አሳካው ይሆናል።
    ከሁሉ መስማት የሚያስጠላኝ ነገር የፈጣሪ ቃል ምናምን የሚለው ነገር ነው። ፈጣሪ በጣም ጨካኝ ነው ፈጣሪ የሚባል ካለ ። የሰው ልጅ መክራ የገባው አይመስለኝም። ለዚህም ነው ፈጣሪ የሚባል ነገር መስማት የማልፈልገው። ዛሬ እዚህ ላይ ነኝ። ነገ ይኖረኝ ይሆን ወይስ ሩጫዬ በዚሁ ይጠናቀቅ ይሆን አላውቅም። የፈጣሪ ቃል ግን በጣም ይዘገንነኛል።😭😭

    • @Ninaru119
      @Ninaru119 Год назад

      Hi selam new plese fetarim sewim sayhon sewin miredaw neger sew lerasu yalew amelekaket new. Bersih/ berasih temamen emen. I have been the same sechuation with you what helps me is to believe on my self!! You have to believe on your self weather you sick poor and so on. Tray to keep your mind Peace!!’

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +1

    ወይኔ ጊዜ ወንድሜ! ህይወት እኔንም እንዳንተ ነበር የሸወደችኝ። ስማር፣ኢንጂነር ስሆን፣ስራ ስቀጠር እኔ ማግኘት አለብኝ ብዬ የሳልኩት ከምኖረዉ ጋር እየተጋጨ ለምን ተፈጠርኩ እስክል እራሴን ብዙ ጊዜ ጠልቻለሁ። በፈተናዎቼ ወቅትም ለብቻዬ ነበርኩ። ጭንቀት እንዴት ዉስጥን እንደሚያቃጥል እና ስንተነፍስ ሁሉ እሳት እንደምንተነፍስ በራሴ ነዉ ያየሁት። ዉድቀት ያስተምራል። ዛሬ ተሳክቶልኝ የምፈልገዉን አግኝቻለሁ። ምክንያቱም ከዛ ፈተና ለመዉጣት ስሞክር እንዳለኝ የማላዉቀዉን ጥበብ አገኘሁ። ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አለመቁረጥ ለስኬት ጥሩ ነዉ።

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Год назад +5

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏👍

  • @biruktaytmelaku7925
    @biruktaytmelaku7925 Год назад +8

    ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ማንኛውንም ነገር ስንጀምር ሰውን ተስፋ አርገን ሳይሆን እራስን ችሎ መጀመር ያልከው ነገር ተመችቶኛል

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Год назад +1

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን👍❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Год назад +4

    የማከብርህ
    የምወዲህ
    የማደንቅህ
    ድንቅ ብርቱ ነህ ወንዲም በርታ

  • @cnsid1628
    @cnsid1628 Год назад +2

    ወንድም አለም በጣም አናመሰግናለን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +3

    መፅሀፍ ቅዱስ ሰው ሸንበቆ ነው አትደገፈው ይላል እናም ወደፊት የሆነ ስራ ለመስራት ስታስብ በርከክ ብለህ በነገሩ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ነገር ለማድረግ አስቤ ነበረ እናም ያንተ ፈቃድ ነወይ ብለህ ጠይቀው የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ነገር መጨረሻው ያማረ ይሆናል ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እየሄድን ብዙ ተጋግጠናል። በጣም አስተማሪ ነው እያዳመጥኩህ አበዳሪዎችንህ ነበር የማስበው 🤔

  • @salemwoldeyohannes3591
    @salemwoldeyohannes3591 Год назад +2

    Thank you for sharing, it’s helpful

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o Год назад +3

    ይሕ ሴሜት እኔም ደርሶብኛል😥 ሁሉም አለፈ የስጋ ዘመዶቼ ባለ ሀብቷች ናቼዉ ግን ዙረዉ አላዪኝም አሁን እንኳን ለራሴ ለሰዉ እተርፋለሁ ያ ጊዜ ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ 🙏🙏🙏 !!! ጎበዝ በርታ ብዙ ካንተ እጠብቃለን ወንድም አለም

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q Год назад +3

    እውነት ነው በሰአቱ ምንም የማልፍ ይመስላል ሰውም ተስፈ አይሆም እኔም አለም ጨልማብኝ ብቻዬን የቆምኩባቸው ጊዜያቶች ብዙ ናቸው እርቦኝ ዘመድ ጋር ስሄድ መጣች ደሞ ይሉኝ ነበር አለፈ ሁሉም ዛሬ አሜሪካን ድረስ እየደወሉ ምን እነረላክልሽ ሲሉኝ ግርም ይሉኛል ሲደገፋት የማያጋድል ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Год назад +1

    በነገራህ ልይ ግርም ይለኛል ያንት ፖሮግራም በጣም ምርጥ ነው ከብዙ አንግል ስታይ አንደኛ አርቲስት ምን አይነት ኑሮ እንደሚኖሩ የሚያሳይ ነው የጣፍትን የሚያሳይ ነው ግን ስዎች ምርጫችው ይገርማል ብቻ አንት ነፁ ስራ ትልቅ ባታ ትደርሳለህ ደስ የሚለው ህይወት መውደቅ መነሳት ከሌለው ህይወት ጣም የላትም እና እናመስግናለሁ

  • @fatimaahmed4632
    @fatimaahmed4632 Год назад +5

    ችግርን የደረሰበት ነው የሚውቀው ግን ሁሉም ያልፋል

    • @yodit
      @yodit Год назад

      Tekekel be cheger yalefe sew hullunm aynet cheger yeredawal

  • @henoktesfaye9420
    @henoktesfaye9420 Год назад +5

    Great way of story telling! So educational! Thanks!

  • @meskeremgeleta909
    @meskeremgeleta909 Год назад +3

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥልበት

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 Год назад

    ጎብዝ ነህ ማወቅ ያለብህ ነገር ግን ጤና ነበረህ ለዚህ በቃህ ያጋጥማል እ/ር ይወድሀል።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +5

    ሲጀመር ተስፋ ማድረግ በእግዚአብሔር ነው በርታ ወንድማለም ስውን አምነህ ስራ እንዳትጀምር ትልቅ ትምህርት ነው

  • @WGK4684
    @WGK4684 Год назад +2

    እውነት ነው ተስፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!! ግዜ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @chricti
    @chricti Год назад +3

    ህይወትን ቆርሶ መካፈል ቀላል አይደለም ግን ያን ሁሉ አልፈህ ልታጋራን ስለወደድክ አመሠግናለሁ ይህን መናገርህ እንዲህ ነው እንዴ ብዬ አጠገቤ ያሉ አይነት ሰወች እንዲሰማኝ አድርጎኛል ይህ ደግሞ የምትዳሰስና ምትጨበጥ ስላደረገህ ይበልጥ እንዳከብርህ አርጎኛል ብዙ ተማርኩብህ በርታ ቀጥልበት

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Год назад +5

    ለምን እንደሆን አላውቅም ማራኪን በጣም የምወደው ሚዲያ ነው እናመሰግናለን ።

  • @nahomhd6630
    @nahomhd6630 Год назад +1

    Ejeg betam astemari/mekarim new kante ewneet ameseginehalew.

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 Год назад +3

    እንኳንም በሰላም በጠና ሆኔ እህንን እድል አየክ አውንም በነገሪ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሪዳክ ያግዝህ ለብዙዎች የመፈተ ሰው ትሆናለክ ዘመንህ ይባረክ
    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
    በላይክ ሽር በማድረግ ዩቱብን እናበረታታው ተባረኩልኝ ዉዶችየ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 Год назад +6

    ፕሮግራምህን በጣም ነው የምንወደው!!! በርታ ጀግና ወንድማችን!!!
    🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Год назад +1

    በጣም አሪፍ እና ትምህርት ሰጭ ነው ያስተምራል እናመሰግናለን አይንዞህ በርታ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Год назад +1

    መሸአለህ ቡተ ስየሞሩ ወንድም እንከን አለፉክ ይህን ግዙ ህሉሞ የለፈል

  • @degemegngezahegn3205
    @degemegngezahegn3205 Год назад +4

    እኔ አሁን ሀይለኛ የድብርት ስሜት ላይ ነኝ፡፡ ብር ተበድረ ዘፌን አውጥቼ አልታዬልኝም፡፡ ዕዳ መክፈል አለ፡፡ ቤት ክራይ አለ፡፡ ምግብ አለ፡፡ የሀገራችን ወቅታዊ ሁነታ ስራ እንድቀዘቅዝ አድርጓል፡፡ ማንም አይረዳህም፡፡ ለኔ ይህ ጊዜ ከባድ ጊዜ ነው፡፡ ያንቴን ተሞክሮ በመስማቴ ደስ ብሎኛል፡፡

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Год назад

      ዘፈኑን ንገሪኝ ሼር እናርግለሸ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Год назад +10

    ወንድማችን ያለፍክበትን የህይወትህን ገጠመኝና ስኬት እጦት በግልፅነት ወጥተህ መናገርህ እጅግ ድንቅ እና አስተማሪ ነው ስለዚህ ልትመሰገን ይገባልና እናመሰግንሃለን::
    ህይወት በብዙ ውጣ ውረድ የተሞላች ናት ስለዚህ DL M. የተባለው ፀሀፊ እንደተናገረው "ስህተት በራሱ ውድቀት አይደለም ነገር ግን ከስህተታችን የማንማርበት ከሆነ ውድቀት ይሆናል "
    ስለዚህ ከስህተታችንና ካለመሳካት ተምረንበት ለተሻለ ስኬት በጥንቃቄ ልናቅድና ልንሰራ ይገባል ባይ ነኝ::
    Thank you

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 Год назад +3

    አመሰግናለሁ!
    በጣም ትምህርት ሰጪ ነው!!

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Год назад +1

    በእዉነትም አስተማሪ ነዉ በርታ ግዜ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +1

    መጽሐፍ የማንበብ ፍላጎት ብዙም በሌለበት ሐገር መጽሐፍ ሲጻፍ እንደ አንድ የ ጎን ስራ ነው መቆጠር ያለበት::ያውም ተበድሮ በጣም ከባድ ነው::ለማንኛውም እንኳን ፈጣሪ አግዞክ ከእዳ ወጣክ::

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Год назад +2

    ይገረማል ምንም ችግር አይቶህ የማያውቅ ነው እኮ እምትመስለው ለእኔ ትልቅ ትምህት ነው የሰጠኸኝ እኔም ካለሁበት ችግር ወጥቸ ለማውራት ያብቃኝ ብርታት ሁነኸኛን ❤❤❤💚💚🙏🙏🙏😘

  • @emanuelgirma1262
    @emanuelgirma1262 Год назад +3

    You took life 101 very well...now I am going to subscribe to your channel

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Год назад +3

    በህይወታችን መዉደቅ ያጋጥማል ዋናዉ ለመነሳት መታገል ነዉ።ከምንም በላይ በእግዚአብሔር መታመን ያስፈልጋል።በርታ ወንድማችን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስራልን

    • @ermiaserifo9948
      @ermiaserifo9948 Год назад

      አመሰግነለዉ ጀግነ ሰዉ!!!!!!!!!!!!!

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Год назад +3

    አይዞህ ሳይጨልም አይነጋምና መታገስ ወጋ እንዳለው አወኩ👍❤

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад +1

    ወዴሚ እኔም በሰው አገር ስት ግዜ ተስፋ ቆረጨ አሁንም በተስፋ አለው

  • @rozademere9117
    @rozademere9117 Год назад

    አይዞኚ ሁልም ለበጎ ነዉ አሁንላይ አልፎል ሁሉም ሰዉ በፈተና ያልፍል አንተበቻ አትለፈ ተሲፋ ፈጠሪነዉ የማይከዳ ታማኚ እሲብቻ❤❤❤

  • @bettyg5486
    @bettyg5486 Год назад +1

    It's a big lesson for us...tnx a lot

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Год назад +2

    የምኖረዉ ሰዉ ሀገረ ነዉ የአንቴን ታሪክ በጠም ነዉ ያበረተተኝ የሰዉ ልጂ ተስፈ እግ/ር ብቸ ነዉ ለሁሉም ግዜ አለዉ ይለዎጠል እኮ !!!!!!!

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የማይነጋ ሌሊት እና የማያልፍ ቀን የለም ተመስጌን

  • @bahirumekete
    @bahirumekete Год назад

    "ይህ ቀን ያልፍ ይሆን" እያልኩ ባለሁበት ሰዓት ያየሁት ነው!! ለእኔ ትምህርት ነው መጽናኛም ነው! አመሰግናለሁ ግዝሽ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Год назад +2

    Betam Gobez kene lezahh qetlbat.....plass like 👍🏾 bemaderg enabertataw

  • @amsal2076
    @amsal2076 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሁንም ደስታህን ይበዛልህ ወስጢን ነካህው

  • @kaleyegecheye2708
    @kaleyegecheye2708 Год назад

    አይህ ነበር ለምን እንደሆን አላውቅም ሰብስክራይብ አላደረግሁም ነበር አሁን ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ በርታ ትልቅ ደረጃ እንደ ምትደርስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Год назад +1

    ሰላም ለሁሉም አለም ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብርታትን ጥንካሬን ሊያስተምረን ነው ገና አንተ ወጣት ነህ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን

  • @4U_00
    @4U_00 Год назад +1

    በህይወት ላለመኖር ራሴን ለማጥፍት ሞክሬ እግዚአብሔር አተረፈኝ :: ዛሬ ግን ደስተኛ ሰው ነኝ :: ተስፍ አትቁርጡ !!

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z Год назад +2

    አይይይይይይይይ ምን ያላየሁት የችግር አይነት አለ ማወራዉ ስለለኝ እጅ ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ አሁንም ስደት ላይ ነኝ መቸነዉ እማርፈዉ እያልኩ የኔ ቢጤ የሆናችሁ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Год назад +9

    ሰው የህይወት ልምዱን ሲያካፍል ተመስጬ የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ ግን🤔እናመሰግናለን 😇🙏

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Год назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሉ ነገር ያልፋል
    ዕድሜና ጤና ይስጠን

  • @already_nt
    @already_nt Год назад

    Betam astemari tarik new 👌 enamesegnalen wudu

  • @fkrtech
    @fkrtech Год назад +29

    እንዴት ነህ ግዝሽ ? እኔ ደግሞ 2009 ለምን ተፈጠርኩ? ያልኩበት አመት ነበር ህይወት አንዳንዴ ተገለባባጭ ነች ካለፈ ግን ለምን አልኩ እንላለን ብቻ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ደስተኛ ነኝ ፡፡

  • @masa5699
    @masa5699 Год назад +1

    በጣም ካባድ ነው ሁሉም ግን በግዜው ይሆናል በ እግዛብሔር ፈቃድ ይሆናል አረፈ ተሞክሮነው ወድማችን 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @ADONITBD
    @ADONITBD Год назад

    Enamesegnalen Gizish.temokirohin silakafelken.enem be endezih aynet fetena wist alfe alehu ere endewim eske metamem (4 wer comma wist)dires dershalehu.Temesgen ahun tenayem temelso beselam eyeserahu new.ayzon berta."Nothing is impossible ".......

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +3

    አልፎ ሲወራ ቀላል ነው በሰዓቱ አሰብኩት

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Год назад +4

    አንተ ላይክ ልጄ ነህ ስለሆነው ስላፈው በጎ ስለሆነው እግዚያብሔር ይመስገን።
    ግሩም ለዛ ባለው ትምህርታዊ መልእክትህ
    ከልብ እናመሰግንሀለን ብሩክ ሁን
    ለሁሉም ጊዜ እንዳለው አትርሳ።
    "ስለጨዋነትህ ስለእርጋታህ ሁሌም እደነቃለሁ"
    መልካም የገና በአል ይሁንልህ
    My handsome son 💙

  • @biluabi842
    @biluabi842 Год назад +1

    የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ሲወራ ግን ይቀላል አልፏል ወንድሜ አሁን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @yordanos211
    @yordanos211 Год назад +5

    I cried when I was watching, i can see strength when you talk about it. i learned more. Good that you shared for those who believe success is easily achieved. Success is a process…. “The person who can save you is only you !!”😉 thx

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад

    አዎ ሁሉም ያልፋል የማያልፈዉ የፈጣሪ ቃል ብቻ ነዉ እኔም ባለፋት ሁለት አመታቶች ተንከባልዬ ተንከባልዬ ዛሬ ላለሁበት ቀን ደረስኩ ተመስገን ተስፋ ቆርጦ ራሱን ያጠፋ ሰዉ ብቻ ነዉ የመኖርን ትርጉም የሚዘጋዉ

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Год назад +1

    በትላንቱ ህይወትህ ላይ የነበረው ተስፋ ነገም የአንተ ነው ያጊዜ ያንተ ስላልነበረ ብቻ ሳይጠፋ እግዚአብሔር ላንተ ጊዜ አሻግሮታል የዛኔ ያሰብካቸው ነገሮች ተሳክተው ቢሆኑ ኖሮ አንተ ጋር እሚጎድሉ ነገሮች ይኖሩ ነበር ዛሬ ላይ ለቆምክበት የትላንቱ የስኬት ጉዞህ የስጠህን የእውቀት ብርሀንን ታገኘውም ነበር አየህ ትላንት ተስፋ ያስቆረጡን ነገሮች ዛሬያችንን ወይም ነገን ያበሩታል እግዚአብሔር መልካም በዛ ጊዜ ያልፈቀደወ ያልሆነው ሳይመለከትህ ቀርቶ አይደለም አንተ ልጁ እንዳትጠፋበት ነው ስለወደደህ ነው ነገህን ቀና ሲለሚያደርግልህ ነው ትላንት ያልሆነው አንተ እንድትማርበት ነው እንጂ ተስፋህ እንዲጠፋ አይደለም ትላት ያሰብካቸው ያንተ ናችው በጊዜው በቦታቸው ታገኛቸዋለህ አንተ ጎበዝ ወጣት ነህ እግዚአብሔር የመንገዶችህ ብርሀን ይሁንህ መንገድህ የተጠረገ ይሁን በረታ የትላንቱ ጉዞህ ሳያደክም ትምህርት ቤት ሆኗል ። ተባረክ 🙏🥰😍ስላልሆነው ስለሆነው የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ይመሰገን

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 Год назад +2

    የኔ ጀግናዬ

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 Год назад +1

    በረታ ምርጥ ስራዎች የሚመጣ ይፍተናል ህዝቢ የማይጠቅም ላይ ነው አመለካክቱ

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 Год назад +1

    lam proud of You my brother God is good all the time trust him he's with You egzlabher Yimesgen enqun aderesen 🙏

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Год назад

    gize berta ewunte betam ጀግና ልጅ ነክ በርታ እሺ የፈለከብት ነጌ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ

  • @salehkhlo3855
    @salehkhlo3855 Год назад +2

    ብርታ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማር

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Год назад

    Gobizea በርታ👌👌👌

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад +1

    በጣም ከባድ ነው በፈተና ስአት የምንቋቋመው የማይመስለን ፈተና ያጋጥመናል ግን እግዚአብሔር ያማንችለውን አይሰጥም እንኳንም ያን ቀን አለፍከው የምር እኔ በህይወቴ እጂግ ብዙ ፈተናውችን እልፌ አለሁ ግን አሁን ላይ ሳስበው ይገርመኛል ያስተምረኛልም መፈተን ጡሩ ነው እንድንጠነክር ያደርጋል

  • @dadadada2569
    @dadadada2569 Год назад +1

    Wow

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +1

    ሰላም ታውቃለህ የነበረህ ጭንቀት እደተጋባብኝ አሁን መቼም ፈተና ቢኖርም እንደ መጀመሪያው አይሆንም ።ፈጣሪህን አመስግን

  • @malikambarwakotube2058
    @malikambarwakotube2058 Год назад +1

    ጥንካሬህ 👏👏👏👏