አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 007 - 2:8-11 የሰምርኔስ ቤ/ክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 апр 2024
  • ሰምርኔስ ከ100-313 አ.ም
    የዮሐንስ ራዕይ 2:8-9 በሰምርኔስም ወዳለው ወደ ቤተክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ ሞቶ የነበረ ሕያውም የሆነው ፊተኛውና መጨረሻው እንዲህ ይላል መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ የሰይጣንም ማህበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ ይህ ጊዜ በእግዚአብሔር ህዝብ በንጉስ ዲዎክላን አስከፊ ስደት የደረሰበት ጊዜ ነው ይህ በአረማዊት ሮም ስር ከ303-313 አ.ም ሺህዎች የተገደሉበትና የተሰደዱበት ጊዜ ነው
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 45

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 месяца назад +6

    ፓስተር አስፋዉ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ እዉነትን ለመናገር ማንንም አናስፈቅድም የእውነት ምስክሮች ነን ተናገር ስለእዉነት ጨማምረህ ተናገር በርታልን ብሩክ ነህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 месяца назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔ ይባርክ አባ❤

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 месяца назад

    ህዝቤ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ተሰደብ እንጂ ኣልተሳደበም ለማለት ነው። ቶሎ ቶሎ ስለሚናገር፡ የምላስ መደናቀፍ ፡ ነው። ይገባቹኋል። ተባረኩልኝ።

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 2 месяца назад +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YeshiAbebe-vj2ec
    @YeshiAbebe-vj2ec 2 месяца назад +2

    በዘመኔ ሁሉ ጌታ በሰጠህ ፀጋ እና በአንተ ትጋት እንደተባረክሁ ነውበትልቅ ትህትና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ !!!!!!

  • @Ashe713
    @Ashe713 13 дней назад

    blessings

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y 2 месяца назад +3

    ፓስተር,ዘመንህ,ይባረክ,አሰከነ,ቤተሰብህ,

  • @fitsumermias9128
    @fitsumermias9128 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ፓስቴረ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumermias9128
    @fitsumermias9128 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 2 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ ፓስተርየ

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 месяца назад +1

    አሜን ናናና የመንፈስ ቅዱስ እሳት!!!!!!

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 месяца назад +1

    አሜን

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በዉነት የእግዚአብሔር አፍ ኖት ተባረኩ እያንዳንዱ ቃል በነፍሰ ዉሰጥ ይገባል ዘርት ይባረክ።

  • @tsyontesefaye9195
    @tsyontesefaye9195 2 месяца назад

    ተባረክ ፓስተርዬ አይ ዌሽ አማርኛ ለማይገባቸው ልጆቼ መንገድ ቤኖርህ

  • @Tamgn
    @Tamgn 2 месяца назад

    ተባረክ ወድማችን

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 2 месяца назад +1

    አሜን.ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓአስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @sabaqueen8267
    @sabaqueen8267 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 🙏🙏🙏

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 2 месяца назад +2

    ፓስተር በአካል ስላየንህ ከአንተም ጋር የሚገርም ጊዜ እና በረከትም ስለተከፋፈልን በጣም ደስ ብሎናል በድጋሚ እንገናኞለን ብለን እናምናለን ተባረክ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ ቤተሰብህንም ጌታ ይባርክ።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን ተባረኩ አባ❤❤❤❤❤

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 2 месяца назад +2

    Wow amazing time

  • @AnoDae
    @AnoDae 2 месяца назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ፡ በጣም ደስ ብሎናል፡ በርታ ዘመንህ ይባረክ።

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 месяца назад +2

    Paster tebarek

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 Месяц назад

    ፓስተር የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ ።አስቀድሞ ባስተማርከን ያብያተክርስትያናቱ የስም ትርጉም አሁን ከቀረበው ትርጉም ጋር የአንዳደቹ ይለያል።ለምሳሌ የጴርጋሞን አስቀድሞ የነበረው ትርጉም ከፍ ያለ ቦታ (ማማ) ሲሆን በአሁኑ ደግሞ ከኃይል ጋር የተያዘች የሚል ነው ።ሁተኛዋ ደግሞ ሰርዴስ ማለት ስደት የሚል ሲሆን በአሁኑ ትርጉም የከበረ ድንጋይ ቅሪት የሚል ትርጉም ይዟል እና ልዩነት ፈጠረብኝ።

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w 2 месяца назад +1

    Paster Getayibark

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አስፋው ❤

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 2 месяца назад +1

    sewedeh tebarek wendeme

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Месяц назад

    አውነት ነው ፓስተር አኔ ኤርትራዊ ነኝ ያልከው አውነት ነው

  • @beliyudaba5169
    @beliyudaba5169 2 месяца назад +1

    ተባርኬአለሁ

  • @Dorowot
    @Dorowot 2 месяца назад +1

    Geta fekdo wede London bametah🙏🏽

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 месяца назад

    አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 2 месяца назад +1

    I am belssed

  • @Ms2009a
    @Ms2009a 2 месяца назад

    Thanks!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 месяца назад +1

    ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ መጽሀፋን እንዴት ነዉ ማግኘት የምችለዉ።

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 месяца назад

    ልገዛፈልጌከዩቲዩብ አላገኘሁትም የተለጠፈውን የባለመፅሃፉን አድራሻ "ከአክብሮቴ ጋር"

  • @ermiastesfaye2052
    @ermiastesfaye2052 2 месяца назад

    Where we find in ethiopia ?

  • @sebsebewolde5720
    @sebsebewolde5720 2 месяца назад

    ሠላም ፓስተር
    ዘማሪ ደረጄ ከበደ ሮሜ 13 ተገዙ የሚለውን ቃል ጥሶ የሃገር መሪን መስደብ ትክክል ነው ????
    እባክዎ አንድ ይበሉ ደፍሮ የሚገስፅ ሞገስ ያገኛል ይላል ::
    ይህ ከሱ ይጠበቃል ?? ልጆቻችን የሱ ፌስ ቡክ እና ዩ ቲዩብ ተከታይ ሆነው መሣደብ ልክ ነው የሚል አመለካከት እና ጥያቄ ምላሽ ቢሰጡ ጥሩ ነው ።

  • @belaineshgebretecle2529
    @belaineshgebretecle2529 2 месяца назад

    Eritrea ykrstiyan ager nat Plaster btmhrth tsru tastemrskeh zari gn tesasthal onts bah aydekem krstyan bEritra Eyesus btam new ymikebrew skezih bezich nger alsmamam wegenawi athun

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 месяца назад +1

      እሺ ብሌን ጓለይ.... ለማለት የፈለግሁት ኤርትራ አብያተክርስቲያናት ተዘግተዋል.... የታሰሩ አማኞች አሉ። ማለቴ እንጂ የክርስቲያና አገር አይደለችም ማለቴ አይደለም። ይቕነለይ ጓለይ!

    • @mitselal
      @mitselal 2 месяца назад +1

      ሻሎም ብሌን ብደንቢ ደጊምኪ ሰምእዮ ፣ ናይ ክርስቲያን አዲ አይኮነትን አይበለን፣ ናይ ወንጌል አመንቲ ግን በመከራ እዮም ዝሓልፋ ዘለው እዮ ዝበለ፤ ቤተክርስቲያን ዝተአጽወ 20 አመት እዛም ኩሎም ተአሲሮም ዘለው ፓስተራትን አመንትነ ድአ እንታይ ጌሮም እዮም ንየሱስ ሰለዝሰበኩን ሰለዝተከተሉን ዶ አይኮን....ተባረኺ፤

  • @kiduseshet
    @kiduseshet 7 дней назад

    አንተ ያስተማርከው ኢየሱስን ነው።

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 месяца назад

  • @beliyudaba5169
    @beliyudaba5169 2 месяца назад

    ተባርኬአለሁ