Really I got a lot of lessons from Dr Mamusha, which I am subscribed to follow him to know about Bible words. He inspired me, the way he teaches about Christianity, gospel, and everything about Jesus. I am basically from orthodox Christian, and keep watching him every post he has. I learned a lot. I thank him on behalf of one of my best friend who guided me on this way.
bless you 🙏 i see humbleness in you . የእግዚአብሔር ቃል የሐይማኖት ድንበር የለውም ❤ እኔም የሔኖክ ሐይሌ እንባዬን እስከማምጣት የባረኩኝ ስብከት አሉ። am Protestant tho 😌 በይልማ መዝሙር ስባረክ ነው የቆየሑት before i came he now. so my point is we should focus on the word of God who ever preach it 🙏
Dr Mamusha እጅግ በጣም እንወድሃለን! ተባረክ! Dear Equip Media, God bless you. Your team is doing a great job in equipping us with God's word. Keep on Sharing us the Good news. In time of trouble and stress, your shared word is our refugee to hear the Word of God!
በጣም የምደሰትብ ዶክተር ማሙሻ በጣም ነው የምባረክበት ቃል ነው እኔ የ college ተማሪ ነኝ የአራትኛ አመት ተማሪ ጌታን በህይወት በጣም የከበደኝ አመት ነበር ምክንያቱም ከአጠገቤ ሰው አጣውነኝ ግን ጌታን ሳይ ጠግቤ አድራለሁ
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦
❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
egziabher yirdah
እግዚአብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር ለምድሬ ኢትዮጵያ : አንተን ስለሰጠን አመሠግነዋለሁ። ልብ የሚጣልበት ፤ ብንደገፍበት ተሰብሮ በማይወጋው በእግዚአብሔር ላይ በፍፁም ልብ መደገፍ ይሁንልን ። አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ስላተ ጌታ ይባረክ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ይገርማል ጌታ ይህንን ቃል ከ 5አመት በፊት ወደ ልቤ አምጥቶት ነበር 🙌🙏🙏 ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ለምልምልን ❤
አግዚአብሔር ይባረክ ዶክተር ማሙሽ ባጣመ ታባርክሃሎ ዛማን ይባርክ ❤️❤️❤️ግን የያ ኢትዮጵያ ናት 😂❤
የሚገርም መልእክት እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚያስገርም የሚያስደንቅ ነው በምክሩ ግሩም ነው ዛሬም መከረን🙏🏾🤲
እንዴት ድንቅ ቃል ነው በእግዚአብሔር መደገፍ ይሻለናል ዶር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
ዶ/ር ማሙሻዬ ተባረክ! በመንፈሳዊ ህይወት እራሴን ችያለሁ;እግ/ርን አውቄአለሁ ፈጽሞ አይባልም! እውነት ነው እንቅጩን ነገርከን ተባረክ🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ዋው ማሙሻዬ ስበክ አንተ ብቻ ተባረክልኝ !!
ያደግን ሲመስለን ስሜቱ ደስ የሚለው ለታዳጊ ልጆች እንጂ ለ እግዚሃብሄር ልጆች አይደለም የሚለው ጆሮ ያለው ይስማ!! ሳናድግ ያደግን የሚመስለን ነገር አያዋጣንም !!
Waaqayyoo siha ebbisuuuuu
Amen amen ጌታ የሱስ ክርስቶስ ሲነሳ እንኳን አሜን አይሉም ትላልቆች ናቸዋ መሪዎች እዝግዮ ይቅር በለን ጌታ ልበ ትሁቶችን ተመልከት
እግዚአብሔር ላይ መታመን ያዋጣል
እግዚአብሔር ብዙ መገለጥ ይሰጥ በመንፈሰ ቅዱሰ መገለጥ ቃሉን ሰለምታሰተምር።
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
ፓስተር ተባረክ🙏
የተወደድክ ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር አስቀድሞ ባንተ እየተናገረ ነው አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ ጸጋ ይብዛልህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለትሁታን ጸጋ አብዝቶ ይሰጣልና ጸጋውን አትረፍርፎ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ያፍስስልህ!!!
Really I got a lot of lessons from Dr Mamusha, which I am subscribed to follow him to know about Bible words.
He inspired me, the way he teaches about Christianity, gospel, and everything about Jesus.
I am basically from orthodox Christian, and keep watching him every post he has.
I learned a lot. I thank him on behalf of one of my best friend who guided me on this way.
bless you 🙏 i see humbleness in you . የእግዚአብሔር ቃል የሐይማኖት ድንበር የለውም ❤ እኔም የሔኖክ ሐይሌ እንባዬን እስከማምጣት የባረኩኝ ስብከት አሉ። am Protestant tho 😌 በይልማ መዝሙር ስባረክ ነው የቆየሑት before i came he now. so my point is we should focus on the word of God who ever preach it 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሽ አሜንንንንንንንን በእግዚአብሔር መደገፍ ይሁንልን እሱ ታማኝ ነው
ባንቱ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይበረክ
Wow Amen 🙏🏼 dearest brother so powerful message Glory to Jesus Christ ❤ be Blessed abundantly 🙏🏼
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠን ስጦታችን ነህ
Egzabhier ybarkh . Paster Mamusha.
D.R ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን አገልግሎትን ጌታ ይባርከው 😍🙏
Egzabher yebarekehe.. It was helpful.
Eskemechereshawe egzabher lay endenedegef yeredan.
አሜን አሜን !!!!ጌታ ይባርክህ ወንድሜ !! በኢየሱስ በደሙ የተሸፈንክ ሁን
የእግዚአብሄር ክብር ሲገለጥ
እግዚአበሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ከፊቱም አይጠሠልህ ማስተዋልንም ከአንተ አይውሰድብህ ያጽናህ የበርታህ ተባረክ ለሁላችን ይሁን።❤️❤️❤️❤️💗
Amen
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ማሙሻ!!!
አሜን አሜን❤❤❤❤
የጌታዬ ነገር ይገርማለ በምን አናቅም❤❤❤
ጌታ ይባርክህ!!
Heavenly Father bless you my brother pastor Mamusha!
እግዚአብሔርን ስለ አንተ በጣም አመሰግነዋለሁ
Dr Mamusha እጅግ በጣም እንወድሃለን! ተባረክ!
Dear Equip Media, God bless you. Your team is doing a great job in equipping us with God's word. Keep on Sharing us the Good news. In time of trouble and stress, your shared word is our refugee to hear the Word of God!
አሜን
uff GOD bless you. zemenih Zerih yibarek
ፍፃሜያችንን ያሳምርው
I thank God about you dear Dr.Mamusha!
May God bless you more and more!
አሜን🙏🏾
❤❤❤❤❤❤❤ amazing word of God thank you D.r
Guten yebarkeh Pastor
እግዚአብሔር ይመስገን
እናመሰግናለን ዶ/ር ! ዘመንህ ይባረክ
ተባረኩልን ማሙሻ ፈንታችን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክክ...!!
Be blessed dr mamusha
አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤
እግዚአብሔር መደገፍ ያዋጣል
ጌታ ሆይ ye tankare libene ante yikire balegn
በምድራችን የሚያስፈልገው ጌታን የሚፈልጉ የሚፈሩ መሪዎች ነው
Amen......! It’s very important message! Thank you sir!
God bless your family and Ethiopia
Pastor be blessed and have a shining ❤❤❤
Thanks
Amennn tebarek pastorye❤
Geta yibarkeh yitebikih fitun yabraleh
Be Blessed.
blesss you bro❤❤
bless you ❤
Geta ybarek ❤❤❤
Amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, you are blessed 💓❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
Amen
2 Chronicles 16 (አማ) - 2 ዜና
9: እግዚአብሔር ልቡ በእርሱ ዘንድ ፍጹም የሆነውን ያጸና ዘንድ ዓይኖቹ በምድር ሁሉ ይመለከታሉና። አሁንም ስንፍና አድርገሃል። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ሰልፍ ይሆንብሃል።
ለምልምልኝ
Tebarek
Ameeeen
❤❤❤❤❤❤❤
Geta erdan.
አባቴ ሀሳቡን ይፈጽምብህ
❤❤❤😇😇😁
𝓟Ř𝔬𝓂𝔬𝐒ϻ 😬
ጌታ ይባርክህ❤
አሜን !
Amen
Amen Amen
Amen
Amen
Amen