ሰው አይጥልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 160

  • @hananhn1836
    @hananhn1836 11 месяцев назад +11

    እኔ የሙሰሊም እምነት ተከታይ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ አልችል አነባለው...
    አምላኬ ከብዙ ህመም እና ሰቃይ በዋላ አዲሰ ሂወት ሰቶኝ ዳግም በፊቱ ቆሜ ላመሰግነው ሰላበቃኝ ክብር ሞጀሰ ይገባዋል ለአለማት ጌታ ...!!!
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BettyGedlie
    @BettyGedlie Год назад +6

    የማዳኑ ደስታ ከውስጤ አልበረደም
    ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም
    ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ
    ከሱ ዘንድ እፎይታ
    ውስጤ የፈሰሰው የሰማዩን ደስታ
    ውስጤ የፈሰሰው የመንፈሱ ደስታ
    ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ
    አጥቦ ህይወቴን ለውጦ
    የእግዚአብሄር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ
    አሜን አሜን ዳኒ ተማረክልን

  • @amanueltilahun6728
    @amanueltilahun6728 Год назад +4

    ጌታ በምህረቱ ከጠራኝ ጅምሮ
    የሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ
    እርሱን እርሱን የላል ልቤ ተቀይሮ
    ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ
    ሰው አይረሳም ጌታዪ
    እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጊታዪ፡፡*2
    የሰላሙን አየር ተነፈስኩኝ በእውነቱ (*2)
    ጌታን ያገኘው ቀን በዝቶልኝ ምህረቱ
    የሱስ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምህረቱ (*2)
    ሰው አይረሳም ጌታዪ
    እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጊታዪ፡፡*2
    የማዳኑ ደስታ በውጤ አይበረደም
    የማዳኑ ደስታ ከውጤ አይበረደም
    ሁሌ እያዘመረኝ ይኖራል ዘላለም/*4
    ከአምላክ ዘንድ መጣልኝ ከእርሱ ዘንድ እፎይታ /*2
    ውስጤ እያፈሰሰ የሰማዩን ደስታ /*2
    ውስጤ እያፈሰሰ የመንፈሱን ደስታ/*2
    ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ህይወቴን ለውጦ /*2
    የእግዚአብሄር ማዳን ወስጤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ /*2

  • @danieltolina7515
    @danieltolina7515 Год назад +7

    እንደሰ አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ
    እንደሰው አይደለም ጌታዬ
    የማዳኑ ደስታ ከውስጤ አልበረደም
    ዳኒዬ ተባረክ!

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад +5

    አሜን አሜን እደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታ እኔም ምስክር ነኝ♥

  • @elizabethzewdie4508
    @elizabethzewdie4508 Год назад +4

    ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ
    አጥቦ ህይወቴን ለውጦ
    የእግዚአብሄር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ከእንቁ በልጦ ❤❤

  • @Eweknsh
    @Eweknsh Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ስለብዙ ምህረትህ ስለብዙ ቸርነትህ ያዘምረኛል ልቤን ማርኮት አጥቦ ህይወቴን ለውጦ ተመስገንልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ

  • @MUSSE-h9u
    @MUSSE-h9u 11 месяцев назад +1

    ልክ ነዉ ሰዉ አይረሳም ጌታ ዉስጥን የሚነካ መዝሙር ተባረክ

  • @fifififi1119
    @fifififi1119 Год назад +32

    ጌታ እስኪመጣ ወይ አንተ ወደ እሱ እስክትሄድ ይህ የዝማሬ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዳኒ። አሜን አሁንም ፍቅሩ ብቻ ይማርክህ።

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Год назад +4

    በብዙ የተባረኩበት መዝሙሮችህ የተጸናናሁበት ዳንዬ ተባረክ ለምልም ❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +2

    አሜን ኢየሱስ እርሱ አይረሳም የተባረክ ፓስተር ቡሩክ ነህ

  • @tsion797
    @tsion797 Год назад +5

    አሜን የኢየሱስ መሆን መታደል ነው ዳኒዬ ስወድህ ተባረክልኝ

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Год назад +3

    አዎ ጌታ ሰው አይጥልም ዳኒዬ አልበምህን ስጠብቅ ነበር?የኔ ዘመን ድንቅ ዘማሪ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ የበረከት ይሁን።❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Год назад +2

    ጌታ ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ።
    ከልጅኔቴ ጀምሮ ያልጣለኝና ያልረሳኝ አምላክ የተባረከ ይሁን። ❤❤❤❤❤❤

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад +3

    በይቅርታው ለሚቀይረን ልዑል እግዚእብሔር ሰላምን ለሚሰጠን የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉሥ ለሆነው እምላክ ምሥጋና እልልታ ሥግደት ሁሉ ከእግሩ ሥር በየቀኑ ይድረሰለት

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Год назад +2

    እልልልልልልል መቸም የማልጠግበው መዝሙር ዘመንህ ይለምልም👏👏👏👏👏

  • @henokzeleke566
    @henokzeleke566 Год назад +3

    ዳኒዬ ሁሌም ያዘምርህ፡፡ውድድድድ ነው ማደርግህ!

  • @ZerhunzewudieBirhanu
    @ZerhunzewudieBirhanu Год назад +2

    Amen inde irsu sewun yemattil yemayresa yelem
    Bemenfesawi kine yezarewu tiwuld abatachin neh sle agelgilotiwo yeigziabheher yeamilakachin sim bruk yhun pasterye.

  • @selamselam366
    @selamselam366 Год назад +5

    አሜን ሰው አይጥልም ❤❤❤❤

  • @Azt189
    @Azt189 Год назад +3

    አሜን የጌታ ባሪያ ተባረክ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Месяц назад

    አሜን ሀሌሉያ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🤲🤲🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MathewosBekele-e4j
    @MathewosBekele-e4j Месяц назад +1

    Amen amen be blessed Pastor Dani!!❤❤❤❤

  • @zewdyedemeku182
    @zewdyedemeku182 Год назад +3

    Awo sew ayeresam amen hallelujah!!!! Bebizu tebarek Dani

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 Год назад +11

    በሕይወቴ በብዙ የተጽናናሁበት መዝሙር ነው

  • @delelgnFanos
    @delelgnFanos Месяц назад +1

    የተገለጠህን መግለጥ ይሁንልህ በዘመንህ ሁሉ ተባረኬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @AgapeamuNamaga
    @AgapeamuNamaga Год назад +4

    የማይጠገብ አምልኮ! በብዙ ተባርከሃል ወንድሜ💙

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lalitamogosabrahm6518
    @lalitamogosabrahm6518 Год назад +4

    Amennnnnn bless you pastorye

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Год назад +2

    Amen ewunet new ende sew ayidelem getaye egna hiyawan mismiroch nen daniye bebizu tebarek

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Год назад +5

    ዘመንህ ይባረክ ዳኒ❤❤❤

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Год назад +8

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Beautiful and amazing! Eseye, elelele. God bless you more and more, Danie!

  • @hachiyedaba6905
    @hachiyedaba6905 Год назад +1

    Amen amen what amazing grace of song
    May God bless yoo more

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 Год назад +6

    እውነት ነው እንደስው አይደለም ጌታ አሜን🙏🏽🙏🏽

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @مقدساباتي-ك8ج
    @مقدساباتي-ك8ج 26 дней назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Год назад +5

    ❤❤❤ጌታ ሆይ እፈልግሀለሁ❤❤❤❤😢🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +5

    ❤❤አሜን ስው አይጥልም እግዚአብሔር😢😢❤❤ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @bekywonde9767
    @bekywonde9767 Год назад +1

    Daniye tebareklign anten yeseten Amlak Yibarek! #Yih mezmur hule bedesta imba emizemrewu mezmur Geta bifekd beAkal agegnih yihonal

  • @zemarimusealemu
    @zemarimusealemu Год назад +1

    ዳዬ ኡፍፍ እንደው ምን ልበል ብርክርክ በልልኝ አረፍኩ ተረጋጋሁ በእውት ውስጤ አረፈ ጌታ ተናገረኝ

  • @yorda106
    @yorda106 Год назад +5

    Amen!!!Haleluyah!!!🎉🎉🎉🎉

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Год назад +2

    አሜን፣አሜን

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 Год назад +1

    Abba Abba hallelujah Amen 🙏🧡

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Год назад +1

    አሜን አሜን

  • @frehieotmtesegaye7777
    @frehieotmtesegaye7777 Год назад +3

    ❤❤❤ ተባረክ ዳኒ በብዙ ተባረክልን

  • @YokassErmias
    @YokassErmias Месяц назад +1

    ሰው አይጥልም ጌታዬ@

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +3

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @TsegaAbebe-u9r
    @TsegaAbebe-u9r Год назад +5

    Amen haleluya kibr legeta yihun❤

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Год назад +1

    አሜን አሜን ።.......

  • @degharegsimeon698
    @degharegsimeon698 Год назад +1

    ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ተባረክ!

  • @danielDegu-b2v
    @danielDegu-b2v 5 месяцев назад +2

    ተባረክ❤❤❤❤😊😊

  • @ebersoma
    @ebersoma Год назад +1

    Amen Amen 🙌🙌🙌tebarkilg my brother❤❤❤

  • @sabadessalegn3006
    @sabadessalegn3006 Год назад +3

    Egziabher keri Zemenih yibarek.

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 Год назад +6

    😢😢😢😢❤❤❤❤አዎ ሰው አይረሳም ጌታዬ

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 Год назад +3

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @WondimagegnMalamo-jk7bj
    @WondimagegnMalamo-jk7bj 9 месяцев назад +1

    የእግዚሐቤር፣ጸጋ፣ሁሌተናህን፣ይቆጠጣር፣የምለሁ፣ነገር፣ዬለኝም

  • @ZelalemshiferawTamirat
    @ZelalemshiferawTamirat 7 месяцев назад +3

    Amennnnnn

  • @bereketweldegerima7828
    @bereketweldegerima7828 4 месяца назад +1

    Amen Eyesus aytelim ❤😊

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Год назад +4

    AMEN !!!
    BLESSED

  • @senaitalemayehu7619
    @senaitalemayehu7619 6 месяцев назад +1

    አሜንንንን

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Год назад +2

    አሜን 😢

  • @wondimagegngurmesa206
    @wondimagegngurmesa206 Год назад +1

    Amen! Tebarke kir!!

  • @anteneh77
    @anteneh77 Год назад +3

    ተባረክልኝ🙏✨

  • @BiniHailay-m3w
    @BiniHailay-m3w 9 месяцев назад +2

    Amen Amen 💖🤲🤲🙏🙏🙏💞💕💞

  • @LovelyKelpie-gj9xt
    @LovelyKelpie-gj9xt 10 месяцев назад +2

    Haleluya ayetelem

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 11 месяцев назад +1

    Amen Amen 🙏🙌🙏🙏🙌🙏

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 Год назад

    መንፈስህን ከኔ አትውሰድብኝ ካንተ ሌላ የለኝምና ወዳጅ ,እንደ ልቤ ሳይሆን ልኖር እዳሳብህ, የሚል መዝሙር የማን እንደሆነ ስለጠፋብኝ ይለቀቅልኝ,

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 Год назад +1

    Amen Amen Amen haleluya

  • @asertewodros3843
    @asertewodros3843 Год назад +4

    Amen

  • @DanielEngedawork
    @DanielEngedawork 7 месяцев назад +3

    Tebarek Daniye❤

  • @LionAfrica-y7x
    @LionAfrica-y7x Год назад +2

    ❤❤❤❤ Amen❤❤❤

  • @tamiratwubesheide387
    @tamiratwubesheide387 Год назад +2

    Abate dani zemenih yibarek yante zimarewoch hulem yiserugnal

  • @AschalewDanial
    @AschalewDanial 4 месяца назад +1

    Wow amen

  • @eliltaasfaha4244
    @eliltaasfaha4244 Год назад +1

    Amen Amen ❤❤❤

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Год назад +1

    Dani mezmurochihn new yemwdachw demo yetsetnanhubachw tebark dani

  • @tamiratfikadu1207
    @tamiratfikadu1207 Год назад +1

    ዳን ጌታ አሁንም ፀጋ ያብዛልህ ።አምላክ ፍቱን ያብራልህ ።

  • @feyselsani4920
    @feyselsani4920 4 месяца назад +2

    እንኳንም ሰፕስክራይብ በአደረኩህ

  • @AbrhamGcherkos
    @AbrhamGcherkos 9 месяцев назад +1

    Ameeeeen hallelujah ❤❤❤❤

  • @lidyazewdu2217
    @lidyazewdu2217 5 месяцев назад +1

    Ewnet nw geta endesew aydelm❤ dani tebarek

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 Год назад +2

    Amen Amen Elelelelelelele

  • @michaelberhanu245
    @michaelberhanu245 Год назад +1

    እውነት ነው ሰው አይጥልም ጌታዬ

  • @yadahacademy-educationalco8575
    @yadahacademy-educationalco8575 8 месяцев назад +2

    exactly! Be blessed!

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd Год назад +1

    Amen amenn ❤❤😢😢😢😢😢

  • @AmanuelTesfaye-c1q
    @AmanuelTesfaye-c1q Год назад +2

    Yanten mezmur sisema fikiru liben yimolal
    Dani geta tsegawun yabizalh

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Год назад +3

    Ameen Ameeen Ameeen
    Sew Ayiresam Yene Geta❤❤❤❤
    Dani God Bless You &Family

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Год назад +4

    Pry for me Daniye please am in stress 🙏 thanks for sharing me this blessed muzmur, Daniye edema zemeni yebark , please pry for me 🥰

  • @MonaSel-g4z
    @MonaSel-g4z 10 месяцев назад +1

    Amen❤❤❤

  • @MeshMati
    @MeshMati 7 месяцев назад +2

    Ameen daniyeeee❤❤❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +3

    GOD BLESS THE HOUSE OF DANIEL.

  • @asnakegirma1305
    @asnakegirma1305 Год назад +3

    ዳኒ የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሌም ይብራልህ

  • @Bethelhem-k12
    @Bethelhem-k12 11 месяцев назад +1

    Amen amen 😢😢

  • @TeshomeDan
    @TeshomeDan Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @RahelGebru-p1r
    @RahelGebru-p1r 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤wede,yechemerlehe❤❤❤❤

  • @hamzaibrahim8924
    @hamzaibrahim8924 Год назад +1

    Amennnnnn❤❤

  • @angeltvprophetephremworku3409
    @angeltvprophetephremworku3409 6 месяцев назад +2

    Wow አዎ ሰው አይረሳም 😭😭😭🙏

  • @udoguye2798
    @udoguye2798 11 месяцев назад +1

    Hallelujah

  • @amanu78
    @amanu78 Год назад +3

    እግዚአብሔርን አመስግኑ እጅግ አብዝቶናል ሚኒሊየም አዳራሽ ፖሮግራም በነበረበት ቀን ነው ይሄ ሁሉ ሰው እዚ የነበረው 😮

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Год назад +4

    ❤❤❤❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад +1

    Dani God bless you🥰🥰🥰🥰