Ende anchi eritrawi negn : sle anchi egziabher ibarkalew ... Yegna orthodox wede laqe meged wede laqe unet inde mitshager geta amnalew : I hope we gonna go back to the original orthodox who worship only the Lord Jesus Christ. Be blessed
Ashenafi yeker ema belonal , belom tekebelonal menore new yalebene betamangenet. Sena fenta kamenshema ke metemeke man yekelekeleshale, medaneshenem mulu yehonal.
@@marthabaharu6183 no way........... manem mezmurun mewededem hona madenek yichelal gene "orthodox negne" malet ayetebekebetem. I know the motive behind it
What a beautiful spiritual song i don't understand amharic but i praise him and adore him ,it remains me that doesn't matter which language i worship him be blessed sister
The song that every time bring me closer to lord when I know nothing about him.he chose me not for my goodness but his grace and undying love.what a mighty lord we serve! I can’t control the tear 😢
She is do good singer... Her voice color.. Her voice tone.. Her sound waves.. Her escalation and step down Her intensifying Her Rythm and classic SHer begins and ends with piano slowly.. She's great singer at all with all suitable Melody... God bless you sister...!!!
Praise THE LORD JESUS. I'm from the U.S. ....... don't understand the words. But i know that the Holy Spirit is present here . God bless you. And God bless Ethiopia.
I'm just your brother in Christ Jesus. Let's go for the translation. Of the song is taken from John chapter 4 it is all about the Samaritan woman near the well that Jesus asked her for water. The lost and unloved one become found and loved by Jesus.
Amen God bless you and your family. God bless U.S. I am from Ethiopia now pursuing my B.Tech degree in India. Do you wanna contact me? Feel free I can give you my email address.
Kenyans. I always love you I've been listening this song has been over 2 years and a half it's just a new everyday sometimes I listening all day long I thank God about you how blessed she is your mom and we are blessed to have you
I just don't know how many times I've listened to this song....I don't even understand it but I can feel the holy spirit was on the move during this time
ማነው እንደኔ ዛሬም ይሄን መዝሙር እየስማ ደስ እሚለው ኢየሱስ ያድነል
አኔ አለመንም ቀዳዳወች ናችሁ
አመንንንንንንን
@@alefeteshager9239 tebarek
me ,Every day its new
Amen
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ደስ ይላን ፈጣሪ ይባርክሽ
Amen Amen
Thank You So Very Much
I Am So Thank You So very Much Okay God Pless You Amen🙏🙏🙏
ሠላምሽ ይብዛ የጌታ ሠላም አንች ጋር ስላለ ነው ተባረኪ
Amen.....from Nepal.....i.love ithiyopiya country
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይህን መዝሙር ሳልሰማው አልውልም
በምሰማበት ሰአት አለቅሳለው ከምር #እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው
#እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ስታምሪ. የኔ.ቆንጅ. ቃሊ ሂወት. ያስማልን
iyrpiuytw
@@afsf6573in order
ይህንን ፲ግዜ ከምትሰሚ ስንት መዝሙሮች አሉልሽ አይደል የተዋህዶ እሱን ለምን አትሰሚም
Egzber yebarksh lek belshal egzber kanch gare yehune.
የኔ ታሪክ ነው ይሄ መዝሙር😭😭😭 ኢየሱሴ ደርሶ አስመልጦኛል ሀሌሉያ።🥰🥰🥰
Amene amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Yonta
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😢😢😢😮😮
2:14 216
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሌ ሉያ ማለት ምን ማለት ነው ?
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ለዘማሪት ቃለህይወት ያሰማልን። ለዬኒ እግዝያብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አንድ ሙሉ ትውልድ በማዳን ላይ ያለህ።
Rahel Wolde egizabeher abzto yebarkshe Tebarekilige ✝️
lemin orthodox negne malet asefelege................... echi adis mud mehonua new.
@@abelmoges9148 enem negn gin malet yalebign bota yale meslo ketesemagn elewalehu, wendme orthodox mehon yasafral ende
@@Axiom61 ኦርቶዶክስ ማለት እኮ ፈጣሪን ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት ሁሉ እኮ ማወቅ ነው so how could ashamed???? ትላንት የመጡትም አላፈሩ፡፡ ግን የተከበረው እምነታችን ሚጠራበት ቦታ አለ!!!!!
@@abelmoges9148 Betam yikrta enem tewahdo negn gin kalkew lay tiyake alegn endet nw orthodox malet fetari kememtatu befit mawek yehonew?
Demo ehet Rahel endeza yalechiw ante endemetfo basebkew menged asbaw aymeslegnm. ene gin tiyake alegn emnet ena haymanot yileyayal weys and nw lante?
ይሄንን መዝሙር በቀን 10 ግዜ እየሰማሁት ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው አረ እንዴት የሚባረክ ዝማሬ ነው በእጥፍ ተባረኪ
ውውውውው በጣም ውስጥን የሚነካ ነው ተባሪክ
በእውነት እውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላቹንም
Me Too Ashu winner !!May God Bless our sister !!
God bless you
more than 10 for me also
ጭልጥ ብዬ ጠፋው .... በመንፈስ ሰማይ ሰማያት ገባው #ፍፁም የሚባርክ ዝማሬ ተባረኪልን ከኑዬ .!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር የገቧል😂😍😍😭😭😭
Anten chelt adergo yewesedh menfese yenkan
Hi
👍🏾👍🏽😭❤
ameeenAmeenአሜንአሜን🙇🙏👈🙏😭👈🙏📖📖📖አሜንአሜንameenAmeeen
ዋውውውው ሰው ዘርቶ የዘራውን ያጭዳል መልካም የዘራው መልካሙን ያጭዳል ክፉ የዘራውም እንደዛው ዮኒ የዘራውን መልካምነት ያጨደው ዮኒ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያም ጭምር ናት
ባትክክል ጌታ ማልካም ናገር ያስጭዳው ዮን ብሩክ ናህ
በትክክል እውነት ነው ዮኒ ተባረክ
ene be seitan sim tiru biseras; yanes min yihonal; ???
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ! ለእኔ የዚህ ዘመን ምርጥ መዝሙር ይሄ እና ፈናን ፍቃዱ(እጅግ ልቀህ በሀሳቤ) ነው! መዝሙር ማስጨፈሪያ ሳይሆን እንደነዚህ ሁለት መዝሙሮች አጥንትን የሚያለመልሙ ነብስን የሚያረኩ መሆን አለባቸው!
lemin orthodox negne malet asefelege................... echi adis mud mehonua new.
Ye Emye Orthodox'n sim atatefi 😭😭😭😭
When u think what God did for u u can jump,scream,dance in front of the lord.like king David did.it is not chifera. Don't be jugemental.
አሰዳቢ ኦርቶዶክስን አታስድቢ ዘፈን እና መዝሙር ለይተሽ እወቂ
@@fetatube1824 Anchinm/ antenim Orthodox yizalech aygermim?.. Yezendow afe yizeh/ yizesh Orthodox wust negn tiyalesh/ tilaleh?
ኦርቶዶክስ ነኝ የትውልዱም አንድ አካል ነኝ ወጣቱ እንዲህ ከመንጋ ሰይጣን ሲላቀቅ ማየት ያስደስተኛል
የትውልድ እንጂ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን
ገብቶሃል!! ተባረክ። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በደንብ እንድታነብ እጋብዝሃለው! Thanks
ቀሪው ዘመንሽ የተደላና የደስታ የጤንነትና የበረከት ዘመን ይሁንልሽ ይብዛልሽ በብዙ እጥፍ ተባረኪ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ
Amennn
Amennn be geta beyesus kerstos sim.
Amen
Amennn zmenuoya yberki
Ameen ameen
ራህዋ እባላለው የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪ ነኝ፡ ድሮ ዘፋኝ ነበርኩ ግን እግዚኣብሄር ቀድሞኝ ሲገኝ ዛሬ በሱ ቤት ኣገልግላለሁኝ። እግዚኣብሄር ድንቅ ነው፡፡ ዮኒ ሰላሙ የብዝሃልካ ፈጣሪ. respect
STAY BLESSED, DEAR SISTER #RAHWA
Tnx yene wendm
Richo Tekeste ራህዋ ሓፍተይ ኣበይ ደኣ ትንብሪ ፍቓደኛ ተኮንኪ ክረኽበኪ
HOLY SPIRIT VISITATION MINISTRY ma fb account rahwa tekeste ilki add belni nay pope antonis the ||| photo yu profile picturey
Ende anchi eritrawi negn : sle anchi egziabher ibarkalew ... Yegna orthodox wede laqe meged wede laqe unet inde mitshager geta amnalew :
I hope we gonna go back to the original orthodox who worship only the Lord Jesus Christ.
Be blessed
አንደኛ ነሽ ዮኒ አንተም አንደኛ ነህ ኦርቶዶክስ ነኝ ትውልዱን እየታደግህ ነውና መድሀኒያለም ይባርክህ።
M M Amen! God bless you
Antem tebarek
M M አሜን 👍👍👍👍
♥️♥️♥️🎸🎸🎸🎷🔉
ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም አለቅሳለው እውነት ህይወቴ ስመለከተው ደክሜ ወድቄ ብሃጥያት ፈጣሪ አንድ ቀን ይመለከተኛል ይሆን
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር እወደዋለሁ ❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህ ትውልዱም አንድ አካል ነኝ ወጣቱ እንዲህ ከመንጋ ሰይጣን ሲላቀቅ ማየት ያስደስተኛል
የትውልድ እንጂ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን
አሜን(3)
Enem orthodox negn ye yoni program des yelegnal.
Medan yemenechelewum be kerstos eyesus endehone amenalew
Ephesians 2:5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
እውነት ነው እንደዛ ነው ማሰሰብ ያለብን
Teekkel
Ashenafi yeker ema belonal , belom tekebelonal menore new yalebene betamangenet. Sena fenta kamenshema ke metemeke man yekelekeleshale, medaneshenem mulu yehonal.
ዮኒየ በኣንድ ቃል ልጥራህ ለ ኢትዮጵያ የተላክ መልኣክ ነክ ኤርትራዊ ነኝ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
Hadsh Segid wowowo amen amen tabarki geta yibarikishi babizu
አይ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
Tebareki amaye
ኣስሊ asli amen amen tebarek
በቤቱተተክለሽ ቅሪ ወደአንቺ የሚያይ የጠላት አይን ይወጋ እያመለክሽ ለጌታ እንደዘመርሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Amen😍
I agree and declare in the mighty name of our Lord Jesus Christ
Genet Bekele amenn
Amennn bwyesuosem tberki betefi
AMEN AMEN AMEN AMEN
ዋው ድምጽ ምርጥ መዝሙር
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ጥሩ ነገር ሳላደንቅ ኣላልፍም በርቺ እህቴ
lemin orthodox negne malet asefelege................... echi adis mud mehonua new.
ዝማሬ ማላክት ያሳማለን ካዝ ባይ የስተሽ ፋጣር ❤️❤️
እኔ ኦርቶዶክስነኝ ነገርግንዮኒ እየሰራ ያለው ነገር እጅግ የሚገርምነው ፈጣሪ ቀሪዘመንክን ይባርክልክ ወንድሜ ይሄ መዝሙር ደግሞ 1#ነው በነገራችንላይ ማርሲል በ ዪቲብ ሱሰኛ ሆኛለው እራሴንም እያየውበትነው
lemin orthodox negne malet asefelege................... echi adis mud mehonua new.
@@abelmoges9148 orthodox silehonech newa lemin negative tihonaleh tiru comment new yaregechiew eko
@@marthabaharu6183 no way........... manem mezmurun mewededem hona madenek yichelal gene "orthodox negne" malet ayetebekebetem. I know the motive behind it
@@abelmoges9148 you can't know her motive cause you're not her. Just be nice it won't cost u a thing. And Don't start religion wars.
@@marthabaharu6183 aydelm lmn malet asfelge
ምርጥ ድምፅ አላት የዜማ ጊዜ አይቻት እጅግ ደነቀኝ❤❤❤
Wowwe yene konjiotabarake👍👍👍👍👏👏👏👏🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
Eritrea is the bast then Ethiopian
Eritrea is asseofrag is more cool then obbby
ዘመንሽ ይባረክ በእጥፍ ተባረኪ
ዮኒ አደራህን የተወጣህ የጌታ ባሪያ ነህ በ፯ እጥፍ ተቀባ አቮ ምን ብየ ልግለጽህ
ይህ መዝሙር ይለያል በጣም ውስጤን ያረሰርሰኛል እህቴ ዘመንሽ ይባረክ 😢😢😢
ጌታ ሆይ ተመስገን... ልብ የሚነካ መዝሙር❤ታሪኬን የቀየርክልኝ አትሞችም ብለህ ! ጌታ ይባርክሽ!
📖😭🙆
ባልቅስ ባልቅስ
ብሰማ ብሰማ
አልጠግብም!!!!
እግዚአብሔር
ፍቅር ነው
#Amen!
📖💞💞💞💞💞💞💞💞
ጌታ ይባርክሽ እደጊ የዝህ አለም ክፋ እንዳያገኝሽ በጌታ በኢየሱስ ስም ማምለጥ ይሁንልሽ
Cfggvgu
በጣም የሚገርም ድምፂ ነው የቆንጆ ጌታ ከዚህ የበለጠ እንድት ዝማሪ ጌታ ሃይል ይስጥሽ ዋው
Why are you idolizing sport athletes? You can't have any other gods before the God of the Bible!
ሙሥሊምነኚ ግን ሁሌ ሥሠማው አይሠለቸኚም ቃላቶቿ ሁሉእውነትነው
በጌታ ስም የኔ ሂወት በዚ መዝሙር ቁጭ ብሎ ነው ሚታየኝ ጌታ ስምክ ይባረክ 😥🙏
በጣም ደሥ ይላል መቸነዉ የኔ ቀን ጌታን የማመሠግንበት ካለሁበት እሥራት የምፈታዉ እህት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አደኛነሽ እድለኛነሽ በዚህ ወጣትነትነትሽ ጌታን ማመሥገንሽ ተባረኪ ክብርላተ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣንችም ከእስራት ወጠሻል በስምብራት ቅስሉ ተፈውሰሻል የ እህት ገታ የሱስ ይወድሻል
Rainaገነት መሠለ Queenieከሪማ @ ብታምኝ አሁኑኑ ይሆንልሻል። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ተብሎ ተፅፏልና። ጌታም መንፈስ ነው ልብሽን ከፍተሽ ተቀበይው የዘላለም የነብስ መዳን ይሆንልሻል። ልንድንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን አንድ ብቸኛው ስም ☝️እየሱስ።
@@bornagain67 አዉቃለሁ እሡማ ግን ከሡሥ መዉጣት አልቻልሁሙ ሡሤ የመጠጥ ወይም የመቃም አደለም የኔ ሡሥ ለሠዉ ሊወራ ያጸይፋል ግን ኢቶጲያ ሥመጣ እደምድን አዉቃለሁ ጸልዩልኝ ፈጣሪ እዲረዳን
Rainaገነት መሠለ Queenieከሪማ አይዞሽ የኔህት ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ስለዚህ አንች በሙሉ ልብሽ ካመንሽ ከየትኛውም ሱስ እና ከሰይጣን እስራት ትፈቻለሽ ኢየሱስ ደሙን ያፈሰሰው ላንች ነው ይወድሻል ያስጨነቀሽ ለበጎ ይሆንልሻል ለዘላለምም አታይውም
ፈቃደኛ ከሆንሽ
971564836689 የዋትስ ቁጥሬ ነው ተባረኪ
You can't by your self Trust God you will see the change God is good he loves us the same God bless you
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረገለች:: በእነኚሁ ወጣቶች ኢትዮጵያ ትበረካለች ::
Geta hibarkis
።
Amen amen bless
የትኛውን ጽድቅ ሠርተው ነው ሀገርን የሚባርኩት አየ ሰው ደሮ ጠፍቶብህ ጠንቋይ ቤት በሬ ይዘህ የምትሄድ
አረ ቃል አጣሁ ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም ይባርክሽ እሰይ ምን አይነት ድምፅ ነው!!
Amen
ይችን የትቀበዘበዘች አለም በቃሽ ያልከኝ ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ዛሬ ሰላም ነው አካባቢው ሁሉ አለም ያላወቀው ልዩ ሚስጥር አለ ጌታ እየሱስን በማመን
አይናፍቀኝም ሀገሩ
ያ ጨለማ ያያ ሀሩሩ
Hule bsamaw lene addis new😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረኪልኝ አትያዥ
What a beautiful spiritual song i don't understand amharic but i praise him and adore him ,it remains me that doesn't matter which language i worship him be blessed sister
Me too but I enjoy Ethiopian gospel too much and downloaded almost all en play it all time.የሚለወጠው ቋንቋ ብቻ ነው ግን እግዚአብሔር እንደዚያው ይቀራል
May God bless you
Me 3... I keep playing Ethiopian gospel but I don’t understand.. all I know they are singing for Jesus... are you exmuslim?
Yeah you are right it's the matter of worshping God almighty
Yes it is nice spiritual sonjg
Its story about Samaritan woman who came to draw water from Jacob well,& Jesus told her story that she had 5 husbands and took all her burden.
Though I don't understand this language, this song is anointed. Jesus is LORD. much love from Burundi.
Elite Jean De Dieu NiNNAHAZWE I agree. Stay blessed
Good Nicer probably Good Good one
You you 👍 you pretty nice one
Good like that Good we all 👍
just read John 4:4.......if any language difficulty occurred ..
የሰማይ የምድር ሁሉ ጌታ ይባርክሽ እህቴ በዚህ በማጣፈጥ ድምጽሽ እስከ ዘለዓለም ለአምላክሽ ዘማሪ በቤቱ ተተክለሽ ኑሪ
የ ኣድማስ ኣጥር የጣሰው የመላእክት ሙዝሙር ፣ እግዚኣብሔር ይባርክሽ 🙏🤲🙏
ዮንዬ የድካምህ ፍረዎች ይሄውና ደስ ይበልህ። በዞዎቹን ከተለያየ ሱሶች በመንፈስ ቅዱስ ሀይል አስተምረህ ለክብሩ ተሸላመወች አድርገሀል ገና ከዝ የምበልጥ ክብር ታያለህ።
ሙዚቃ ተጫዋቹ ( the pianist ) በጣም ይገርማል አስተዋይ ልጅ ነህ ተባረክ፡፡ በጣም ወድጄሃለሁ ተባረክ፡፡
የኔ እህት ከዚ የበለጠ የዝማሬ መንፈስ ይጨምርልሽ ተባረኪ😍😍😍
መዝሙሩን በጣም ነው የምውደው
እኔ በህይወቴ ያቺ ሰምረዊት ከጌታችን ጋር ያደረገችውን ንግግር ፤ ዘማሪዋ ከነዓን በዜማ የገለፀችው ይገርመኛል ፣ ይደንቀኛል !!! በቀን ደጋግሜ ነው የሚሰማው ። ኢየሱስ መቼም ያስደንቃል ። ጌታ ይባርክሽ ከኑ ❤ 04/01/2014
እንደ ስምሽ የብሉይ ኪዳን እረፍት ወደ ሆነችው ከነዓን በአዲሱ ኪዳን ደግሞ ፍፁም እረፍታችን ወደ ክርስቶስ ጉዞ ስለጀመርሽ በምድረ በዳ ከሜያደክሙና በጌታ ፈት እርቃን ከሚያስቀሩ የክብርና የታዋቂነት ከፍታዎች ተጠንቅቀሽ ጌታ እየሱስን በእውነትና በመንፈስ ተከተይው በአንቺ ያስቀመጠው የፀጋ አገልግሎት ለእግዚዓብሔር ከብር ለልጆቹ ደግሞ ፈውስ ነው።ሁለንተናሽ በክርስቶስ የተጠበቀ ይሁን አሜን!!!
ፊል:4፦23, 2ኛጠሞ:4፦22, ቆላ: 2፦8
ተባረኪልኝ እንኳንም ይሄ ውብ ድምፅሽ ለኢየሱስ ሆነ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Amen.ewnet neh enqan yehe admits le eyesus hone eyesus yibarek
ተባረኩ ስንቱ ከሱስ አምልጣል ዬኒዬ ፀጋው ይብዛልህ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
ዛሬ ዉስጤ ዳስ አለኝ
ተባርኪ
Love from Burundi..........A voice from heaven. Powerful child of God. Like John the Baptist...prepare the way.
Jo 49 God bless you
ሁሌም ይህንን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ልቤ ይነካል ተባረኪ።
ዋው ጌታ በማስፈራቱና በታላቅነቱ በቤቱቱ ያሳድግሽ ከዚህ ክፉ ዘመን
አሜንንን
Ho
Its Amazing Grace !!!!! And Anointed!!!
ዘመንሽ የተባረከ። የለመለመ ይሁን።
የእናቶችን እንባ ያየህ እግዚአብሔር ተመስገን!!
ዘማሪ ከነአን ! አምላክ በጥበብና በእውቀት ይባርክሽ !!
The song that every time bring me closer to lord when I know nothing about him.he chose me not for my goodness but his grace and undying love.what a mighty lord we serve! I can’t control the tear 😢
She is do good singer...
Her voice color..
Her voice tone..
Her sound waves..
Her escalation and step down
Her intensifying
Her Rythm and classic
SHer begins and ends with piano slowly..
She's great singer at all with all suitable Melody...
God bless you sister...!!!
Amen 😇
You are right
Praise THE LORD JESUS. I'm from the U.S. ....... don't understand the words. But i know that the Holy Spirit is present here . God bless you. And God bless Ethiopia.
Need translation?
@@tesfayenura9883 ...... sure, that would be awesome!
Wait a minute..... who are you sir . What are you about ?
I'm just your brother in Christ Jesus. Let's go for the translation.
Of the song is taken from John chapter 4 it is all about the Samaritan woman near the well that Jesus asked her for water.
The lost and unloved one become found and loved by Jesus.
Amen God bless you and your family. God bless U.S. I am from Ethiopia now pursuing my B.Tech degree in India.
Do you wanna contact me?
Feel free I can give you my email address.
Kenyans. I always love you I've been listening this song has been over 2 years and a half it's just a new everyday sometimes I listening all day long I thank God about you how blessed she is your mom and we are blessed to have you
Ethiopians...
ጌታ እራሱ በሰጠሺ ድምፅ ደስስስስስስ ብሎት እያዳመጠሽ ያለ ነው እሚመስለኝ: ያባቴ ልጅ በብዙ ተባረኪ::
እኔም ይህን መዝሙር ስሰማ ሁሌም እሽበራለሁ
ይህን የአምላኩን ክብርና ፍቅር እንዲህ የሚናፍቅ ትውልድ ማገልገል እንዴት መታደል ነው! ጌታ አምላክ ሆይ እነዚህ በፊትህ ልባቸውን የሚያፈሱ ብሩካን ትውልድህን ጠብቅ ባርክ ዳርቻቸውንም አስፋ!!
አምላክ ሆይ ከዘመንና ከዕድሜያቸው ጉልበት አስጥለህ እንደ ዋላ በሃሳብህና በፈቃድህ ከፍታ ላይ አቁማቸው!!!!! አሜን!!!!!!!!!
ድምጽሽን አለማድነቅ አይቻልም የነ እህት ፈጣሪ ይባሪክሽ!!
Egziabihier ybarksh wawww
It's for 100 times I'm listening to this worship...
እንኳን የአንተ አረከኝ ጌታ ሆይ🙏🏼
ዋው! እንዴት ያለ ውብ ድምፅ ነው ያለሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ🙏🏼
እግዚአብሔር በተለያዩ መንገዶች ይናገረናል !!
አንዱም በማንፈሳዊ ዝማሬ ነው አይደለም በሰው በእንስሰት አፍ ይናጋራል !
ሆኖም እህታችን ከናዓን በዝማሬዋ ቃል ብቻ ሳይሆን መላው አካሏ ይማሰክራል !!
በቃ የህይወት ምስክርናት ማለት እንዲህ ነው !!
ወጋኖቼ ተባሪኬበታለሁ እንናንተም ተባራኩበት ጌታ እግዚአብሔር ይርደችሁ ።
አሜን ይርዳን ሁለችንንም ፣
በመጀመሪያ የዜማው ባለቤት እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ዘማሪ ከነዓን አንቺ አንደኛ ነሽ ዮኒ ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ተባረክ ፡፡
One of the beautiful worship, she actually have an incredible voice. Love from DRC🇨🇩
Willy Brown stay blessed
We all think that you Good Guy
Hey Good Guy ⏩ nice comment
I know right Soo Good
Thanks
ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ ድምፅ!! ህልውናውን የሚያመጣ ድምፅ!! ከንዓን እግዚአብሔር በብዙ ይጠቀምብሽ!!
እኅት!ተ ባረኪ።
የአገልግሎት
ዘመንሽ በሙሉ የተቀደሰና የተባረከ ይሁን።
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ።
በጣም የሚባርክና የሚያጽናና ዝማሬ ነው።
ይሄን መዝሙር በዚች ልጅ ሁሌም በሰማሁት ቁጥር እውነት የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል እና ደሞ ሁሌም ስሰማው እንዳዲስ የሆነ ብቻ ምርጥ መዝሙር ነው
እግዚአብሔር ቤትሺን ገነት ያድርገዉ
ሀያል፣ታላቅ፣ጥበበኛ ሴት ያድርግሺ ልጄ ተባረኪ ።እግዚአብሔር አዲስ ማንም ያልሄደበትን መንገድ ይክፈትልሺ ልጄ ብርክርክ በይልኝ !!!!!
I can't stop listening this song 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Me too
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭
Am Apostle Robert from Kenya I request a collambo if possible please
that's cause you have no taste in music
ተባረኪ በእድሜ ዘመንሽ ሁሉ ዝማሬ ለአምላክሽ አቅርቢ።
እግዝአብሔርን በጣም ነው የተሰማኝ እግዝአብሄር ቃለህይዎት ያሰማሽ አሜን በይ እሽ ካላልሽ ነግረሻለዉ፡፡
ሀሀሀ አሜን ብላለች
አሜን የኔ ዉድ ተበርክ ዮንዬ አንተ ለሁላችንም አባቴ ነክ ተበርክ 😍😍😍😍😍😍😍
እንደኔ ልብ ብሎ ያደመጠ ማንም ሰው ረጋ ያለ ዝማሬ ነፍስ እንደሚማርክ ይመሠክራል የዝላይ ዝማሬ የቸርችን መድረኮች አቅል አሳጥቶ ሃይ የሚል ጠፋ ተባረኪ እህቴ!!
በስመአብ ስንቴ ሰማውሽ ደስ ስትይ ስዘምሪ በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Amen amen amen
amen3
ይሄ መዝሙር እማይጠገብ ብሰማው ብሰማው ውስጥን የሚፈውሽ የኔ ልህልት ድምሽ ደስ ሲል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ዮኒ አንደኛዬ ተባረክ👏👏👏❤❤
Thank you Holly sprit you are working & touching the young people heart. No one can do this but you. Hallelujah
ተባረኪ የመለአክን ዝማሬ ያሠማልን እድጊ በተባረከ ዝማሬ እደጊልን በእውነት ልብን የሚያሣርፍ መዝሙር ነው ተባረኪ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ክብር ለኢየሱስ ሁሉም ወጣት ከምናምንቴና ከተራ አምልኮ ሱስ ወዘተ ወጥቶ በእግዚአብሔር ቤት ለይቅርታ ስያለቅስ ማየት እንዴት አስደሰተኝ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጎብኛት
ተባረኪልኝ ጌታ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ ።
ኦርቶዶክስ ነኝ ዘማሪዋን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
lemin orthodox negne malet asefelege................... echi adis mud mehonua new.
@@abelmoges9148 can u pls stop saying this to every one just leave them alone u have to appreciate it
በእውነት ይህ ሙዚቃ ለምታፈቅሩት ወድ ወሳኝ ግብዣ ነዉ ።
እግዚአቢሄር ዘመንሽን ይባርክ! "እንኳንም አገኘኸኝ" የሚለውን ስሰማ ለመበረከክ ጊዜ አፈጅብኝም ልክ እደተበረከኩ ከመንፈስ ጋር አጣመሮ የሚያነጉድ ሃያል አለው ፡፡ እደዚህ ከመንፈስን የሚያገናኙ መዝሙሮች ይብዙልን ፡፡ አሜን!!
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በወጣት እነት እድሜሽ ጌታ በቤቱ አቁሞ የሱ ስላረገሽ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ዝማሬ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን
Can't get bored of this amazing mezmur till now….1000 times played this
ይሄን መዝሙር ከመስማቴ በላይ ወደ አባቴ ቤት መልሶኛል
እንኳን እግዚአብሔር ራደክ
Amen
Enam des bilognal ant seltemelesk
ጌታ ቸር፣ጌታ ደግ፣ጌታ አዛኝ፣ አስቦ ፈልጎ ይረዳል፣ ነፃ ያወጣል ስምህ ይባረክ።
የኔ አበሳ በጣም ተመችቶኛል ነብር ነሽ አቦ ይመችሽ እኔን እደተመቸኝ ዋው ብዬሻለው ስምሽን ዮኒ በጣም ምርጥ ፖስተር አቦ ይመችህ ድሬዬዎች በጣም ነው የሚወዱህ ይመችህ ከጅቡቲ
አሜንን አሜንን እንኳንም አገኘኚኝ እሰይ በእንባነው ምጨረሰው ይህ ዝማሬ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ዮንዬ ዘመንክ ይለምልም
😭😭😭😭የኔ ውድ እየሱስ ምን ልሁንልሕ
ጌታ ለዘላለም ልጅነትሽን ያለምልመዉ ተባረኪ በ እየሱስ ስም
I can't stop listening this mezmur, God bless u !😊😊😊
ዉይ ዉይ ልቤ ተሰበረ እንዴት አይነት ዝማሬ ነው ።
ኤረ እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም
ኢሄ መዝሙር ውስጤን ነው ሚነካው ማርያምን
Am from Rwanda l like u song
Yoni, thank you for rescue generations!
እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ተባርኬበታለሁ ኢየሱሴ ለኔም ደርሶልኝ ከታሰርኩበት ቀንበር ይፍታኝ
በፈጣሪ ስም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ከቤቱ አይለይሽ አቦ
😘😘😘😘
I just don't know how many times I've listened to this song....I don't even understand it but I can feel the holy spirit was on the move during this time
wow wonderful voice
God bless you more 🙏🙏🙏
waw geta yibarksh በጣም ሚገርም ድምፅ ነው ያላት ተባረኪልኝ
Wwww thanks God bless 🤗