"ሰው አይረሳም ጌታዬ" ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ቃልኪዳን ንጉሴ SEP 23,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 436

  • @misganawflimon1585
    @misganawflimon1585 4 года назад +23

    በሰዉ ከተጣሉት አንዱ ነበርኩኝ ግን ያልጣለኝ ብኖር ኢየሱስ ብቻ ነዉ እኔ ምስክር ነኝ እሱ ማንንም አይጥልምና

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 5 лет назад +71

    ኡፍ ልቤን ነው ያራሰው እደኔ ማነው ጌታ የረዳው ተስፋ ሳጣ ተስፋ ሰጥቶኝ እዚህ አደረሰኝ ሰው አይረሳም እደሰው አይደለም እውነት ነው እግዚሐብሔንር እደሰው አይደለም ተባረኪ

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 5 лет назад +111

    መታደል ነው ጌታን ማገልገል ተባረኪልኝ የሚቀይር መዝሙር ስላየውሽ ደስስስስ ብሎኛል ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад +58

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ሰው አይረሳም ጌታየ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @zenatadam621
      @zenatadam621 5 лет назад +3

      ሰው አይረሳም ጌታየ እንደ ሰው አይደለም ጌታየ ሰው አይጥልም ጌታ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ነው ተባረኩ

    • @azibmolabbb617
      @azibmolabbb617 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @zadezade844
      @zadezade844 5 лет назад

      Amen amen amen amen amen amen

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 лет назад +15

    የዝማሬ እሳት በወጣቶች ተለኮሰ እልልልልልእልልልልል እሰይ ይብዛለት ዝማሬ ምስጋና ስለሚገባዉ ክብር ይሁንለት ብሩክ ሀኚ አንቺ ብላቴና ግዜሽ ነዉ እሰይ መታደል ነዉ ለእርሱ መዘመር ተባረኪ 👐👐👐👏👏👏❤❤❤❤

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 9 месяцев назад +2

    በጣም. መታደል. ነው. ጌታን. በማወቃችን. ነው. እኮ. የዘላለም. ህይወት. ያገኘነው. ክብር. ምስ ጋና. ሁሉ. ለእሱ. ይገባል

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 4 года назад +11

    አሜን እውነት ነው ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አጥልም እደሰው አይደለም ሰው አይጥልም አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ የኔ ታሪክ ነው ይሄ መዝሙር በውነት ልቤ ውስጥ ነው ዘልቆ የገባው እኔ በደንብ አውቃለው እዴት እደአቀፈኝ እደ ደገፈኝ እደከለለኝ እረስቱ ጌታ አመሰግንሀለው ስለሁሉም 🙇🙇🙇

  • @astrophysicistrena6535
    @astrophysicistrena6535 Год назад +3

    orthodox negn , gn ehen mezmur salsemaw wuye alakm ...egziabher yibarkesh yene konjo

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад +11

    አሜን የእዉነት ሰዉ አይረሳም ጌታ እንደ ሰዉ አይደለም ሰዉ አይረሳም ጌታየ እንዴት
    እንደምወዳዉ ይሄን መዝሙር
    ሁለችሁም ተባረኩ ተባርከናል

  • @user-cl5mw3xg9h
    @user-cl5mw3xg9h 5 лет назад +17

    ሰው አይረሳም ጌታ አሜንንን
    ክብሩ ለጌታ ይሁን 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤እኔዴ ሰው አይዶለም ሰው አይ ጥልም ጌታ እልልልል
    ጸጋ ይብዛልሽ ማር

    • @temesgenhaile3797
      @temesgenhaile3797 5 лет назад +2

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ዲንቅነሽ ታምራት nice voce

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +2

    የፀሎት ሂወት ያላቸው ሰወች ምንሞ ብለው በዘምሩ የሌሎች ሰወችን ሂወት ለመለወጥ እየሱስ ጌታ ነው ብለው የመስበክ ያህል ዝማሬአቸው ሀይል አለው ።

  • @godblessyou3900
    @godblessyou3900 5 лет назад +22

    ሰላም ይብዛላቹ። በእየሱስም። ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ። በእየሱስም። ተባረኪ። ሰዉ አይረሳም ጌታ ኦኦኦኦኦኦኦእረ አራ ተባረክ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 лет назад +13

    ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ
    ኢየሱስ በምህረቱ ከጠራኝ ጀምሮ
    እርሱን እርሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ሰው አይረሳም ጌታዬ
    እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ
    እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ!

  • @cell7153
    @cell7153 5 лет назад +19

    እንደ ሰው አይደለም ጌታዬ አዎ
    አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 5 лет назад +13

    ዋውው ጌታ ይባርክሽ እህቴ ከአንደበቴ የማይጠፋ ዝማሬ

  • @user-sq3bw6sv4q
    @user-sq3bw6sv4q 5 лет назад +18

    አሜንን አዎ ጌታ ሰው አይጥልም
    ዋው ድምጽሽ በጣም ነው ደስ የሚለው በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 лет назад +8

    ተባረኪልን እህታችን ጌታ በፀጋው ያትረፍርፍሸ

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 5 лет назад +4

    ያዘምረኛል ፍቅር በልጦ ከወርቅ ከእንቁ ልቆ
    አሜን የኔ ፍቅር እየሱስ ተባረክ

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 лет назад +15

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ አሜን 🙌🙌🙌❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 5 лет назад +24

    Kalkidan. You have a beautiful spirit and a beautiful voice. Can’t wait for your Album and your husbands Album. My two favorite singers. Keep shining .

  • @user-cj1cq3xh6d
    @user-cj1cq3xh6d 5 лет назад +4

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ እውነት ነው ሰው የማይጥል የማይርሳ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ለእርሱ ይሆን

  • @iloveyoujesus3791
    @iloveyoujesus3791 5 лет назад +3

    ኡኡ ስው አይጥልም አሜን የመይጥለን ጌታ ይባረክ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባረክ

    • @elsadamise1676
      @elsadamise1676 4 года назад

      ♥️♥️♥️♥️♥️Ameni tabarakiii

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 5 лет назад +5

    አሜን አሜን ተባረኪ ዘመንሽ በጌታ ፊት ይለቅ ለምልሚ

  • @tirsitalemayew7595
    @tirsitalemayew7595 5 лет назад +6

    ስፈልገው የነበረ መዝሙር ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-hq8vi6uc8d
    @user-hq8vi6uc8d 5 лет назад +6

    ዋውው አሜንንንንንን አሜንንንንንን
    በትክከል ሰው አይረሳም ጌታሄ አዎ
    እንደ ሰው አይዶለም"ሰው"አይረሳም ጌታ ።
    ሰው አይጥልም ጌታሄ አዎ
    እንደ ሰው አይዶለም ሰው አይጥልም ጌታ።
    እግዚአብሔር ይክበር ተባረክ እህቴ ጸጋ ይብዛልሸ

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 5 лет назад +4

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    ይህን መዝሙር ማርሲል ቲቪ ላይ ተከፍቶ ሰምቼ ፈልጌሽ ፈልጌሽ አጥቼ ነበር ሼር ስላደረጋቹልን አመሰግናለው ተባረኩ

  • @abereelelohimitore3822
    @abereelelohimitore3822 4 года назад +1

    አሜን ሰዉ አይራሰም ጌታ ስሙ ይበራክ

  • @danady3188
    @danady3188 3 года назад +10

    The Lord is not like us. He never forsake us. The very reason i am singing right now and to my last breath is due to his fervent and overwhelming, comforting love and care.
    He has poured out his love. His down poring loving greater than any precious diamond or anything else.
    I am engulfed by his awsome love and concern for me. I will glorify and exhault him.
    He is not like us, He never forsake us. His eyes are eternaly fixed on us.
    ( That is what ptetty much the lyrics is).

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene8192 5 лет назад +8

    አሜን አሜን ሰው አይርሳም ጌታ ስሙ ይባርክ

  • @user-qi7kx2uh3n
    @user-qi7kx2uh3n 5 лет назад +2

    አሜን አሜን እንደ ሰው አይደለም ጌታዬ ሰው አይጥልም ጌታ አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

  • @estif6587
    @estif6587 4 года назад +15

    God bless you!!
    I can't stop listening, May god Bless you,
    You just leave me in tears.

  • @nardosassef783
    @nardosassef783 2 года назад +2

    ዉስጤ ያፈሠሠዉ የሠማዩ ደስታ አሜን

  • @yosefyosef1669
    @yosefyosef1669 5 лет назад +5

    የእግዚአብሔር ባሕሪ ጌታ እናመሰግንሀለን።

  • @bekebaba4079
    @bekebaba4079 5 лет назад +2

    ሁሌም እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለምን
    ካምላክ ዘንድ መጣልኝ የሰማዩ ሰላም አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @henonzelaleme4957
    @henonzelaleme4957 4 года назад +1

    Tebareki lek nesh Haleluya

  • @user-rf6ts3bq5t
    @user-rf6ts3bq5t 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንደ ሰው አይደለም ጌታ በእውነት ጌታ እንድ ሰው አይደለም ዘመንሽ ይባርክ

  • @user-hx2gx4tk9i
    @user-hx2gx4tk9i 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ድንቅ ኢየሱስ። አንተ ትለያለክ

  • @birukyohannis9779
    @birukyohannis9779 5 лет назад +1

    Amen ...... gata yebrkishh.

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    አሜን ነሜን እንደሠው አይደለም ጌታ ጌታ በምረሀቱ ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሰን ይላል ልቤ ተቀይሮ አሜን ለጌተ መቀቀኘት መታደል ነው እቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛለሸሽ !

  • @galooabdikooyesuus3268
    @galooabdikooyesuus3268 5 лет назад +5

    Ameen Ameen eebbifami nama irrafatuu waqayyoo akka Amma mitti haleluyaa❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧🎧🎹🎹🎹🎹🎹

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 4 года назад +4

    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ አሜን

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 4 года назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen
    Tabaraki yane konjooo sawiy arassmi geta 😘😘😘

  • @Jab-v8h
    @Jab-v8h 3 года назад +4

    Amazing voice i love her voice and spirit , God bless you 👍🙏

  • @azebemilekiyas3710
    @azebemilekiyas3710 5 лет назад +4

    ተባረኪ በቤቱ ለዘላለም ኑሪ

  • @ayeleabebe897
    @ayeleabebe897 4 года назад +9

    SUCH A BEAUTIFUL VOICE

  • @bettyallen1801
    @bettyallen1801 4 года назад +4

    I can't stop listening this music I don't know what should I do

  • @wediyeninewenmiyersu2522
    @wediyeninewenmiyersu2522 5 лет назад +1

    Ameeeeeennnnnn amennnnnn geta yebarekshi tebareki

  • @liyuliyu1650
    @liyuliyu1650 5 лет назад +14

    Praise lord!!! Kal u have amazing voice. And it's amazing worship God bless you more and more

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e 5 лет назад +1

    እውነት ነው ሰው አይረሳም ጌታዬ ሰው አይጥልም ጌታዬ መንፈስን ነፍስን የምያረሰርስ ዝማሬ በኢየሱስ ስም ተባረኩ

  • @MitikeTesfaye
    @MitikeTesfaye 3 месяца назад

    እውነት ነው እኛ ባንታመንም እሱ የታመነና የማይረሳ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ

  • @willyou2030
    @willyou2030 4 года назад

    ሀ ሌ ሉ ያ !!! ሰው አይረሳም እወ. ሰው አይጥልም ጌታ ! !! ዋው ሰማያዊ ዝማሬ ነው ከውስጥሽ ሚፈልቀው ጌታ ይባርክሽ. !!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 4 года назад +1

    በጌታበየሱስም የዝማሬው ፀጋ ቅባት ይጨመርልሽ ድምፅሽ ለራሱቅኔ የተሳለ ነው ይብዛልክ ማሚዬ እፍፍፍ ንፅሑን አየር ተነፈስክ በጌታ

  • @henokhanju5741
    @henokhanju5741 4 года назад

    betam des yemil mezmur nawu geta zemanshin yehbarkish tsegan yabzahlish

  • @danyegiza2615
    @danyegiza2615 2 года назад

    ameeeen sewu ayiresam geta liki lane newu yezemershiwu yihen mezmur tebareki iwunet be inba newu madamixewu yihen mezmur

  • @danady3188
    @danady3188 3 года назад +22

    (Translation of thevsong to the benefit those who might not understand Amharic.)
    My soul craves for the Lord Jesus.
    From the day of salvation.
    From that day of grace and mercy.
    My Lord never forsakes. He is not like us.(4)
    From that day of relief,
    From that day of salvation.
    A huge weight was taken away from me
    I can't stop exuahalting about His mercy and
    love.
    The joy of salvation is still overflowing.
    The overflowing Spirit continues to stirr me to sing the song of joy of salvation.
    My Lord never forsakes.....(4)
    His glory continues to stirring me to sing unceasingly.
    His salvation has captivated my soul.
    His salvation and love is much precious than any precious gem etc.

  • @chaltuchaltu604
    @chaltuchaltu604 5 лет назад +1

    Yene konjo geta abzeto ye beraksh

  • @brukititafese5763
    @brukititafese5763 5 лет назад +1

    ዋው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene8192 5 лет назад +11

    እህት ጌታ ይባርክሽ 👐

  • @leggiet428
    @leggiet428 5 лет назад +7

    ሚርጡን ዝማሬ ከ ስሜት ጋር አወህዳሽ በደምብ ዘምረሽወል። ዘመንሽ ይባርክ የኔ ውድ ❤

  • @lenchotakele851
    @lenchotakele851 2 года назад +1

    Ewnet new indesewo ayidelem hunetan ayayime tebarekii

  • @manmelke586
    @manmelke586 4 года назад +1

    መቼም መቼም እግ/ር ሰውን አይረሳም ተባረክ

  • @weshumeski9175
    @weshumeski9175 5 лет назад +13

    ስጠብቅ ነበር ተባረኩ አቦ❤💛💛💛

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 5 лет назад +1

      Woww tabareki ameen
      Ameen ameen 🙏🙏🙌🙌🙌❤💚💛

    • @adanaadebo1165
      @adanaadebo1165 4 года назад

      እኔ ምሰክር ነኝ ሰላም ጌታ

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 года назад

      Amennnnnnnn Amennnnnnnn Amennnnnnnn Amennnnnnnn Tabarakiii

  • @mamtusolibe6766
    @mamtusolibe6766 4 года назад +1

    አሜን እንደ ሰው አይዴለም ሰው አይረሳም ጌታዬ
    ተባረክ በብዙ

  • @terefkassahun2514
    @terefkassahun2514 Год назад

    ዘመንሽ ይባረክ ሠዉ አይረሳም ታማኝ ጌታ አለን

  • @solimischsoli5149
    @solimischsoli5149 3 года назад +1

    Betam tetsnanahugn. Geta sew ayresam. I can't stop crying when I listen this song. Bless you my Sister.

  • @user-pr5wz8jg7w
    @user-pr5wz8jg7w 5 лет назад +2

    ...ሰዉ አይረሳም ጌታዬ አዎ!! እንደ ሰዉ አይደለም ሰዉ አይረሳም ጌታዬ...

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад +6

    ቃል ተባራክ ድምፅሽና አዘማመርሽ ደስ ያሳኛል
    እንወድሻለን

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 5 лет назад +1

    ተባረኪ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 4 года назад

      ተባረኪ እህቴ

  • @umizakir3715
    @umizakir3715 4 года назад

    Enee oetodox negn gin yihen mezmur betam ewedewale tebareki hulum endanchi teregagto bizemir

  • @ejegayehumuluneh1458
    @ejegayehumuluneh1458 5 лет назад +6

    God is good all the time yene Konjo God bless you stay blessed 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад

    አሜን እየሱስን ያገኘሁ ቀን ሁሉም ነገር ተለወጠ 🙏🙏ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏

  • @user-jz1vn6zy5p
    @user-jz1vn6zy5p 6 месяцев назад

    I am christian but I like this mezmer

  • @seblecookingshow6813
    @seblecookingshow6813 4 года назад +1

    እሰይ የኔ እመቤት ወርቅ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 5 лет назад +3

    Amen Amen AMEEEEN
    Amen Amen Ameeeen
    Ooooooooohhhi
    Eyesussssssssi
    Haleluya Haleluya
    Kibr hulu La Eyesus yihun 🙏🙏🙏🙏🙏
    🎶🎧🎹🎙
    Egzabiher zamanishn
    Zalalamishin yibarikish
    Tabareki👍👍❤❤

  • @henokhabte4525
    @henokhabte4525 4 года назад +6

    ተባረኪ። Amazing Grace ⭐️

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን እህት ዘመንሽ በብዙ የተባረከ ይሁን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад

    ሰው አይረሳም ጌታየ
    አወ አንደሰው አይደለም
    ሰው አይረሳም ጌታ
    ✍️✍️✍️ያዘምረኛል ጌታ ማርኮ
    አጥቦ ሂወቴን ለውጦ
    ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጡ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::

  • @almasdinagde2981
    @almasdinagde2981 5 лет назад +2

    Amen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @naninani-ks8pd
    @naninani-ks8pd 5 лет назад +1

    Amen amen amen tebarekii

  • @MohamadAlwred
    @MohamadAlwred 11 месяцев назад

    ተባረኪ እንዴት ወስጥ ይነካል መዝሙርሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-nc7bo4yg8b
    @user-nc7bo4yg8b 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ ኡኡኡኡፊፊፊ ዘማንሽ ባጌታ በ እየሱስ ስም ይባረክ

  • @tsigeredadawit5485
    @tsigeredadawit5485 4 года назад +2

    Ewenet new ene mesker negh hulachinm mesker nen I will never stop loving Jesus amem haleluya

  • @hailabseyoum5746
    @hailabseyoum5746 4 года назад

    Kal Tebareki!

  • @abdizewde6812
    @abdizewde6812 3 года назад

    "Sew ayresam Geta, indesew aydelem Geta..."
    Betam des yemil mezmur new. God bless you

  • @hailushimlese4415
    @hailushimlese4415 5 лет назад +1

    TEBARKEI.

  • @asehaily2667
    @asehaily2667 5 лет назад +1

    Amennnn tebreklign zemensh ybarek

  • @teddymekonin3524
    @teddymekonin3524 5 лет назад +1

    አሜነን ጌታ ይበሪክሽ

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 3 года назад +2

    Very beautiful soul I can’t stop listening

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 года назад +1

    #ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !!
    በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia

  • @frehiwotethiopy7061
    @frehiwotethiopy7061 5 лет назад +1

    Amen amen amen geta yabarksh iyasus

  • @wintasamuel3246
    @wintasamuel3246 5 лет назад +1

    Tebarki sew ayresam ababa

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 лет назад +4

    Sew Ayiresam Getaye
    Sewayitil Getaye Ameeeeennnnnn Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeen
    Tebarekiiiiiiiiiiiii Sistuka

  • @tenayetenaye9472
    @tenayetenaye9472 5 лет назад

    AMEN.AMEN.INIDESAWU.AYIDELEM.SAWU.AYIRESAMI.GETAYE.AMENI

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan 5 лет назад +1

    አሜን ድምዕቭ እንዴት ይምራል የኔ ቆጆ ዘመንቭ ይባረክ አሜንንንንን

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 года назад +1

    Wow what a great voice that’s true bless you

  • @user-ri6zy7mr5r
    @user-ri6zy7mr5r 5 лет назад +1

    AMEEN AMEEN GETA EYESUS abizto yibariksh

  • @michotmimiladsquare9574
    @michotmimiladsquare9574 5 лет назад +1

    anidegnawu arigoshal anidena!!!!
    u're 1st really more gbu!!!!

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 5 лет назад

    Amen sawe ayerasame getaye

  • @Bellabella28137
    @Bellabella28137 5 лет назад +1

    ጌታን ያገኘው ቀን በዝቶልኝ ምህረቱ
    እረ አይጥልም አይረሳም እኔ ምስክር ነኝ

  • @tsegakbirtukbirtu5133
    @tsegakbirtukbirtu5133 5 лет назад +4

    ክብር ለየሱስ ይሁን