አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 апр 2024
  • በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ ይላል።
    2 ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤
    3 ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም።
    4 ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።
    5 እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።
    6 ነገር ግን ይህ አለህ፤ እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና።
    7 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 46

  • @fekadesolomon3895
    @fekadesolomon3895 2 месяца назад +8

    ወ/ም ሙሉቀን በጌታ ሆኖ ፀንቶ ሩጫውን መጨረስ በመቻሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 месяца назад +8

    ጋሽ ሙሉቀን በebs ጋዜጠኞች ከዛሬ ሰባት አመታት በፊት በተደረገለት ቃለ መጠይቅ(ይህ ማለት ኢትዮጵያን ለቆ አሜሪካ ከገባ 37 አመታት በኋላ ነበር) ጋዜጠኞቹ ኢትዮጵያ ትናፍቀው እንደሆን ሲጠይቁት እንደማትናፍቀው መለሰ። በዚህ ግራ የተጋቡት ጋዜጠኞች "እሺ ከኢትዮጵያ የምትናፍቀው ሰውስ የለም?" ብለው ጠየቁት በዚህ ጊዜም ከኢትዮጵያ የሚናፍቀው ሰው እንደሌለ ጨምሮ ተናገረ። በመጨረሻም እንዲህ ሲል መለሰላቸው "እኔን የሚናፍቀኝ ኢየሱስ ብቻ ነው!" በእርግጥም ጋሽ ሙሉቀን የሄዱት ወደ ሚናፍቁት ጌታቸው ነበር። "በጎና ታማኝ ባርያ" ነበሩ። ብዙ አድናቂዎች አንድ ቀን ተመልሶ የጣለውን ዘፈን(እንደ እርሳቸው አገላለጽ የጣለውን የሰይጣን ስራ) እንደሚያነሳ ተስፋ ነበራቸው። ግን ጋሼ ወደዚያ አልተመለሱም!
    ስለ እርሳቸው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። የእኛንም ፍጻሜ በቤቱ ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @emmagizaw6125
    @emmagizaw6125 2 месяца назад +1

    Amen

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርዬ❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад

    በዉነት በየዘመኒ እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት አገልጋይ መኖሩ ይገርማል ዘሩት ይባረክ።

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 2 месяца назад

    አሜን : ፓስተር ተባረክ!!!

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 2 месяца назад +1

    Jesus

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 месяца назад +2

    አያሉ እግዚአብሔር ይባረክ ምን እላለው❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-wy9zb8ow7o
    @user-wy9zb8ow7o 2 месяца назад

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤ ፓሰተርዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @helenyohanes3731
    @helenyohanes3731 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏🏾 🎉🎉🎉

  • @terezagebrselassie1431
    @terezagebrselassie1431 2 месяца назад +3

    ግብዝነት የሌለው ፣እኔብቻ የማይል መንፈስ ፣ጩኸት የሌለበት፣የሚገፈትር መንፈስ የሌለበት፣ጥሩ አዘገጃጀት ያለው እንዲህ አይነት አስተምርሆ ።እግዚያብሔር እውነትን እየሰጠ፣ስትሳሳት እየገሰፀ ያቆይህ።

  • @samuelnigatu7930
    @samuelnigatu7930 2 месяца назад +4

    Amen Glory to the Lord our King JESUS!!!!

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 2 месяца назад +1

    አሜንመንግስተ ሠማይ ከሞት ወዲያ ለኛ መጠለያ

  • @sabaqueen8267
    @sabaqueen8267 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏

  • @senaituae628
    @senaituae628 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 2 месяца назад +2

    እውነት ነው ፓስተርዬ ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад +3

    አሜነ በታማኝነት አገልግሎ ማለፍ እንዲት መባረክ ነዉ።

  • @Canada404
    @Canada404 2 месяца назад

    Amen 🙏 GOD bless you pastor thank you for teaching us the right way it’s so functional may GOD bless all of your family ❤❤❤

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Jesuslord9047
    @Jesuslord9047 2 месяца назад +1

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ef2st6jh4c
    @user-ef2st6jh4c 2 месяца назад +4

    አሜንንንን

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d 2 месяца назад +1

    ፓስተር ተባረክልኝ!

  • @samuelnigatu7930
    @samuelnigatu7930 2 месяца назад +2

    He begins his eternity with JESUS!!!!!!

  • @nunishasefa679
    @nunishasefa679 2 месяца назад +2

    ወደ ሚወደውና ወደ ሚናፍቀዉ አምላክ እቅፍ ወሰጥ ነው ያለው። ከዚህ መከራና ሰቃይ ከሞላበት አለም ተገላግሎ ህመምና ሰቃይ ወደ ሌለበት ወደ ኣባቱ አምላኩ መንግስት ሄዷል በትንሳኤ ቀን ከእየሱስ ጋር በክብር ይመለሳል።

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 2 месяца назад +1

    ጋሼ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ።❤

  • @merylu-zf2vx
    @merylu-zf2vx 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 2 месяца назад +1

    ❤ክብር ምሥጋና ለአሥተማረን በወንድማችን ለገለፀልን እዉነት ለእየሱ ክርሥቶሥ ይሁን
    ለወንድማችን እድሜ ከጤና

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hibrettessema2906
    @hibrettessema2906 2 месяца назад +2

    እሜንእሜን

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ. ይባርክ. አሜን አሜን አሜን

  • @henokzemenfeskidus9955
    @henokzemenfeskidus9955 2 месяца назад +2

    ኣሜን

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf Месяц назад

    ፓስተርየ ፀልይልኝ ደክሞኛል 😢😢😢😢

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 2 месяца назад +2

    AMEN

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y 2 месяца назад +2

    አሜን,አሜን,ተባረክ,ፓስተር

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 2 месяца назад +1

    ንሰሐ 180⁰ መዞር ነው❤❤❤

  • @solomontesfay6648
    @solomontesfay6648 2 месяца назад +2

    Amen tebrk

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 2 месяца назад +2

    Amen! ! !

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 месяца назад +3

    GLORY BE TO GOD HALLELUJAH 🙏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 месяца назад +2

    Amen God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lisawilliams7290
    @lisawilliams7290 2 месяца назад +2

    በሠላም መጨረስ እንዴት መታደል ነዉ

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w 2 месяца назад

    ❤ Amen God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfhtaMesfin
    @AfhtaMesfin 2 месяца назад

    ጋሺ ሙሉቀን ሁሉን ትቶ ኢየሱስን የተከተለ አለምን የናቀ ታላቅ ሰዉ ነዉ ::
    ጌታ በአብርሀም ሕክፍ ዉስጥ ያስቀምጠዉ...

  • @temesgenAbera-xz7sv
    @temesgenAbera-xz7sv 2 месяца назад

    Shalom pastor temertu betam denk new geta zemenehen yibark.enam online lememezgeb felege.yaw temezgbiyalw gn melash alagegnehum ena endet new yemagegnachu? Selkachehunes? Tebarekulugn

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @blientube5738
    @blientube5738 2 месяца назад +2

    Amen