3ቱ መስቀሎች ክፍል 1 ----በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 106

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 года назад +13

    ጌታ ሆይ ይህን ቻናል እንዳውቅ ስለርዳኸኝ አመሰግንሀለው ፀጋው ያብዛልህ

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 9 месяцев назад +4

    የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @AlmihileAlmi
    @AlmihileAlmi 8 месяцев назад +1

    በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድሜ አገልጋይ ዳዊት ሰለ መልካም ትምህርቶችህ እግዚአብሔር ይመስገን ። አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ። ከዚህም በላይ የቃሉን ሚስጥር ይግለጥልህ ተባረክ ። ለእኔና ለእንደ እኔ ያሉ ብዙ አማኞች ከመደነባበር ያወጣኸን ወደ እውነተኛው መስመር የመለስክን እጅግ በጣም እድለኞች ነን። አንተ ብሩክ የተባረክ ነህ። ፈቃድህ ቢሆን በአዲስ አበባ ውስጥ አንድ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ብትከፍት ብዙዎቻችን በጣም በጣም ደስ ይለን ነበር። በእርግጥ በሚዲያ ሁሌም እንስማሃለን እንከታተልሃለን ግን እንደ በአካል ተገኝቶ መማር አይሆንም ። ጌታ ይረዳሃል አስብበት ማለቴ ነው።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ 😍🙏

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 3 года назад +11

    የክብርን ጌታ ኢየስስን ብቻውን አምላኬ ብሎ በማመን ላይ የተምሰረተ እውቀት እውነተኛው መሠረት ነው::

  • @laitube1323
    @laitube1323 3 года назад +11

    በጣም ደስ የሚል የመስቀል ትምህርት ! ጌታ ይባርክህ!!

  • @jerry3041-u4f
    @jerry3041-u4f 9 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤ ወንጌል በዚህ ደረጃ ገብቶኝ ያውቃል ብዬ መናገር አልችልም
    ፀጋ ይብዛልህ 😇

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 года назад +1

    ዴቭ ምርጥ ተንታኝ ስለጌታ ቃል አረ አይለውጥክ እንዴት እንደተጠቀምን ስለትምህርትክ wow ጌታ የለየክ አገልጋይ pew

  • @teklearaya1204
    @teklearaya1204 Год назад

    ዴ ቭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኽህ
    እንዳንተ የመስቀሉን ሥራ የእየሱስን ፍቅር የሚያስተምሩን ወንጌላውያን ያብዛልን
    ተባረክ

  • @nehemiahmillion6193
    @nehemiahmillion6193 2 года назад +1

    ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ ናቸው። ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ነገር ግን አንድ ሃሳብ ላይ ብዙ ትቆያለህ። ይህን ብታስተካክል መልካም ነው። እላለሁ። ጌታ ይባርክህ!!!!!

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    ፓስተር፣የባረከህ፣ኢየሱስ ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይባረክ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 6 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @AbaniMan-q6q
    @AbaniMan-q6q 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +3

    ዋው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍🙏🙏

  • @abebekidane3270
    @abebekidane3270 Год назад

    እየሱስ የአለምን በድል የምያስተስርይ ነፁ የአግዚአብሔር በግ

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @chilot97
    @chilot97 Год назад +1

    ቃል የለኝም
    ብቻ በርታ... ወንድሜ

  • @የክርስቶልጀነኝክርስቲያን

    😭😭😭😭😭ኢየሱስ ለኔ የሆንከው ብዙ ነው 💔💔💔💔💔💔እረ ማስተዋል ስጠኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ 😭😭😭😭ኣባ ኣባ ኣባ

    • @dffcvvv811
      @dffcvvv811 3 года назад +1

      Yenaw 😘amen amen 🙏🙏

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 года назад +3

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።በርታ ትምህርቶችህ ይለያሉ።።God bless you❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Год назад

    ክብር ለ ኢየሱስ ❤❤❤❤ ተባረክ መጋቢ ዳዊት

  • @WabiTesfa
    @WabiTesfa 6 месяцев назад

    I like your teachings

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 года назад +5

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ዴቭ
    እንኳን በሰላም መጣህልኝ

  • @bergeneolle4571
    @bergeneolle4571 2 года назад +1

    ዘመንህ እንደ እግዚአብሔር ቃለ የተባረከ ይሁን ውድ ወንድሜ ዳዊት መጸሐፍ ቅዱን መሠረት አድርጎ በተነሣ ሃይማኖት ሁሉ ያለውን መሠረታዊ የትርጉም ችግር እንድታውቅ ሰለምታስተምር እንድሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ እየተረጓምክ ስለምታስተተምር አደንቃለሁ በዘመነ ሁሉ ራሃበም ሰለነበር አበረታታሃለው

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 Год назад

    እንኳን አወኩህ ወንድም ዳዊት አንተን በማወቄ እ/ር ይመስገን።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +3

    ፀጋው በእጥፉ ይብዛልህ ዴቭ 🙏አለም ለዚ አለም ነገር ቦታ አላት ለጌታ ኢየሱስ ግን ቅንጣት ታክል ቦታ የላትም 😭😭አባት ሆይ አንተም መስማት ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад

    እግዚአብሔር ሰለ አተ የተመሰገነ ይሁን አሜን አዎ
    እጅግ በጣም ብዙዎች ነን ባልተ ለወጡ ግለሸቦች የአውሬ እራት የሆኑ አሉ ።

  • @atekiltabera5552
    @atekiltabera5552 3 года назад +2

    ዴቭ ጌታ ባርኮሀል ዘመንህ ይለምልም

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ የወንጌል እውነት ስላካፈልከን እኛም ጌታ ሰምተን የምንጠቀም እንጂ የማንጠፋ ያድርግ

  • @eliasergado9436
    @eliasergado9436 6 месяцев назад

    Dev thank you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 Год назад

    GOD bless u my brother

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ::

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад

    ብሩክ ነህ ዴቭዬ ጌታ አብዝቶ ይጨርልህ።

  • @yisaketimothewos5931
    @yisaketimothewos5931 3 года назад +2

    wondim Dawit yamlak tsega kante gar yihun ke7 amet befit Jimma salehu yastemarkegn besal iwunetegna ywongel timihirt lzar sinq honognal...geta zemenihin ltwuld bereket ydirgewu, God bless your minsitry. Timothiwos negn kHawassa

  • @AsterLakew-gw3sy
    @AsterLakew-gw3sy 4 месяца назад

    You are blessed

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +1

    ዋው ድንቅ መልክት ነው ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @nigatuaragaw7075
    @nigatuaragaw7075 3 года назад +4

    I taste how much grace flow from ur teaching , grace be abounded up oy you Dave

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ዘመንህን ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 2 года назад +1

    Amen amen amen 🙏 ጌታ ደርሶልኛል:: ended

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Год назад

    ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ወንድም ዴቭ

  • @Rev.AmentiOlani
    @Rev.AmentiOlani 7 месяцев назад

    may God Bless all your Life and ministry Time my bro

  • @TarikuGeneti-b5h
    @TarikuGeneti-b5h 7 месяцев назад +1

    በእውኘት የጸጋ ቃል ነው።

  • @yemiserachbirhanu9426
    @yemiserachbirhanu9426 Год назад

    Tsega yebzalh wendmachen

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 2 года назад

    Getachin Iyesus yibarkih, Tsegawun yichemirilih

  • @tewodrosefesha4807
    @tewodrosefesha4807 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ግን ጫኑልን አባካችሁ

  • @game-lf7ou
    @game-lf7ou 2 года назад

    ዊወ የማትጠገብም እኮወ ተባረክ

  • @metsiettesfaye716
    @metsiettesfaye716 Год назад

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ጥርት ያለ ትምህርት😊😊

  • @ashebrasfawu9935
    @ashebrasfawu9935 Год назад

    Thank

  • @danielmmg3184
    @danielmmg3184 3 года назад +1

    I'm so lucky man for watching this video abundant Grace Daveye i love u!!!

  • @yohannesbiruk6173
    @yohannesbiruk6173 3 года назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት

  • @davegov8258
    @davegov8258 11 месяцев назад

    Great

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Год назад

    ይገርማል!

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 2 года назад +1

    የተባረክ ወንድም !

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 года назад

    እየሱስ ፣እየሱስ ፣እየሱስ ፣እየሱስ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅአለም፣ብትጠላህ፣እኔ፣እወድሃለሁ

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 2 года назад

    Wowwww our blessed brother

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 3 года назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @minichel1523
    @minichel1523 Год назад

    Tebarek Wendy

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 2 года назад

    ካተ በማርኩት መሰረት ጸጋ ይብዛልህ

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 года назад

    ዴቭዬ ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋው ይብዛልክ

  • @eliasergado9436
    @eliasergado9436 6 месяцев назад

  • @TsiYon-h1q
    @TsiYon-h1q Год назад

    ❤❤❤❤

  • @eshetuabebe1999
    @eshetuabebe1999 2 года назад +1

    Too much Grace to you and your family!

  • @birtukanbirru3554
    @birtukanbirru3554 Год назад

    I'm ORTHODOX......thamks my Brother

  • @dffcvvv811
    @dffcvvv811 3 года назад

    Shelom kiduasan devay bebuzu enawedkilan eysuse be damu yeshanik kifu aynikak tsega yebazilik 😘🙏sela anite getan amesgnilaw anit hegi.ena tsega besutamerakew timirt zare lay tsenicha endikom mikyat honoyal enwedakilan 😘😘😘🙏

  • @overallart3989
    @overallart3989 6 месяцев назад

    deva tnx

  • @berekettemesgen7696
    @berekettemesgen7696 3 года назад

    wayne bexam des yilal iwnet geta yibarki bexam nau miwadik ine begile

  • @matewosberhane1814
    @matewosberhane1814 2 года назад

    Zmenh ybark.

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 3 года назад

    Geta yebarakihi babezu ✝️✝️✝️🙏🙏

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 3 года назад

    Tenqu the father of Jesus in Jesus name

  • @destayonas6613
    @destayonas6613 3 года назад

    ተባረክ በጌታ ስም።

  • @Gamezone-hi7jb
    @Gamezone-hi7jb Год назад

    BLESSED

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 2 года назад

    So we created by God du think we control our thought n heart.. we r human

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 3 года назад

    Ameeeennn Kibirri la Geta yehuni ✝️📖🙏

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 года назад +1

    🗣አሜን! በትክክል ነው እኔንም ጭምር ኤመልዕክት ይመለከተኛል🤔

  • @beimniDK
    @beimniDK 3 года назад

    Tsega yibzalh wondime❤️

  • @hundeyegezu6062
    @hundeyegezu6062 3 года назад

    I love you my brother!

  • @teodrosalemu4299
    @teodrosalemu4299 2 года назад

    You are blessed brother

  • @abrahamassefa5912
    @abrahamassefa5912 3 года назад

    ቀረፃዉ አይታይም ፀጋ ይብዛልህ

    • @berekettemesgen7696
      @berekettemesgen7696 3 года назад

      quality qeyire kante chigri nau inji ke vedio adelem 360 ansana 720 argi

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 3 года назад

    ገባኝ ተባረክ

  • @habtamuregasa5110
    @habtamuregasa5110 3 года назад

    More grace

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 2 года назад

    Be blessed.

  • @habtamufekadu4077
    @habtamufekadu4077 3 года назад

    Wawo wandin dawit betam tabarikebatalow tabarek

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад

    እንክዋን በደህና መጣህ ዴቭ ወንድማችን 🙏

  • @samueltakele2959
    @samueltakele2959 3 года назад

    silante geta yikiber

  • @zeddo94
    @zeddo94 3 года назад

    Dave wendmachn tebarek!!

  • @game-lf7ou
    @game-lf7ou 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg 3 года назад

    Tebareku deve and habte ..... please upload new videos daily.,...

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 года назад

    👏👏💕❤💕👏👏

  • @abebekidane3270
    @abebekidane3270 Год назад

    እየሱስ ያድናል

  • @NegashTiruneh
    @NegashTiruneh Месяц назад

    0:15

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 3 года назад

    Sega yebzalke

  • @noblefactstube1877
    @noblefactstube1877 3 года назад

    Dawit Fasil is enough smart and perefect to teach.
    I am living at Hosanna,ethiopia and I need your ministry to follow. How could I follow your ministry? Is any tv program to follow? Please inbox me if any.

    • @GetushaHD
      @GetushaHD 3 года назад

      Yes They have A program on GMM TV

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 3 года назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን አምላክ ነው ስትባል አንተን ምላሽህ ምንድ ነው ? ስቀለው እንዳሉት እንዳይሆን

  • @bezatv5660
    @bezatv5660 3 года назад

    💙💚💛💝

  • @Atsaminilike
    @Atsaminilike Год назад

    ለስም የ፸፱ዓመት በዓዕምሮ ህፃን የሆንከው ወይዘሮ ዳዊት ፍሲል ደንቆሮ፣ሌባና፣ከፍቅርሲዝሙ ቄስ ደምሳሽጋር በአንድ አጀንዳ እምትንቀሳቀሱ ወፈፌነህ ስንልህ በምክንያትነው።እስኪ ስለድንቁርናህ በመነጋገር እንጀምር:-

    • @melkam819
      @melkam819 7 месяцев назад +1

      አታፍርም አንተ እያስተማረ ያለው እየሱስ ሲጠራ ሰለሚቃወም ሰዉ ነው ምነው አመመህ አንተን በእዉቀት እያወራ ያለ መስማማት ወይስ ያለመስማት ያለአዋቂ አስተያየትህ አይመጥነውም ሁሉም ደረጃ ይጠይቃል የሱ ከላይ ከፈጣሪ የተሰጠው ነዉ ሌላ ጊዜ እውቀት ተሞልተህ ከስድብ ውጣ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ እየሱስ ይወድሀል ተባረክ 🙏

  • @fekereabeeribeto7412
    @fekereabeeribeto7412 3 года назад +10

    የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚልና የሚባርክ ትምህርት በብዙ ተባረክ❤🌺