Live interview with evangelist Teklu | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

Комментарии • 15

  • @danielgetachew772
    @danielgetachew772 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ፓስተር ዋጋህ ታላቅ ነው በሰማይ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye 5 месяцев назад

    ፓሰተር ጌታ ይባረክህ በአንተ ትምህርት ውሰጢ ተነቃቅቶአው በተለይ የመጨረሻ ዘመን ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ እስራኤል ቀያይ ጥጆችን በቅር ቀን ልተሰዋ እንደሆ ሰምች ነው ምን እደሆነ ብታሰተምረን

  • @w23vta
    @w23vta 5 месяцев назад +1

    There is no sound pastor

  • @alemendale4594
    @alemendale4594 5 месяцев назад +1

    No sound

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 5 месяцев назад

    ተባረኩ,ወገኖች,ዘመናችሀ,ሁሉ,ይባረክ

  • @buzuyeebiru5255
    @buzuyeebiru5255 5 месяцев назад

    ፓስተር ጌታ ይባረክህ ❤❣️🙏🏼📖✅

  • @senaituae628
    @senaituae628 5 месяцев назад

    አሜን አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 5 месяцев назад

    Tebarek bebzu pastor title gin lik aydelem meselegn ketesasatku yikirta

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 месяцев назад

    Egziabiher yibarikih paster Asfaw xegawin yabizalik.

  • @Tamgn
    @Tamgn 5 месяцев назад

    አሜን

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 5 месяцев назад

    Ameeeeeeen Eseeeyi Geta Yanesal❤❤ Keber Lemenfes Kedus Yihun Yih Melekte Lenenewu

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 Месяц назад

    Ammmmen. God bless you all 🙏

  • @EyasuWoldeselassie
    @EyasuWoldeselassie 5 месяцев назад

    Paster God bless you

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 5 месяцев назад

    Zemeneh Yibarek

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 5 месяцев назад

    አሜን. ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ