ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? --ክፍል 2-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 97

  • @woinshetamare165
    @woinshetamare165 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ዳዊት እግዚአብሔርን በእውነት አመሰግነዋለሁ ለህዝብ ሁሌም የሚራራ አምላክ ስለሆነ አንተን ሰጠን ቅሬታ ሰላለው በዘመናት መካካል እራሱን ያለ ምስክር የማይተው ጌታ
    ተባረክ ዘመንህ ሁሌም በእውነት ላይ ይለቅ 🎉

  • @netsanettesfaye1835
    @netsanettesfaye1835 8 месяцев назад +11

    እዳጋጣሚ ኮመንት ላይ RUclips ላይ በጣም እየዘገያቹ ነው ትምህርት ናፈቀኝ የሚል አይቼ ገረመጘ ምክንያቱም የወድም ዳዊት ትምህርት ጌታ ይባረክ አያልቅም አዱ ትምህርት ለምሳሌ 5ቱ ፈርዶችን 10ግዜ ባጠናው አይጠገብም ደሞ ስለ ሞት እራሱ ያስተማረንን እዲሁ አረ እሮሜ 7ትን ለመሆኑ በደብ ደጋግማቹ ሠምታችውታል አረ ቀላል ነፃ ትወጣላቹ ሰለ ትንቢት ያስተማረውስ ዋው እዴት እደሚጣፍጥ የ3ቱ ስ ደግሞ የሴቲቱ ዘር ወይኔ. ስለባእላቶቼ እነዚንና ሌሎችንም ደጋግመህ እየፃፋክ ስታጠና ሳይታወቅህ ሌላ አአዲስ ይመጣል ምክንያቱም ይሄ ትምህርት ነው ስለወድሜ ዳዊት ፀጋውን ያብዛልክ ስለ ክርስቶስ ደም ባስተማርከው ትምህርት በጣም ነፃ ወጥቻለው በክርስቶስ እየሡስ ፀጋና ሠላም ይብዛልክ

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 8 месяцев назад +1

      ህግ እና ፀጋ
      ባለአደራነት
      ደም
      ትንቢት
      የሴቲቱ ዘር
      ሶስቱ ወገኖች
      የእግዚአብሔር በዓላት
      የአማኞች ክህነት
      አስራት
      በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች ሊቀ ካህናት
      ሁለቱ ትንሳኤዎች
      ደህንነት እና አክሊል
      አምስቱ ፍርዶች
      መገናኛው ድንኳን
      ሞት
      መስጠት
      የእግዚአብሔር በግ
      የመገለጥ መንፈስ………………

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 8 месяцев назад +7

    ወንድም ዳዊት ፦ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን በቅድሚያ አመሰግናለሁ ። በአካል ባላውቅህም ትምህርቶችህን ሁሉ ደጋግሜ አዳምጫቸዋለሁ ። የእግዚአብሔርን ቃል በአግባቡ እየበለትህ በዚያው በእግዚአብሔር ቃል የክፍሉን ዋና ዓላማ ጸሐፊው በጻፈበት አረዳድ እያስረዳህ የምታደርገው አስተምህሮ እጅግ እፁብ ነው ። ከሕጻንነት እስከ ሽምግልና በጸጋው በቤቱ አለን እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ረሀብ አቀጭጮን ሳለ እንዲህ ደረስህልን ፣ ለዚህም ክብሩን ጌታ እግዚአብሔር ይውሰድ ። ስለ አንተም እንዲሁ እቅጩን ስለአስተምህሮህ አካሄድ ሁኔታ እየተናገርን ፣ በቅናት መንፈስ ተሸብበው ስምህን ለማጠልሸት የሚዳዱትን ንስሐ ግቡ ፣ የተትረፈረፈ ጸጋ ለሁላችን ፈሶ ሳለ በጽኑ እሹና አግኙ እንጂ በእግዚአብሔር ሥራ ላይ ሁከት አትፍጠሩ እንላለን ።

  • @NatiJesus-dd2lh
    @NatiJesus-dd2lh 8 месяцев назад +7

    ዴብ ለሁሉም መንፈሳዊ ጥያቄዎቼ ከንተ ከልተማርኩ ሌሎች ትምርቶችን ማመን ከበደኝ በአንተ ላይ ይህንን ፀጋ ያስቀመጣ ጌታ ይበረክ

    • @misikrtube529
      @misikrtube529 6 месяцев назад

      ዉሃ ኢሺ ጥምቀት አይደለም ከውሃ የሚለው መልስ አግኘቶአል እንበል ፣ ከመንፈስስ ደግሞ ምንድነው ? ትምህር በፍክክርና በቅናት ሲሆን ያስተዛዝባል። ቃሉ ብቻ ይሰበክ፣ ማለትም ቃሉ የሚለውን ብቻ ማለት ነው። አምላክ ይርዳን።

    • @misikrtube529
      @misikrtube529 6 месяцев назад

      ወንድም አየክ አንዴት ባይብል ማጥናት እንድትሄድ ካልተመራክ ፣ እንደውም ከሱ ውጭ ሰው መማር አይሆንልኝም ካልክ ከባድ አደጋ ላይ እየወደቃችሁ ነው አንተና መሳዮችህ።

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 8 месяцев назад +18

    ወንድም ዳዊት እኔ በፍቅር ነው ያንተን ትምህርት የምጠብቀው በጣም ይገርመኛል ትንታኔ እግዚአብሔር ይሰጠክ ስጣታ ተባረክ ተባረክ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 8 месяцев назад +1

      ጳውሎስ እያለ የለው " በስሜ በጳውሎስ ስም ማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ከላይ እኮ ተናግራል በስሜ ተጠመቃቹህን?? ብሎ:: በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በውሃ ማጥመቅማ ግዴታ ነው። ከላይ ሙሉውን አውድ አንብቡ።

    • @YosefTachbele
      @YosefTachbele 7 месяцев назад

      ​ጠ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 8 месяцев назад +3

    ወንድም ዳዊት እውነት የይቱብህን አሁን ገና አገኝሁትህ ትምህርት ክርስታን ሁሉ ግራ እየገባን ያለውን የማንፅ ማወቅ ያለብንን እንድናውቅ እያደረከን ነው ረጂም እድሜ ይስጥህ

    • @tbccims
      @tbccims 5 месяцев назад

      Me too he’s a really really doing very good job. He preaching the gospel direct the original one. This is the way with the post to exercise Christianity. This is supposed to be our culture. I just got him. I’m always listening him. Trust me every day. I’m listening his teaching. It is food for me,

  • @kiyabekona1902
    @kiyabekona1902 8 месяцев назад +3

    ወንድሜ ፀጋ ይብዛልክ

  • @TEDJES10
    @TEDJES10 8 месяцев назад +10

    ጉድ እኮ ነው ምንሰማው መቼም...... በትምርቶችህ የተራገፈልኝ ኮተት daviye

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 7 месяцев назад

      Atshewge temket yadnal Eshe hawaryat 2÷38 gemresh wengeln anbebe tey atshewge temket kerstosen yaslbsab Hwaryat 2÷38 gemrsh anbebe atshwege

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 8 месяцев назад +3

    Daveye keep preaching 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 месяцев назад +1

    Thank you Jesus. The pastor is speaking to me. How many times have i told my wife taht she must be baptized. Thank God for this teaching and for your servant .

  • @SabaHailu-u4e
    @SabaHailu-u4e 7 месяцев назад

    አግዛበር ይባርክህ ተባረክ

  • @halkanodabaso5893
    @halkanodabaso5893 8 месяцев назад +1

    ❤God bless you , I'm follow your teaching always i got new interpretation From your Expression. Thank you

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 8 месяцев назад +3

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።
    እግረ መንገድህን ያመነ የተጠመቀህ ይድናል የሚለውን ብትዳስስልን ደስ ይለናል።😊

  • @kefelegnadane4829
    @kefelegnadane4829 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለበረከት አድርጎ ለምድራችን የሰጠን ወንድም ነህ በርታ አትቀላቀል ብዙዎችን በዝናና በምድራዊ ጥቅም አጥተናቸዋል

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 8 месяцев назад

    Taberik Taberik geta late Silaa Abez tsag geta yiberik 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 8 месяцев назад +2

    ወንድም ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ ❤ ❤ ❤

  • @PathyLoboko
    @PathyLoboko 7 месяцев назад +1

    Ewnat now thank you yawekhu maslgn ka emenate ereka wede orthodox hayemanot serat tamelshe nebr ahun gene wede kademhu bate legaba lemeles wosgnslhu😢❤️‍🩹❤🎉

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 8 месяцев назад

    እዉናቱ ያሳታማራን ጌታ መንፋስ ቂዱስ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🥰🙌🍒🙌🍒🙌🍒🙌🍒ዴቭ ይብዛልክ ቡዙ ጸጋ አሜን አካብርካሎ 🙏🙏🙏

  • @EndealeEndeale-ky8ej
    @EndealeEndeale-ky8ej 7 месяцев назад

    ወንድሜ ዳውትዬ መንፈሱና ቃሉ የምልህን ያመንክበትን በግልጥ ተናገር ዋጋህ በፍቱ አንድ ቀን ጌታችን ኢዬሱስ ክርሰቶሰ ሰገለጥ ዋጋህ በእሳቱ ተጣርቶ ይከፈልሃልና1ቆሮ3:10_15 በቀረውሰ 2ጢሞ3:16_17,ኤፌ6:10_18,ማቲ25:1_30አሜን እወድሃለሁ ከኔ በላይ እርሱ ሰገለጥ ጎሽ ....ይበልህ አሜን!!!!

  • @TarikuGeneti-b5h
    @TarikuGeneti-b5h 7 месяцев назад

    የእግዝአብሔር ጸጋ ለዘለለም ይብዛልህ ።

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 7 месяцев назад

    እውነት ነው አብዝቶ እየሱስ ከውሀ ይበልጣል

  • @TilayeAbera
    @TilayeAbera 8 месяцев назад +1

    God bless you deviye

  • @eshetuwoldemariam5203
    @eshetuwoldemariam5203 8 месяцев назад +1

    Bless you brother

  • @yorda106
    @yorda106 8 месяцев назад +1

    ይህ ሁሉ የምትለው በኔ የደረሰ ነው:: ግዜ ቢወስድም አሁን ኣምላኬ ባንተ እውነቱን ስላበራልኝ ኣመሰግነዋለሁ🙌🏽
    ጸጋውን ያብዛልህ 🙌🏽

  • @adambedaso6844
    @adambedaso6844 3 месяца назад

    You are unique person waaqayyo ammas dacha dachaa sihaaeebbisu

  • @MeseretAynalem-u6c
    @MeseretAynalem-u6c 8 месяцев назад +1

    God bless you. God changed my perspective . Thank u God use u to respond my questions. Wow what a marvelous mind God insight u. Let your generation blessed

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 8 месяцев назад

    Welcome Dave .I missed your teaching.

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 8 месяцев назад +2

    ወንድም ዴቭ የራስህን photo thumbnail ላይ ከአጠገብ ብትለጥፈው ብዙዎች አንተ መሆንህን አይተው ቪድዮውን ያዩታል ይማሩበታል። video viral ይወጣል የgrace life community church እንደዛ አድርገው video viral ወጥቷል አናንተም እንደዛ ብታደርጉ ጥሩ ነው።

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 8 месяцев назад

    Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik 🙌😍

  • @firaoltizazu
    @firaoltizazu 8 месяцев назад

    Geta hulgize tsegawun cemamro cemamro ahunim yabzalik ❤

  • @c2beca272
    @c2beca272 8 месяцев назад

    ❤ Amen

  • @መላክ
    @መላክ 8 месяцев назад +1

    ዴቭ ብዙ ጸጋ ብዙ ምህርት ይብዛልህ❤

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 8 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባረክህት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 8 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ ❤ እረ youtube ላይ በጣም እየቆያቹ ነዉ ትምርት በጣም እየናፈቀን ነው እኮ

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 8 месяцев назад

    አሜን ተባረክ ወንድም ዳዊት

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 8 месяцев назад

    ክርስቶስ አሁንም አንተን አብዛልን።
    ዴቭ thank you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @atseduzena5966
    @atseduzena5966 8 месяцев назад

    የውኃ ጠምቀት ከውኃ መወለድን ወይም የንሰሐ ጥምቀትን ያመለክታል። ከጌታ ጋር የተሰቀለው ኀጢአቱን ተነዟል። እኛ የሚገባንን እየተቀበልን....

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 8 месяцев назад

    የተወድክ ወንድም ዳዊት ስላንተ እግዚአብሔ ይመስገን እንዲ ልክ ልካችንን ንገረን

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 8 месяцев назад +1

    dave 5ቱ ቁርባኖችን መቼ ነው የምታስተምረን???

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤️ Amen💎💎💎🔑🔑 Thank you!!🎉🎉🎉

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 8 месяцев назад +1

    Dave 5 ቱ ቁርባኖች መቼ ነው የምታስተምረን ???

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @agegnehutak
    @agegnehutak 8 месяцев назад +1

    21c Paul brother Fassil

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 месяцев назад

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻 🎉🎉🎉

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 8 месяцев назад

    ዴቭ በረከታችን ነህ:: ዘመንህ ለጥቅማችን ይርዘምልን::
    ይህ የዳግም መወለድ ጉዳይ በውሃም ይሁን ከቃሉ ለክርስቶስ አካል ነው ወይስ ለእስራኤል ነው? ለኛም ለክርስቶስ አካል የሚሰራ ከሆነ እኛ የአዲስ ፍጥረት ሚስጢር ልክ አይደለም ማለት ነው:?
    ሌላው የውሃ ጥምቀት ጉዳይ ነው:: ይህ የውሃ ጥምቀት ለክርስቶስ አካል አስፈለጊ ነው ወይ? የፀጋ ወንጌል ተልእኮስ ነው ወይ?
    አንዲት ጥምቀት የተባልው በመንፈስ ቅዱስ የአካል ጥምቀ አይደለምን?

  • @YeshimebetYeshi
    @YeshimebetYeshi 4 месяца назад

    መጽሐፍ ቅድስ ላይ ስላሴ የሚል ቃል ያለዉ የትኛዉ ምዕራፍ ላይ ነዉ ኢየሱስ ይግለጥልህ

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 8 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን!

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 8 месяцев назад

    እሰይ ጌታ የሱስ ይባርክህ ግን እኛ ሰዎች ጌታ የሱስ "ፅድቅን ልፈፅም ይገባኛል " ያለውን ጥያቄ እናነሳለን እና ብታብራራልን ከውሃ ጋር በተያያዘ

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 8 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @besufikadbk3179
    @besufikadbk3179 8 месяцев назад

    ወንድም ዴቭ ስበከትህ በጣም ነው ሚመቸኝ ግን ደግሞ በዚህ አጋጣሚ የኛ ሀገር ሰው ድሮም መታጠብ አይወድም እናም በዚ አጋጣሚ ስለመታጠብ አስተምር ፕሊስ

  • @اممحمد-م5ل1ص
    @اممحمد-م5ل1ص 8 месяцев назад

    Tebareklgn Devye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @eldana2945
    @eldana2945 8 месяцев назад

    ቲቶ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
    ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
    ⁶-⁷ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 8 месяцев назад +2

    እስኪ ከበለስ በታች አየሁህ ያለውን ኢየሱስ ለናትናኤል አስተምረን ከበለስ በታች ማለት ምን ማለት ነው? ናትናኤልንስ ከበለስ በታች አየሁህ ሲለው አመነ ይህ የበለስ በታች ምንድን ነው ? አብራርተህ አስተምረን እስኪ።

  • @misikrtube529
    @misikrtube529 6 месяцев назад

    ዉሃ ኢሺ ጥምቀት አይደለም ከውሃ የሚለው መልስ አግኘቶአል እንበል ፣ ከመንፈስስ ደግሞ ምንድነው ? ትምህር በፍክክርና በቅናት ሲሆን ያስተዛዝባል። ቃሉ ብቻ ይሰበክ፣ ማለትም ቃሉ የሚለውን ብቻ ማለት ነው። አምላክ ይርዳን።

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 8 месяцев назад

    Tebarek Dv 👏👏

  • @abelo6917
    @abelo6917 8 месяцев назад

    ስለዚህ እውነት ወደ እኔ ስለደረስ እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 8 месяцев назад +1

    የሆነች ነገር ገባኝ...ስለ ዮሀንስ ያልከው

  • @terezagebrselassie1431
    @terezagebrselassie1431 8 месяцев назад

    ወንድም ዳዊት ብዙ አስተምህሮቶችህን ተከታተልኩ በአንዱ ግን ጥያቄ የሚያስነሳ ነገር አየሁ "ስላሴ በአብርሀም ቤት ታይተዋል" የሚለውን ደግመህ ብታየው ተመኘሁ አወዛጋቢ ነውና ለምሳሌ 3ተኛው ሰው ማነው?

    • @endaliyemelese588
      @endaliyemelese588 8 месяцев назад +1

      ዘፍ 18 እና 19 :1 አንብብ ይገባሃል ወንድሜ

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 8 месяцев назад

    dave mood iyeyask new weyis iwunet argehewal ye highland wuha asmetichalewu yalkewu

  • @Gamadadube
    @Gamadadube 7 месяцев назад

    ዳግም መወለድ የእግ/ር ቃልከሆነ ባንተ አተረጓገም ጥምቀት እንደት ትተረጉማለህ 1ጰጥ3:19_22 የጥምቀት ወሀው አሁን ያድነናል የምለውን እንደት ትተረጉማለህ ማር16:16መጽሐፍ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የምንጠመቅበት ወሀው ያድነናል እያለ አንተ ትቃወማለህ? እስክ አብራራ!!

  • @BirukGirma-v4t
    @BirukGirma-v4t 8 месяцев назад

    ❤❤❤thank you ❤god

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 месяцев назад

    the church i used to go, they don't allow nobody to be a member anless and othrwise they baptize you.

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 8 месяцев назад

    ወንድም ዳዊት ፦ እስቲ 2 ትምህርቶችህን በቃሉ ሰፋ አድርገህ አብራርተህ አስተምረን ።
    1 - ከኔ በኋላ የሚመጣው በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል የሚለውን ፦ እንዳውም የድሮ መዝሙር እሳትህ ይውረድ የሚል ነበረ ።
    2 - እግዚአብሔር አብ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ ይኖራል ሲል ታዲያ እንደ ሰው እንዴት በተለይ ከመላእክቱስ ጋር ቢያንስ communicate ያደርጋል ? ይህ ጥያቄ እንግዲህ የጅል አይነት ይመስለኛል ፣ ግን እንደ ሰውኛ አሳብ ነውና በእግዚአብሔር ቃል ደግፈህ ብታስተምረን ? ያልደረስህበትን ደግሞ ከዚህ በላይ አላውቅም ልትልም ትችላለህ ፣ መብትህ ነው ትክክልም ነው ። ብዙዎች እንዲህ ዓይነት አስተምህሮችህን ሊቀበሉ ስለማይፈልጉ ባልተስማሙበት አስተምህሮ ማብራሪያ ከመጠየቅ ይልቅ ቀጥታ ወደ ተቃውሞ ይሄዳሉ ። እኛም ይህን አካሄዳቸውን አንስተውም ። አለመቀበል መብታቸው ሲሆን ስም ማጠልሸት ውስጥ መግባት ግን ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው ። አንተ ግን እስካሁን ባየሁህ በጣም ጥሩ ነገር አይቼብሃለሁና ጸጋውን ያብዛልህ ብቻ እላለሁ ።

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 8 месяцев назад

  • @willyou2030
    @willyou2030 8 месяцев назад

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ! የሚለዉን አያፈርስም ባንጠመቅም ችግር የለዉም ይመስላል ትምህርቱ ! የእግዚአብሔርን ቃል አያፈርስም ? ያመነ የተጠበቀ ይድናል እያለን ባንጠመቅም ችግር የለዉም ?
    ሰዉ ካመነ በሃላ ነዉ እኮ የጌታን እራት የሚወስደዉ ለመዳን አይደለም !

  • @MignotNegash
    @MignotNegash 25 дней назад

    ኢየሱስ ከሁሉም ነገር ይበልጣል። ከኢየሱስ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። ኢየሱስ ጌታ ነው!! ኢየሱስ ያድናል !!!!!!! ❤❤❤

  • @solomonzegeye8785
    @solomonzegeye8785 8 месяцев назад

    motwale

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 7 месяцев назад

    Ante shlftam anten belo sebake shelfthen be temket tgerzr asweged shlftahen

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 7 месяцев назад

    Ante Agant temket ayadenm telaleh ket yemtahe agant kefu neh Areeeee Ehzyabhern fera weyew weyew temket ayadenm ?

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 8 месяцев назад

    Dave. Bleesed. Weha. Cherchari. Hulu. Masetewal. Yisetachu

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mancity5551
    @mancity5551 8 месяцев назад

    ማር 16:16ን አብራራልን

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 7 месяцев назад

    Ante durye

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 7 месяцев назад

    Ene sele Ante nesha be Eysus fet nseha egbalhu yeker ybeleh areeee temket yadenal kerstosen yaslbsal be Eysus temket Hawryat 2÷38

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 7 месяцев назад

    Hawaryat 2÷38 teto 3÷5 eteo gendrbaw ......areeeee sentu wa wa wa akum yehanen sebket yekrbeh atzebark

  • @Medhanie-lh5gr
    @Medhanie-lh5gr 8 месяцев назад +1

    አንተ እራስህ ኒቆዲሞስ ነህ ለራስህ ግራ ገብቶህ ሰዉን ግራ አጋባኸው

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 месяцев назад

    😭😮🥴🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ ዳዊት መቼም አንድ ጊዜ ነው ብለህ ከተቀበልከው የአእምሮ መረዳት ሥህተት መሆንህን በማስረጃ ቢቀርብልም ሥለክብርህ ብለህ እንደማትቀበለኝ በተደጋጋሚ ባረጋግጥም ይህኛውንም ሥጋዊ መረዳት እንጂ መንፈሳዊ እንዳልሆነ ታውቅ ዘንድ እነሆ:- ሠው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም ለሚለው ወሀ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለሚለው ያቀረብከው ማስረጃህ ኤፌ 5 ላይ የተገለፀው ኢየሡስ ቤተክርስቲያንን በውሀ መታጠብ በቃሉ.....የሚለውን ነው፡፡ማየት ሥጋዊ ነው ማሥተዋል ግን መንፈሳዊ ስለሆነ የተፃፈውን ቃል አየኸው እንጂ አላሥተዋልከውና እውነታው የኤፌሶኖ የውሀ መታጠብ ***የአካሉ የቤተክርስቲያን**ብቻ ሢሆን የዮሐንስ 3ቱ ደግሞ ሠው ዳግመኛ ከውሀና ከመንፈስ ካለልተወለደ ነው የሚለውና** ስለግለሠብ ማለት ስለአማኝ**በውሀ መወለድ ነው የሚናገረውና ይችን ቀላልዋን እንኳን ስህተት መሆንክን አምነህ ብትታረም ከራሥህ ክብር ይልቅ ለክርስቶሰ ክብር እየለፋህ እንዳለ ባረጋገጥክ ነበር፡፡ከጥቂቶች በስተቀር ብዙዎች ልክ እንዳንተ አንድ ጊዜ ተሣሥተው ያሥተማሩትን አርመው **ለአድናቂዎቻቸው**ቢገልፁ ውርደት ይሆንባቸዋል የቆሙተ ለክብራቸው ነውና ሥጋዊነታቸው በዚህ ይገለጣል፡፡

    • @ALOsport-legend
      @ALOsport-legend 8 месяцев назад +4

      ወንድሜ እሱን ለመውቀስ ከመሮጥህ በፊት አስተውል ባንተ ትርጉም ብዙ ሰው ይሰናከላልና፣ መዳን ቃሉን በትክክል ከመስማት ይመጣልና በደንብ አስተውለህ ስማው መጀመርያ እንዳትሰናከል። ኤፌ 5 ላይ ያለው ውሃ ለቤተክርስትያን ነው እስማማለው ዮሃ3፣5 ለግለሰብ ነው እንስማማ እሺ ታድያ ምንድነው ስተቱ?ቃሉ ለግለሰብም ለቤተክርስትያንም ነው፣ ቤተክሥትያን የአማኝ ስብስብ አደል? በውሃ መወለድ የሚለው ቃሉን እንደሆነ እሱ ብዙ ጠቅሶዋል እኔም ከታች ጨምራለው። ከውሃና ከመንፍስ መወለድ፤ ከውሃ መወለድ ማለት ከኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት የሚሆነው የእግዚአብሄር ቃል ነው፣ እሱም እየሱስ ከርስቶስ ነው።
      1)1 ጴጥ 1፡23 ዳግመኛ የተወለዳችሁ ከሚጠፋ ዘር አይደለም በህያዋንና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሄር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ስለዚ ዳግም ልደት ውልድት በእግዚአብሄር ቃል እንደሆነ ያሳያል።
      2)ያዕ1፣18 ለፈጥረቱ የበኩራት አይነት እንድንሆነ በውነት ቃል አስቦ ወለደን።
      3) ቲቶ 3፣5 እንደምህረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፣ እኛ ስላደረግነው ብጽድቅ ስለነበረው ስራ አደለም። "መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ"= "ከውህና ከመንፈስ መወለድ"። መታጠብ ደግሞ አንተ እንደሚመስልህ በውሃ ሳይሆን በደሙ ነው፣ በመስቀሉ ስራ ነው። ሮሜ3፣25 ሮሜ5፣9 ኤፌ1፣7 ራእ1፣4_5
      2)ዮሃ4፤10 የሂዎት ውሃ የሚል ቃል እናገኛለን። ዮሃ4፤13እና14 እንደገና እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ለዘላለም አይጠማም። ዮሃ 7፡38 በእኔ የሚያምን መጽሃፍ እንዳለ የሂወት ውሃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮሀ። ይህ ሁሉ የሚያወራው ስለ H2ኦ ሳይሆን ሂወት ስለሆነው ወንጌል ነው።
      3) ዮሃ7፡37 ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ ይላል።
      4) ራእይ 22፡17 መንፈሱና ሙሽራይቱም ና ይላሉ። የሚሰማም ና ይበል፣ የተጠማም ይምጣ የወደደም የሂዎትን ውሃ እንዲያው ይውሰድ።
      5)1ዮሃ5፣6 በውሃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ በውሃውና በደሙ እንጂ በውሃው ብቻ አደለም።
      6)ራዕ 21፡6አላፋና ኦሜጋ የመጀመርያው እና የመጨረሻው እኔ ነኝ ለተጠማ ከህይወት ውሃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለው።
      የሂወት የዳግም ውልደት ውሃ ኢየሲስ ሲሆን የሚያጠጣንም የእግዚአብሄርን ቃል ነው።
      ጥምቀት በጣም አስፈላጊ ነው ግን በየትኛውም ቦታ ለድህነት አልተተቀሰም፣ በጥምቀት ሚዳን ቢሆነ ክርስቶስ ራሱ ያጠምቅ አልነበር? ጃንደረባው ውሃ ሲያገኝ አሁን ከመጠመቅ ማን ይከለክለኛል አለ ወንጌል ከተሰበከለት በዋላ፣ በፍጹም ልብህ ብታምን ተፈቅዶልሃል አለው ፊሊፖስ። ባያምን ኖሮ ወንጌል ብቻ ሰምቶ አያጠምቀውም ነበር፣ ለመጠመቅ መዳንህን ካላመንክ አትጠመቅም፣ ሃዋ 16፣ 10 እድን ዘንድ ምን ልድርግ አለ? በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችሁ። ከዛ የእግዚአብሄርን ቃል ተናገሩዋቸው፣ (አሁን ሲያምን ተወለደ ማለት አደል?) ከዛን ደሞ ተጠመቀ።
      ሃዋ10፡44 ጰጥሮስ ይህን ሲናገር ቃሉን በሰሙት ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ። እዚ ጋር መንፈስቅዱስ ያገኛቸው ሳይጠመቁ ነው፣ ያ ማለት ቃሉን ስለሰሙ ስላመኑ መንፈስ ወረደባቸው ዳግም ውልደት እንዳገኙ እንረዳለን ይህም ሳይጠመቁ። ተባረኩ።

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 8 месяцев назад

      ​@@ALOsport-legendThank you bro❤