Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
#የልብ_መታደስ (ክፍል -2)📖 ሮሜ 12: 9-21- እኛ በሁለት አለም የምንኖር እንጂ ሁለት አለም የሚገዛን አይደለንም። - የሁለንተናችን ምንጭ ኢየሱስ ነው፤ ስለራራልን!- ወደላይ ካልተቀየርን ወደጎን መቀየር አንችልም፤ ወደላይ ከተቀየርነን ወደጎን መቀየራችን አይቀርም።- ተሀድሶ የሚጀምረው ከቅድስና ነው። እግዚአብሔር ተሀድሶ የሚያመጣው ህይወታችን ጥሩ መዐዛ ሲሸተው ነው። 🛑 በልብ መታደሰሰ ያካትታል?🙏 አገልግሎትንና ፍቅርን🛑 አገልግሎት 📖 ቁ. 3-8 --- አንድ አካል ነን - ሰው ወደ እግዚአብሔር ከተጠራ ወደአካሉ ተጠርቷል። - የጸጋ ስጦታን ወስደን ስናገለግል አካል ይገነባል። 🛑 በጸጋ ስጦታ ስናገለግል፦🙏1) በትህትና - ስለራሳችን ማሰብ ከሚገባውን በላይ አናስብ፤ በትዕቢት አንያዝ። - ሙሉ ሰው አይደለንም፤ ዋናውም አይደለንም ይህንን እንወቅ።- ጸጋ አይገባኝም እያልን የምናገለግልበት ነው። - የታደሰ አዕምሮ ያለው በጸጋ ያገለግላል ግን በትህትና ይመላለሳል። - በጸጋ ስጦታ ስናገለግል ኢየሱስን ለማጉላት የተጠቀመብን ነን። 🙏2) ትጋት - ስናገለግል ስንፍናን አስወግደን በትጋት እናገልግል። - የእግዚአብሔር ቤት የትጉሀን ቤት ናት።- እግዚአብሔር ራሱ ሰራተኛ አምላክ ነው። 🛑 የታደሰ ልብ-** በአምልኮ - ለእግዚአብሔር የሚመች መስዋዕት አድርጎ ራሱን ያቀርባል። -** በአገልግሎት - በትህትና - በትጋት ያገለግላል።
ተባረክልን ኑርልን ዶር ማሙሻ የተወደድከው በዚሕ ዘመን አንተን የመሰል መምህር ስላገኘን ተባርከናል እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ስለምታስተምረን ከባሕር ዳር
ወንድም ማሙሻ እግዚያብሔር ከክፉው ያድንህ
በጌታ የተወደድክ ዳ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙን ጊዜበትምህርት ተጠቅሚያለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ለክብሩ ፀጋን አሁንም ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ!!! እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልህ።
D/r ዘመንህ ይባረክ 🙏 ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ❤️🙏 በይቱብአመሰግናለሁ 🙏
ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ዶ/ርማሙሻ ሁልጊዜ እውነትን የምትናገርበት ፀጋ ይይዛል!
ፀጋ ይብዛልህ!
ድንቅ አስተማሪ እየሱስና እየሱስ ብቻ ተባረክ
ማሙሻየ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክልኝ እወድሀለሁ የአባቴ ልጅ ወንድሜ 😍😍
አቤት የኔ ጌታ እንዲህ አይነት ቃልህን ፈትፍቶ የሚመገብ መምህር ሰለሰጠህን ተባረክ።
Tebaraki...
Dr. Mamusha Geta Eysus Abizto yibarkih.
እግዛብሔረ ይረዳኝ ተባረክ
አሜንንንንንንንን. አሜንንንንን. እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ የትውልድ አባት ተባረክልኝ የቃሉ ባለቤት ክብሪን ይውሰድ ጠቅልሎ
ዶክተር ማሙሻ የምውወደው ስው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ትምህርቶችህ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉ ናቸው ግራ ቀኝ አትበል ፣በልዩነት መኖር፣በአላማ መኖር ከልቤ ከማይጠፉ ትምህርቶች ናቸው
Mamusha blessed
እንዳንተ ይብዝልን ዘመኑ የምያሻግሩ ወደ መግስቱ የምን ፈልስበት ተባረክ ደ/ር ማሙሻ
Ameeeeen geta hoyi agizagne inde kale lenure
God Bless You DR Mamusha
Amen🙏🏾
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑🐑❤️❤️❤️🥰
በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ማሙሻዬ ምን ልበል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ 🙌ሳላመስግን አላልፍም ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለው 🙏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የመስገን::ዶ/ር ማሙሻ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ያብዛልህም::
Tebarek.
I am very amazed by your life changed message. Gbu
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
God bless you more my brother 🙏
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
I always thank God about you Dr. Mamusha.
Amen Amen God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ይጨምርልህ
የተባረኽ ነህ ደክተር
ትክክል ነው አሜን
Dr. Mn endemel alakem tebarek abate 🙏🙏
Egziabher abzito ahunm yibarkih Dr. mamusha ...........Egziabhern beteseten tsega betihitna ena betigat magelgel yihunln.
Amen
ጌታሆይ የትጋት መንፈስ ያግኘኝ
Amennnn
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!አንተ እኮ በዚህ በግፊያ እና በባዶ ጩህት ብቻ በተዋጠው አምልኮችን ጌታ እየሱስ እያን በጎቹን መንገዳችንን እንዳንስት የሚጠቀምብህ የክብሩ እቃ ነህ!!ዘመንህ ሁሉ እንዲሁ በርሱ ክብር , በርሱ በክርስቶስ እየሱስ ሀይል ቁጥጥር ስር ይሁን!! እኔ የአንተ አገልግሎት ሁሌም አላርሜ ነው ጌታ ሁሌም ባንተ አገልግሎት ወደመስሜሬ ሲያስገባኝ አይቻለሁ!! አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!🙏🙏🙏
1:06:50
እግዚአብሔርን ስለሰጠን ድንቅ ስጦታ ታማኝ አገልጋይ ስለዶ/ር ማሙሻ እጅግ እጅግ እጅግ አመሰግነዋለሁ ። ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን ይብዛልህ እስከ ጌታ መገለጥ ያቁምልን በኢየሱስ ስም።
#የልብ_መታደስ (ክፍል -2)
📖 ሮሜ 12: 9-21
- እኛ በሁለት አለም የምንኖር እንጂ ሁለት አለም የሚገዛን አይደለንም።
- የሁለንተናችን ምንጭ ኢየሱስ ነው፤ ስለራራልን!
- ወደላይ ካልተቀየርን ወደጎን መቀየር አንችልም፤ ወደላይ ከተቀየርነን ወደጎን መቀየራችን አይቀርም።
- ተሀድሶ የሚጀምረው ከቅድስና ነው። እግዚአብሔር ተሀድሶ የሚያመጣው ህይወታችን ጥሩ መዐዛ ሲሸተው ነው።
🛑 በልብ መታደሰሰ ያካትታል?
🙏 አገልግሎትንና ፍቅርን
🛑 አገልግሎት
📖 ቁ. 3-8
--- አንድ አካል ነን
- ሰው ወደ እግዚአብሔር ከተጠራ ወደአካሉ ተጠርቷል።
- የጸጋ ስጦታን ወስደን ስናገለግል አካል ይገነባል።
🛑 በጸጋ ስጦታ ስናገለግል፦
🙏1) በትህትና
- ስለራሳችን ማሰብ ከሚገባውን በላይ አናስብ፤ በትዕቢት አንያዝ።
- ሙሉ ሰው አይደለንም፤ ዋናውም አይደለንም ይህንን እንወቅ።
- ጸጋ አይገባኝም እያልን የምናገለግልበት ነው።
- የታደሰ አዕምሮ ያለው በጸጋ ያገለግላል ግን በትህትና ይመላለሳል።
- በጸጋ ስጦታ ስናገለግል ኢየሱስን ለማጉላት የተጠቀመብን ነን።
🙏2) ትጋት
- ስናገለግል ስንፍናን አስወግደን በትጋት እናገልግል።
- የእግዚአብሔር ቤት የትጉሀን ቤት ናት።
- እግዚአብሔር ራሱ ሰራተኛ አምላክ ነው።
🛑 የታደሰ ልብ
-** በአምልኮ
- ለእግዚአብሔር የሚመች መስዋዕት አድርጎ ራሱን ያቀርባል።
-** በአገልግሎት
- በትህትና
- በትጋት ያገለግላል።
ተባረክልን ኑርልን ዶር ማሙሻ የተወደድከው በዚሕ ዘመን አንተን የመሰል መምህር ስላገኘን ተባርከናል እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ስለምታስተምረን ከባሕር ዳር
ወንድም ማሙሻ እግዚያብሔር ከክፉው ያድንህ
በጌታ የተወደድክ ዳ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙን ጊዜበትምህርት ተጠቅሚያለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ለክብሩ ፀጋን አሁንም ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ!!! እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልህ።
D/r ዘመንህ ይባረክ 🙏 ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ❤️🙏 በይቱብ
አመሰግናለሁ 🙏
ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ዶ/ርማሙሻ ሁልጊዜ እውነትን የምትናገርበት ፀጋ ይይዛል!
ፀጋ ይብዛልህ!
ድንቅ አስተማሪ እየሱስና እየሱስ ብቻ ተባረክ
ማሙሻየ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክልኝ እወድሀለሁ የአባቴ ልጅ ወንድሜ 😍😍
አቤት የኔ ጌታ እንዲህ አይነት ቃልህን ፈትፍቶ የሚመገብ መምህር ሰለሰጠህን ተባረክ።
Tebaraki...
Dr. Mamusha Geta Eysus Abizto yibarkih.
እግዛብሔረ ይረዳኝ ተባረክ
አሜንንንንንንንን. አሜንንንንን. እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ የትውልድ አባት ተባረክልኝ የቃሉ ባለቤት ክብሪን ይውሰድ ጠቅልሎ
ዶክተር ማሙሻ የምውወደው ስው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ትምህርቶችህ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉ ናቸው
ግራ ቀኝ አትበል ፣በልዩነት መኖር፣በአላማ መኖር ከልቤ ከማይጠፉ ትምህርቶች ናቸው
Mamusha blessed
እንዳንተ ይብዝልን ዘመኑ የምያሻግሩ ወደ መግስቱ የምን ፈልስበት ተባረክ ደ/ር ማሙሻ
Ameeeeen geta hoyi agizagne inde kale lenure
God Bless You DR Mamusha
Amen🙏🏾
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑🐑❤️❤️❤️🥰
በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ማሙሻዬ ምን ልበል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ 🙌ሳላመስግን አላልፍም ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለው 🙏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የመስገን::ዶ/ር ማሙሻ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ያብዛልህም::
Tebarek.
I am very amazed by your life changed message. Gbu
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
God bless you more my brother 🙏
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
I always thank God about you Dr. Mamusha.
Amen Amen God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ይጨምርልህ
የተባረኽ ነህ ደክተር
ትክክል ነው አሜን
Dr. Mn endemel alakem tebarek abate 🙏🙏
Egziabher abzito ahunm yibarkih Dr. mamusha ...........Egziabhern beteseten tsega betihitna ena betigat magelgel yihunln.
Amen
ጌታሆይ የትጋት መንፈስ ያግኘኝ
Amennnn
Amen
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!
አንተ እኮ በዚህ በግፊያ እና በባዶ ጩህት ብቻ በተዋጠው አምልኮችን ጌታ እየሱስ እያን በጎቹን መንገዳችንን እንዳንስት የሚጠቀምብህ የክብሩ እቃ ነህ!!
ዘመንህ ሁሉ እንዲሁ በርሱ ክብር , በርሱ በክርስቶስ እየሱስ ሀይል ቁጥጥር ስር ይሁን!! እኔ የአንተ አገልግሎት ሁሌም አላርሜ ነው ጌታ ሁሌም ባንተ አገልግሎት ወደመስሜሬ ሲያስገባኝ አይቻለሁ!!
አንተ እና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!🙏🙏🙏
1:06:50
እግዚአብሔርን ስለሰጠን ድንቅ ስጦታ ታማኝ አገልጋይ ስለዶ/ር ማሙሻ እጅግ እጅግ እጅግ አመሰግነዋለሁ ። ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን ይብዛልህ እስከ ጌታ መገለጥ ያቁምልን በኢየሱስ ስም።