የስኳር በሽታ መንስኤ እና መፍትሄ ክፍል 2 /NEW LIFE 259

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 12

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ

  • @Robeltesfay-l1v
    @Robeltesfay-l1v 3 года назад +1

    እኔ ዛሬ መኖር ጀመርኩ የስኳር ታማሚ ነኝ ዛሬ ኢንሱሊን መውሰድ ኣለብክ ኣነስተኛ ኢንሱሊን ነው ያለክ ኣሉኝ እና ግራ ተጋብቼ ነበር ኣሁን ግን ይሄን ፕሮግራም ስከታተል በውስጤ ተስፋ ገባ እግዚኣብሄር ያክብራቹ እናመሰግናለን

    • @tehamush5911
      @tehamush5911 3 года назад

      በሽታው አጋነንት ነው

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 года назад

      እግዚአብሔር ይማርህ

    • @mary1475
      @mary1475 2 года назад

      @@tehamush5911 ተው እንጂ ስኩኣር የአጋንንት መንፈስ ነው?

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 5 месяцев назад

    🙏

  • @johnat6081
    @johnat6081 5 лет назад

    እኔ ቀቺን ነኘ ግን ስኩዋር አለብህ ተብያለሁ ሰውየው ፈውፈርት ሰል ሰምቸው ነው ዋናው ጉዳይ ግን ከውቺ ሀገር የሚገቡትን ጤናማ ያለሆኑ ምግቦች በቀሩ ጥሩ ነው ለምሳሌ የ ሃይደሮጄን ዘይት አታስገቡ ወደድሮው መለሱን ወደ ሰለትና ኑግ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን አላህ ጤናችንን ይስጠን

  • @ጥጋቡጌጡ
    @ጥጋቡጌጡ 2 года назад

    ዶክተር መጠጥ የሚከለከለው

  • @nahishow3454
    @nahishow3454 5 лет назад

    I AM FROM ETHIOPIAQ I LOVE ETHIOPIA PEOPLE

  • @nejatweleyewa4515
    @nejatweleyewa4515 2 года назад

    በዴምንኪኪይተላለፋልዴመልሡልኝ☝

  • @lubabaebrahim7164
    @lubabaebrahim7164 2 года назад

    እኔምአልተመረመርኩም እንጅ አለብኝ ከ220 በላይ ነው እሰውቤት ነኝምንማድረግ እችላለሁ ምልክቶቹም አሉብኝ