አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 009 - 3:1-6 የትያጥሬ ቤ/ክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 май 2024
  • በእስያ ካሉት አገሮች ሁሉ ውብ የነበረችው ጴርጋሞን ነበረች፤ ሮምን ሲሰሩ ከብዙ ዘመን በኋላ ብዙ የህንጻ ስራ ኩረጃ ከጴርጋሞን ወስደዋል። ከተማይቱ ሃብታምና የአገረ ገዢው መኖሪያ ነበረች፤ ከምስራቅ የሚመጣ ጠላት እንዳያጠቃት 50 ኪ.ሜ ራቅ አድርገው የጦር ካምፕ ነበረባት።.
    ትያጥሮን እንደ ጴርጋሞን የንጉሠ ነገሥት አምልኮ የሚካሄድባት ትልቅ ማዕከል ባትሆንም
    አረማውያን አማልክት የሚመለኩባቸው መሰዊያዎችና ቤተ መቅደሶች ነበሩባት። በጣም የታወቀች የንግድ ማዕከል ነበረች። በሁለት ወንዞች ሸለቆዎች መጋጠሚያ ላይ የተቆረቆረች ትያጥሮን በመቄዶንያ ከሚገኙት ከተማዎች መካከል በዘመኑ በልብስ ማቅለሚያ፥ በነሐስና በብር ሥራ ዕደ ጥበባት ሙያ የሠለጠኑ ባለሙያዎች ያፈራች በእነዚህ የምርት ውጤቶች ላይ በተመሠረተ ንግድ ምክንያት በጣም የከበረች ከተማ ነበረች።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 49

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Месяц назад +6

    ተባረክ,ፓስተር,ረጅም,ዘመንና,ጤና,ይስጥህ,አሰከነ,ቤተሰብህ

  • @megnothailu5651
    @megnothailu5651 21 день назад

    Amen.. Amen..Amen

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 21 день назад

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk Месяц назад

    አሜን አመነ አሜን አመነ አሜን አመነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዘመን በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምልም ፀጋ ይጨምራል አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Месяц назад +3

    ፓስተር ተባረክ እኔና እህቴ ልጆቻችን ሁሉ ይሰሙሐል እንወድሐለን ደግሞም እንፀልይልሐለን ተባረክ በብዙ ተመክረናል ተምረናል ተገስፀናል የእግዚአብሔርን የቃል እና የፀሎት በረከትን ተቀብለንበታል ህይወትህንና ቤተሰብህን አገልግሎትህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እናመሰግናለን።

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 Месяц назад

    ሁል ግዜም በጉጉት የምንጠብቀው ያንተ ትምህርት እንዴት እንደምንባረክበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ፈዋሽ ደግ ይቅር ባይ የሆንክ ጌታ እየሱስዬ አባቴ ተባረክልኝ ፓስተርዬ እንኳን ደና መጣህልን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Месяц назад +2

    ጸጋውን የበዛልህ ጌታ ለዘላለም ቡሩክ ይሁን!!!ተባረክልኝ❤❤❤

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Месяц назад

    ፓስተር አስፋው
    የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    ከዘመናችን ኤልዛቤሎች ያድነን እኛን ከእረኛችን ነጥለው በሁሉም ቦታ ተቅበዝባዥ እረፍትና ሰላም አልባ ካደረጉን አሁንም ያስመልጠን
    ከእውነተኛው እረኛችን እያገናኙ ሰላም እረፍትና ሃሴት እንድንጎናፀፍ የሚያደርጉን እውነተኛ አገልጋዮች ከነፍሳችን እረኛጋ የሚያገናኙን የልብ ደስታችን እንዲፍለቀለቅ የሚያደርጉ ዛሬም የሞተልንን ኢየሱስን እንጂ እራሳቸውን በክርስቶስ ቦታ ተክተው ከነፍሳችን ጌታና እረኛ የማይነጥሉን እንደ እናንተ አይነት እውነተኛ አገልጋዮች ያብዛልን ተባረክ እንወድሃለን ትምህርትህን ያብዛው ብዙዎች ሰምተው ያምልጡ ውልብ ብላ ከምታልፈው ከተብለጭላጭ ዓለም ይልቅ ለማያልፈው ለዘላለም ክብር ለመንግስቱ እንድንበቃ የሚያደርጉን እንደ አንተ አይነት አገልጋዮች በሚታየው ዓለም ውስጥ የማይታየውን ግን የሚበልጠውን መንግስት የሚያሳዩን ይብዙልን።

  • @geresubalcha4199
    @geresubalcha4199 8 дней назад

    God bless you pastor

  • @hamelmalmekonnen8061
    @hamelmalmekonnen8061 Месяц назад

    አሜን ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርህ
    የትውልድ አባት ነህ በአንተ አገልግሎት
    ተባርከናል ።

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 27 дней назад

    Egziabiher yibarikih paster Asfaw xegawin yabizalik.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад

    ምን ይባላል አሜን ነው እንጂ እንዲ በቃል መባረክ መታደል ነው❤❤❤❤ ፓስተርዬ የኔ አባት እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Месяц назад

    በጣም ናፈቅከን ፓስተር ተባረክ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Месяц назад

    እግዛብሄር አምላኬ ይባርክህ ኤልዛቤት ስለተፈጠች መሠዊያዋ ስለፈረሠ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Месяц назад

    አሜን ጌታ ይባረክ

  • @senaituae628
    @senaituae628 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 Месяц назад

    Amen amen tebareke paster asfaw

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Месяц назад

    ድምጽሕ ናፈቀን እንኳን ደህና መጣህ ፓስተርዬ።

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Месяц назад

    አሜን አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏📖

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ ይባረክህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tv3rp5np3w
    @user-tv3rp5np3w Месяц назад

    ተባረክ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ❤።

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Месяц назад

    እንኳን በደህና ተመለስክልን ትምህርትህን በጣም ናፍቄ ነበረ ያህዌ ይክበር ይመስገን በጌታ በመሳያ ያሽዋ ስም

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Месяц назад

    አሜን አሜን ተባረክ ፖስተር፡❤❤😊

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 Месяц назад

    Amennnnnnnn Amennnnnnnn to the living words of Christ and prayers 🙏 stay blessed Pastor and welcome back. I missed seeing you and hearing your teaching. Glory to Christ!

  • @almaztesfaye
    @almaztesfaye Месяц назад

    amenn🤲 pasterye tebareklg kdusan tebarekulg 🖐🙌

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i Месяц назад

    Tebarek Pasteriyyee Geta Iyesus biurtataun tsegawun hullu yichemirilik

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 Месяц назад

    Amen Amen Amen!!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Месяц назад

    Pastor tbark❤❤❤

  • @TesemaSafato-dg3bl
    @TesemaSafato-dg3bl Месяц назад

    የእዉነት ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 Месяц назад

    Amen! Amen!

  • @miriam7682
    @miriam7682 29 дней назад

    Geta abzto ybarkh pastor 🙌

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Месяц назад

    Amen Amen ❤❤❤❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Месяц назад

    እቺ የመጨርሻዊን መዝሙር የዘመርች ዘማሪ ማን ትባላልች ? በጣም ደስ የሚል ምዝሙር ነው ሙልውን ለመስማት ፈልጊ ነው ተባርኩ

  • @betyGebre
    @betyGebre Месяц назад

    Welcome back, my beloved pastor. i missed the live stream, but i watched the recording, and i received your prayer and blessings. I love you

  • @hibrettessema2906
    @hibrettessema2906 Месяц назад

    Amen Amen❤

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Месяц назад

    Amen

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Месяц назад

    Zemenh yetebarek yehun Pastoryea sewedeh

  • @AlemneshGofere
    @AlemneshGofere Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ritajohn5102
    @ritajohn5102 Месяц назад

    Welcome back pastor

  • @getachewasfaw8013
    @getachewasfaw8013 Месяц назад

    May lord God bless you and keep going lord is coming soon

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 Месяц назад

    Ameeeeen🙏🏽

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Месяц назад

    ተባረክ ፓስተር ጌታ የዘመንህን ቁጥር ይባርክ!

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Месяц назад

    ጊታ ዘምንሀን የባርከው ፓስተር

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Месяц назад

    Shalom

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Месяц назад

    ❤❤❤ Thank you

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Месяц назад

    🎉🎉

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 23 дня назад

    ዮሐንስ ራዕይ 2፡18-29 18 በትያጥሮንም ወዳለው ወደ ቤተክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ ...