#edeneshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 года назад +1080

    እንደኔ ከቲክቶክ አይቷት እየተደረደረ የመጣ፣ ዪቲየብ 👌👌💚💛❤️

  • @gedyonbiruk1071
    @gedyonbiruk1071 3 года назад +19

    የየሱስ መሆን ምንኛ መታደል አው
    የሱ በመሆኔ ብቻ ሁሌም ደስተኛ ነኝ
    ኤልሮኢ

  • @betelhembeti7284
    @betelhembeti7284 2 года назад +55

    እንዴት እደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑት በፈተናው ነው የሚያለቅሱት 🥰🥰🥰

  • @NardosKassa-k9b
    @NardosKassa-k9b 9 месяцев назад +7

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቃላት የለኝም ❤❤

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 года назад +290

    የአለም መንፈስ አያግኝሽ በዚህ እድሜ ጌታን ማገልገል መባረክ ነው❤

    • @adissabeba6777
      @adissabeba6777 4 года назад +3

      Yes Amen yihunilat

    • @ermiafrew785
      @ermiafrew785 3 года назад +3

      Please yerasachunmezmur zemru

    • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
      @Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 года назад

      @@ermiafrew785 what do you talking about 😂

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 3 года назад

      @@ermiafrew785 ምኑው አምላኳን ላመሰግነች በዚህ እድሜዋ እነደማበረታታት ሌላ ተቃርኖ በሰላም ነው

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 3 года назад

      ወይ ወንድም መቼ ይሆን ግን ከእንቅልፋችሁ የምትነቁ ሳትሞቱ ብትነቁ ምንያህል ጥሩ ነበር ያሳዝናል

  • @rahelalemu9622
    @rahelalemu9622 8 месяцев назад +37

    I'm Orthodox, but I couldn't stop listening to this song. May God bless you, sister.❤❤

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp Год назад +8

    አረ እኔስ አልጠግብሽ አልኩ ተባረኪ በውነት ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስን የሚያስደስት ዝማሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዲህ ያሉ የተረጋጉ የጴንጤ መዝሙሮችን በጣም ነው ምወደው

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 4 года назад +122

    ኤዱ መጣም የሚያምር ድምፅ አለሽ፡፡ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ፡፡ ተባርኬበታለው ተባረኩ ያባቴ ልጆች፡፡

  • @addis.6469
    @addis.6469 4 года назад +102

    እንደት ብየ ልመረቅሽ??? 🙋 በጌታ ስም ተባረክ 🙌🙋 ክፉ አይንካሽ 🗣🙋🙌

  • @yonaskesete8686
    @yonaskesete8686 4 года назад +188

    I am orthodox ,I was in darkness for two years..this song desribes my situation.Glory to God ,I prayed and God litsen my prayers..for those of who you are in darkness..ኣማላጅነት ኪዳነ ምህረት ኣይለያቹም።

    • @Heliccv
      @Heliccv 4 года назад +1

      @Eden Eshetu OFFICIAL bless you edi

    • @TesfaTsion1985
      @TesfaTsion1985 4 года назад +2

      That means you are stupid person forever

    • @yosefsendeku5649
      @yosefsendeku5649 3 года назад +2

      @@TesfaTsion1985 no he is not stupid

    • @redietneguse2573
      @redietneguse2573 3 года назад +8

      Jesus loves you. He wants to be the only center in your life! ወደ ልብህ ጌታህ አድርገህ አስገባው።

    • @pentatonicmusictube8000
      @pentatonicmusictube8000 3 года назад +9

      You are still in darkness bro accept jesus us lord and saver then your light 💡 won’t be darkness again

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 4 года назад +60

    እንዲት እንደሚያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር!! ጌታ ይባርክሽ ጌታ ይህንን የሚገርም ድምፅ ይሰጠሽን ጌታን አመሰግነዋለው ለጌታ መዘመር ይመሰለ መታደል ምን አለ

    • @belayenhbukute1787
      @belayenhbukute1787 4 года назад +1

      ዘመንሽ ይባራክ። ሃሌሉያ። እባከችሁ በሚያስፋልጋት ሁሉ እንርዳት። አሜን አሜን ሃሌሉያ ድምጾን ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ

  • @dr.tesfayemolla3367
    @dr.tesfayemolla3367 3 года назад +41

    ኧረ ጎበዝ ተባርከናል!!!! እንደ ኤደን እና ይትባረክ አለሙ አይነት ዘማሪያንን ጌታ ሰጥቶናል!!!!!!!

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 3 года назад +67

    Hallelujah..... From Nepal... I love ithiyopiya country... I love Jesus Christ

  • @hoosammusa
    @hoosammusa 4 года назад +115

    I am sudanese I dont know to understand the Ethiopian language but I understand the melodies and the same thank you for this prayer

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 4 года назад +10

      Its about how Jesus died and saved us how we r saved from the eternal hellfire ! Brother Jesus is Lord the saviour !!

    • @hoosammusa
      @hoosammusa 3 года назад +3

      @@lulabelay4927 thanks dear I hope to be friend and translate me the worships songs ❤️

    • @amanuelberhe4149
      @amanuelberhe4149 2 года назад +1

      That is the beauty of Christ Jesus who made as one in him from all kindred, tangues, and nations (Revelation 7:9). Praise his name for ages to come.

    • @Axiom61
      @Axiom61 Год назад +1

      @@hoosammusa I would love to translate it for you. Let me know if you are still interested.

    • @hoosammusa
      @hoosammusa Год назад

      I stil interesting

  • @MJ-ye7dd
    @MJ-ye7dd 2 года назад +55

    My love for Ethiopian Gospel is unstoppable. Much Love from Kenya.

    • @teshager531
      @teshager531 2 года назад

      Ameeeen g.b u

    • @fitsumpawlos1034
      @fitsumpawlos1034 Год назад

      How do you know the language 😮

    • @Axiom61
      @Axiom61 Год назад

      I am commenting , so you can listen to this again

  • @skufseb1skufseb118
    @skufseb1skufseb118 2 года назад +16

    መዝሙርኪ ጥዑም 'ዩ፥ ኤደን ። እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርኽኪ ።

  • @marryyour6957
    @marryyour6957 4 года назад +32

    ምንም የምለው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 4 года назад +33

    በእየሱስም ደሙ ይጋርድሽ ደሙ ጉልበት ይሁንሽ በእየሱስም ደስ ስትይ

  • @yabsraabiy202
    @yabsraabiy202 2 года назад +19

    ሃይማኖቴ perotstantአይደለሁም ግን wow ደስ ይላል እኔም ከtik tok ሰምቼ ነው የመጣሁት ዋው በጣም ደስ ይላል ደምፃ

  • @luthuli7758
    @luthuli7758 2 года назад +41

    In deed the holy spirit intercedes for us, I am from South Africa🇿🇦 and I don't understand the language but the holy spirit within me understood it from the 1st day my hostel mate from Ethiopia uploaded it on her status. I thank the Lord for his presence in my life it is beyond my own knowledge 🙌🏾🙌🏾

  • @MuluHawitibo
    @MuluHawitibo Год назад +4

    ጌታ የዝማሬ ጉልቤት ጸጋ ያብዛልሽ በደሙ ይሸፍንሽ ዜመንሽ ይባረክ ተባረክ ድምጽሽ ያምራል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 3 года назад +5

    ምንም ማለት አልችልምና በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ🙋!!!!

  • @joshuanganga2266
    @joshuanganga2266 4 года назад +59

    Am stressed but as I listen to this song my spirit calms down and thanks to the pianist too.. Emanuel 👍💯

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 4 года назад +5

      Same feeling here ! But God is above all our problems! My painkiller and anti depressant pill is praising God with songs !

  • @netsi2073
    @netsi2073 4 года назад +7

    ያአባቴ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
    በነገርሸ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም ቃላት ያንሰኛል ተባረኪ !!!!

  • @petekib8634
    @petekib8634 3 года назад +21

    ዋናዋ ዘማሪ ስትዘምረው በትክክል ሰምቻቻው የማልቃቸው ብዙ ቃላቶች ጥርት ባላ ቅላጼ በደንብ ይሰማል

    • @helenbghebremehari2023
      @helenbghebremehari2023 3 года назад +1

      Who is the original zemariwa? Would love to know that so much as the lyrics are beautiful

    • @petekib8634
      @petekib8634 3 года назад

      @@helenbghebremehari2023 tinish wedetach wered blesh ye wondwesen terefe comment lay stanibi "azeb hailu "blo ylal bezaw mulu lyrics manbeb tchyalesh

  • @Seada521
    @Seada521 4 года назад +4

    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኖሮ ለዝላለም ተድላ ከጌታጋር አብሮ ተባረኪ

  • @qalkal1922
    @qalkal1922 Год назад +1

    የእግዘብሔርነ ፍቅርና ትድግና በድንቅ ዜማና የአምልኮ ሃይል ገልጠሽዋል። ተባረኪ። ዘመንሽ የሰላምና የእረፍት ያድርግልሽ።

  • @melkam9917
    @melkam9917 4 года назад +32

    የ አስቴር ሲገርመኝ አንቺን ደገመኝ የሚደንቅ ድምፅ ነው!!!

  • @asratalemu5763
    @asratalemu5763 Год назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው ልቤን የሚነካ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @solomontefera5372
    @solomontefera5372 3 года назад +11

    ጌታ ይጠብቅሽ፣ በርቺ፣ ታላቅ መፅናናት የሚሰጥ ዝማሬ ነው፣ ማምለጫውም ጌታ ብቻ ነው፣ ተባረኪ፣ በምስክርነታቸው ድል ነሱ ተብሎ ተፅፏልና፡፡

  • @MesretashigereEmu
    @MesretashigereEmu Год назад

    ኤዱ በጣም ደስ ትያለሽ ዘመንሽ ይባረክ ንገሩልኝ❤❤❤😅😊

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 3 года назад +9

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ መዝሙራችሁን ግን ማዳመጥ እወዳለሁ ድምፅሽ ቆንጆ ነዉ

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon Месяц назад

    Am not protestant but am lessening this Mezmur before 4 years when am driving to work it was the middle of the night I remember i was crying all the way to work i say አንተን አንተን ይላል ልቤ I blessed ❤❤❤

  • @richtrapboymiike7190
    @richtrapboymiike7190 3 года назад +13

    1ይ ጴጥሮስ 5
    8 : ድያብሎስ፡ እቲ መጻርርትኹም፡ ዚውሕጦ ደልዩ ኸም ዝጓዝም ኣንበሳ ዀይኑ ይዘውር ኣሎ እሞ፡ ተጠንቀቑ፡ ንቕሑ።
    I LOVE YOU SO MUCH EDUYEY... MAY YOUR WHOLE LIFE BE BLESSED WITH THE GRACE OF JESUS CHRIST....

  • @KidistBerihe
    @KidistBerihe Год назад +5

    It was truly hard for me to understand the Bible and I did not think that it was possible for me to break free and live a sinless life. But glory be to God! He has saved me, he has redeemed me, he has called me by his name!!!! He has died for me I will live my life fully for him!

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Год назад +3

    ወጣትነትሽ ደስ ይላል ይህንን እድሜሽን በጌታ ቤት አስገዝተሽ መንፈስሽን በጌታ መንፈስ ገዝተሽ የመትኖሪበት ዘመን ጌታ ያርግልሽ ከክፉ ጐልማስነት ፈተና የሚጠብቅሽ የምታመልኪው ጌታ በፀጋና እሱን በማወቅና በመፍራት በቤቱ ያኑርሽ በዚህ ድመጽሽም ጌታን አገልግይበት ዘምሪበት ተባረኪ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እንደቃሉ በወንዶችን በሲት ከመንፈሲ አፈሳለሁ ያለዉቃል ይህነዉ ሰሙኑን የምሰማዉ መዝሙር ለየት ያለነዉ ጌታ እየሱሰ ምጣት ሰለደረሰ ነዉ

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 4 года назад +29

    የኔ ቆጆ ቃል ያሰኛል እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @Daggiholyspirit
    @Daggiholyspirit 3 года назад +2

    Andegna new abo geta eyesus abzo ybarksh

  • @melentazera6349
    @melentazera6349 3 года назад +3

    beze muzmur getan ageyew tebareke

  • @KoketAddisu-c5y
    @KoketAddisu-c5y 4 месяца назад +1

    እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ።በእውነትም
    እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 4 года назад +23

    She is natural, no lipstick 💄 no big earrings, no hair color, no breast showing👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mekiyaademi
    @mekiyaademi 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Eskushow
    @Eskushow 4 года назад +19

    ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ጌታን ፊቱን የምንፈልግበት ወቅት ቢኖር አሁን ነው …እንዲሁም ያማረ ዜማ ለጌታ የሚዘመርበት፡፡ በርቺ …ከጆሮ ያለፈ …በደምብ በልብ የሚደመጥ ዝማሬ መዘመር ችለሻል…. ተባረከ ..ታድያ ታላላቅ ዘማሪዎች …. እና ተስፋየ ጋቢሶ …እንዴት እስከ መጨረሻው ለጌታ እንደ በሩ ….ጠይቀሽ ኑሪበት…፡፡ አደራ ክርስትና የከሸፈበት ዘናጭ ዘማሪ ምሳሌ አይሁንልሽ…. እንቁነትሽን እንደጠበቅሽ በጌታሽ መዳፍ ውስጥ ክረሚ ….ተባረኪ

  • @temewolde365
    @temewolde365 Год назад

    አመን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ ሰጠሄኝ ሕይወት ለዘላለም አመሰግንሀለሁ❤❤❤❤❤። ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekefre9616
    @fekefre9616 3 года назад +7

    በጣም ጥሩ ነዉ በራስሸ ግጥምና ዜማ ደግሞ እንድትመጪ ጌታ ይርዳሽ ።

  • @Afroshume
    @Afroshume 4 дня назад

    I’m catholic proudly this my opinion we have to be together especially about strange things happen maybe all world am talking we have to share on social media and prayer god is good and love

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 3 года назад +4

    መታደል ነው ይህንን አንደበትሽን ለእግዚአብሔር ክብር ማዋልሽ ተባረኪ የኔ እህት🙏

  • @AMJ3D249
    @AMJ3D249 2 месяца назад

    This is so touching, I don’t understand a single word but this is how music heals.

  • @bwale1620
    @bwale1620 4 года назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሺን ይባርክ ከክብር ወደ ክብር ከፀጋ ወደ ፀጋ ከብርሃን ወደ ብርሃን ከሀይል ወደ ሀይል ከምልካም ነገር ሁሉ ሳትጎይ ጂማሬሺ እዳመረ ፍፃሜሺም እዲሁ ይሁን ተባረኪ

  • @mesaywoubshet7489
    @mesaywoubshet7489 4 года назад +2

    ኤዱ በአንቺ በትንሿ ትልቁን እግዚአብሔርን ስላሳየሽ ተባረኪ፣ በበለጠ ክብር ተገለጪ

  • @asinakechmagujo2087
    @asinakechmagujo2087 3 года назад +4

    Lenem Tseliyulign Wodajoche
    Yegeta Kibiri Endiyagnegn Mignote Nawu💒💒🙏🙏👏👏
    yalikenah Bicha tebareku

  • @Sami2000X
    @Sami2000X Год назад +3

    I’m Muslim and I like listen to this song I feel like it’s about Issa Jesus but I don’t understand what she is singing

  • @zemedehanketube6627
    @zemedehanketube6627 2 года назад +6

    ደጋግሜ ሁሌ ምሰማው ደስ የሚል መዝሙር ብሩክ ሁኚ ልጅቱ ሌላ መዝሙር የላትም የራሷ 😘

    • @Eden-Eshetu
      @Eden-Eshetu Год назад

      ruclips.net/video/qhX4qWL5BWs/видео.htmlsi=FsZHMX-71FS3owuQ

  • @selamkeleta7115
    @selamkeleta7115 3 года назад +2

    አሜን እባቴ በህወቴ ብዙ ነገር ቀይረህ አሳይተከኛል ተመስገንልኝ

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 4 года назад +17

    Ameneeeeeeeennnnnn
    Ameneeeeeeeennnnnn
    Tabrk geta yibrksh Zamnsh yibrk

  • @ZenebeTefera-z6o
    @ZenebeTefera-z6o Месяц назад +1

    ዘመንሽ በጌታ ደም የተዋጀ ይሁን!

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 4 года назад +7

    አሜን አሜን ሃሌሉያ እስይይይ ጌታ ጨርሶ ይበርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ ተበረክ ብሩክ ነሽ☑🙌🙏

  • @BetiAdinew-u8t
    @BetiAdinew-u8t 3 месяца назад +1

    Ehte tebareki zemensh be geta bet ylek kemayalkew mhretu ystsh ehte geta ywedenal❤❤❤😊

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 4 года назад +3

    yihen sitota banchi yaskemetew ya deg nigus esu yibarek

  • @selamtsegaye3794
    @selamtsegaye3794 2 года назад

    እሰሰሰሰይ እንዴት መታደል ነው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለምልም...........

  • @ramah8663
    @ramah8663 4 года назад +13

    A wonderful song, the Ethiopian brothers are lovers from Sudan ♥️

  • @negingnati1809
    @negingnati1809 3 года назад +1

    Yemiyamelkutin yersu yehonjten befetena honew yemiyaleqsuten.........geta yebareksh lezelalem

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 года назад +11

    ወየዉለት ሰይጣን ጉዱ ፈለ ዘንድሮ ጎዙን ጠቅልሎ ወደጥልቅ ቦታ መህድ አለበት መፈሰህን የሚያንጽና ለጸሎት የሚያነሳሳ መጡልን እረ ቁድሳን እረ አሜን እንበል ዋዋ ተባረክ የኔ ቆንጆ 🤲❤❤

  • @እየሱስያድናልይታደግማል

    Yes amen wow. Esyi yadnal amen geta eysus yibrkish alfesh hji

  • @yoduyosa842
    @yoduyosa842 3 года назад +6

    መኖርስ ካልቀረ ትርጉም ያለው ኑሮ
    በዘላለም ተድላ ከጌታ ጋር አብሮ

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 10 месяцев назад +3

    አመለጥኩ ጠላቴ እርር ድብን ይበል

  • @medanashebir6090
    @medanashebir6090 4 года назад +4

    #eden
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው!
    አማዬ አሪፍ ሙዚቃ ስላሰማኧን ደስ ብሎኛል!
    ለበረከት ናችሁ

  • @AhmedHassan-pk5jf
    @AhmedHassan-pk5jf 4 года назад +12

    Big Love 💕 💕 from sudan I've understand nothing , but I enjoyed the music 🎵 , the tone of the voice

    • @amanhenon
      @amanhenon  4 года назад +3

      Thank you so much may God bless you

  • @bteheibethel7217
    @bteheibethel7217 4 года назад +4

    አሜን ይነገር ለጠላታችን ይስማ ማርዶ የኔ ዉድ ነገር ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ❤❤❤❤

    • @musicsong3704
      @musicsong3704 4 года назад

      ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @IsraelGtasdik
    @IsraelGtasdik 13 дней назад +1

    ከሁሉም በላይ እግዛብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferihyewotkasa8120
    @ferihyewotkasa8120 4 года назад +4

    Yene wd betam konjo nesh geta kbatun kebtoshal geta ybarksh

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    የጠራሽ እራሱ ክርስቶስ ኢየሱሰ አዳኛችን ነው
    ብርክክ በይ ተባረኪ

  • @HerodawitMerid
    @HerodawitMerid 2 года назад +6

    What a powerful voice! Anointing flowing like river. Bless you 🙏

  • @diboraafework9471
    @diboraafework9471 4 года назад +3

    ዘመንሽ ይለምልም ድንቅ ዝማሬ

  • @AghiTubeRuthStyle
    @AghiTubeRuthStyle 4 года назад +14

    ጌታ ይባርክርሽ በጣም እሚያምር ድምፀ ነው እስኪ በዚህ መዝሙር የተባርካቹህ ሁሉ እኔጋ ደግሞ ኑና በስራ ተባርኩ ስራየንም ከውደዳቹህት ስብስክራይብ እርጉና የኔ ቤተስብ ሁኑ

  • @temelemmasabiro3602
    @temelemmasabiro3602 3 года назад +2

    Edye siwodishi batami now ikko.....God beless you more more...

  • @Kal-e4v
    @Kal-e4v Год назад +5

    Ortodox negn gn mezmurun wedjew limot new zmare meleak yasemalin tebareki

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 4 года назад +2

    Amen Amen Menfesn Yemydeseh Yeg/r Kibr Yemgeltbet worship nw Eduye Tebarekln Kezhe Belay Fetarie Tsegahun Yabzalshe: Amanye Ke Lijneteh Jemreh Ke Bizu Zemeryan Jerba Hone Ethiopa Gospel Music Wust Yaltelemedu Canonazetiona Cantromuzation Nibbr rithmoch Slemtasdmetn Enmesgenhalen Tebarekln:......

  • @semonlu
    @semonlu 4 года назад +7

    ኤዲዬ እደጊልኝ ዘመንሽ ይባረክ😍🥰😘

    • @amhaabate8090
      @amhaabate8090 5 месяцев назад

      please help me to came to again reborn

  • @yonathanabuhay3584
    @yonathanabuhay3584 Год назад +1

    I can’t stop listening this song its just special may the lord bless you

  • @noonnoo327
    @noonnoo327 3 года назад +9

    Big Love From Sudan 🇸🇩❣️

  • @meseleerjabo551
    @meseleerjabo551 4 года назад +1

    amen geta eyesus kirstos kezi be belete tsega yiberikesh anchi yetaberekish lije wow

  • @smnag.5861
    @smnag.5861 4 года назад +16

    Everything about this song and the singer is amazing 👏. It's message and glorification to God is mind-blowing 🤯 🙏. Thank so much for helping us to worship God by listening to your Song.

  • @abigiae09
    @abigiae09 2 года назад +1

    ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ God bless you

  • @etsegenetabera9416
    @etsegenetabera9416 4 года назад +2

    Wow yene wede leje zemensh yemamlet yehun yameral😁😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ntsemabernardmmamushi9952
    @ntsemabernardmmamushi9952 9 месяцев назад

    I felt God's presence😢may almighty God bless africa

  • @joshuanganga2266
    @joshuanganga2266 4 года назад +12

    I just love Ethiopian mezmur it's so calming...God bless you eden eshetu💕

  • @AlsaAlsa-n5h
    @AlsaAlsa-n5h 2 месяца назад

    እግዚአብሔር በጣም በጣም ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ😍❤😍🥰🥰🥰😘😊😊😊

  • @jesuslovesme2396
    @jesuslovesme2396 4 года назад +9

    Glory to Almighty GOD. It is amazing GOD giving voice. You are blessed.

  • @gemedaguteman1112
    @gemedaguteman1112 4 года назад +2

    tebareki yene konjo egziabiher yibarkish zemenishin yalemllimilish

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 4 года назад +8

    ድምፅ ብሎ ዝም የኔ ቆንጆ ♥የራስሽን መዝሙር እንጠብቃለን ተባረኪ🙏🌹

  • @MengeshaTegese
    @MengeshaTegese 6 месяцев назад

    Wow that's awesome gospel song God bless you 🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haweriatukbeab4345
    @haweriatukbeab4345 4 года назад +6

    Wowwww amazing mezmur God bless you

  • @selamalemseged540
    @selamalemseged540 3 года назад +3

    እውነትም አመለጥኩት,እየሱስ ያድናል
    አሜን

  • @lidiya117
    @lidiya117 3 года назад +1

    ምን እንደምልሽ አላዉቅም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @diborabaye8403
    @diborabaye8403 4 года назад +22

    It is amazing to see such a pure and amazing talent as this be broken and poured at the feet of Jesus.(the one who gave it in the 1st place)
    I absolutely love this. He gave you this voice & I gotta tell you it is so beautiful. Just a little litty sisterly reminder though.... Let the secret place be ur starting point...eduye. Ya, That place of even deeper intimacy with him. If so Your service will always keep shining always regardless of what people think or say. Just let knowing him be your #1 priority you will be forever safe regardless of how things might be going. Lily said
    "if you know a person, you know what to present to him cuz you know what he likes and what he doesn't" and I absolutely agree.
    Bekerew gen Edu God bless you and may you know him even more.

    • @diborabaye8403
      @diborabaye8403 4 года назад

      @Eden Eshetu OFFICIAL
      Amen Edu... You are so welcome.
      Thanks for your response and I meant every part of it. I was so touched could n't get enough of listening to this song. GOD BLESS YOU and I know and believe he will work through you more that's why. May he help you shine even more.

    • @samritame
      @samritame 4 года назад

      Amen Amen for all above🙏 bless you both abundantly🙏❤️

    • @diborabaye8403
      @diborabaye8403 4 года назад

      @@samritame Amen! Bless you too.

  • @josyabate434
    @josyabate434 4 года назад +1

    Geta yibarkish, Geta tsegawin yabizalish

  • @genzebdemelash861
    @genzebdemelash861 4 года назад +3

    Good job my daughter God bless you

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 5 месяцев назад

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ዘምንሽ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤