God created you on this earth because you are needed for this generation, and He who created you knows that you will still have to live for many years for this generation. May the Grace and Peace, Mercy of Jesus Christ be with you and your family, and with all of us! Amen!! Dave❤
i was once one of those who do not want to hear the name of Jesus. but in 2006 europian calendar i surrender to the Lordship of Jesus Christ. prais the Lord
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስዬ
ኡኡኡኡኡ ምን አይነት ትምህርት ነው እኔ ገና ጌታን የተቀበልኩኝ መሰለኝ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ
Yes true I feel the same
በትክክል
በሚገርም መገለጥና የማስረዳት ብቃት እግዚያብሄር ባርኮሀል አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
አረ ዴቭ ውውው አንተን የሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት
አንተ የተባረክ ሰው ነሕ።እንዲህ ነው እንጂ ወንጌል
ድንቅ ትምህርት ድንቅ መገለጥ በእንባ ነው የሰማሁት ጥቁር 1
ጌታ ይባርክህ ተባረክ Pastor 😇😇😇🙏
Thank God for the Technology so I am able to watch & listen this amazing teacher! May God bless you.
አንድ ቀን ቀን ደርሶ መጥቼ ባገናችሁ ደስታዬ እጥነፍነው.... ዳቫዬ ዘመንክ ይባረክ
እኔ፣እጠረዋለሁ፣እየሱስ ፣እየሱስ፣እየሱስ
እናመሰግናለን በጣም በርታ ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ
ቅዱስ አንተ አምላክህ ክብር ይሁን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እንዴት ደስ ይላል፤ እራስን የሚያሳይ መሥታወት፣እየሰበክ ኃጢአተኝነቴን ያየሁ ቢሆንም ነገር ግን ደግሞ ስላኃጢአቴ የሞተው ንጹህ በመሆኑ በእርሱ ሆኘ እንደ ጸደኩ ገባኝ።
እግዚአብሔር ይባረክ። በጣም መንፈስ ቅዱስ እረድቶሀል።
ዴቭ በትምህርቶችህ እጅግ በጣም እየተጠቀሙኩ ነው ዘመንህ ይባረክ።
ያባቴ ልጅ አንተን ጸጋና ሰላም ይብዛልክ እውይ ኢየሱስ ታላቅ ወንድሜ አንተን ስላገናኘኝ አመሰግነዋለሁ
አሜን እርሱ ስለ ሁላችን ሞቷል
አሜን ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዛሬም እጣራለሁ ነገም እጣራለሁ እስከ ለዘላለም እጣራለሁ!!!💪💪✊✊💌💞💘💝✅
የዓለም መድኃኔትና አዳኝ ለሆነው ክብር ይሁንለት። ወንድማችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
God created you on this earth because you are needed for this generation, and He who created you knows that you will still have to live for many years for this generation. May the Grace and Peace, Mercy of Jesus Christ be with you and your family, and with all of us! Amen!! Dave❤
Interesting
❤ድንቅ የመለኮት መገለጥ ነው።
ፀጋው ይብዛልህ ወንድም
እየሱስ፣እየሱስ፣እየሱስ፣እየሱሰ፣እየሱስ፣እየሱስ፣ሂወት ፣ይለዉ፣ስም፣ፓስር፣ተባረክ፣የባረክ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ፣ይንተ፣የሆነዉ ፣ሁሉ፣ይባርክ
እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት ትውልድን አስታጥቀው ደቀመዝሙር የሚያረጉ ተባረክ
i was once one of those who do not want to hear the name of Jesus. but in 2006 europian calendar i surrender to the Lordship of Jesus Christ. prais the Lord
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
God bless you
"ኢየሱስ የሚለው ስም የልዩነት ምክንያት ነው ።" አሜን!
አየሱስ፣እየሱስ፣እየሱስ፣ተባረክ
Egziabher Abzito Abzito ybarkk mastewalnna tbebn yabzalk
ብዙ ፀግ ይብዛልህ ወንድሜ
ፀጋው ይብዛልህ ዴቭ 🙏🙏
ረ ወይኔ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚገርም ስም 😍
You are the best. Jesus makes u so. Through the teachings no doubt to get relief and diligence.
Deva ena sela anit getan amesginlew 🙏🙏Tsega yebazilk dink megalixa new
I like the way of teaching dave ,much grace
Dawit . Tilek abat Geta edme ketena gar .yisteh
I love your teachings, you are blessed!
God bless you and your family pastor.
ዋው ዴቭ
ፀጋ ይባዛልህ
Great
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
አርኣያ እየሆንከን ነው። ተባርከሃል
much grace
tsega ybizalih Dev
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
👏👏💕❤💕👏👏
more grace
More grecs
Wendm dawit tsega yebzaleh...part 3 eyetebeku nw
ወይዘሮ ዳዊት ፍሲል ሌባ፣ደንቆሮ ከፍቅርሲዝሙ ሼኪ ደምሳሽጋር በአንድ አጀንዳ ምትንቀሳቀሱ ወፈፌ ነህ ስንል በምክንያትነው። እስኪ ካንተጋር በግል ስለወፈፌነትህ እንጨዋወት
ወንጌል ሲሰበክ የምትናደዱ እና የምትሳደቡ መቼም ክርስቲያን ነን አትሉም። ከአባታችሁ ከዲያቢሎስ እንደሆናችሁ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ስለገለጸልን አይገርመንም።
GOD bless you