ዘማሪ ዮሴፍ አላምረው እና ባለቤቱ ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ ጋር በ ቤታቸው የተደረገ የበአል ቆይታ @Nahoo TV
HTML-код
- Опубликовано: 6 янв 2023
- ዘማሪ ዮሴፍ አላምረው እና ባለቤቱ ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ ጋር በ ቤታቸው የተደረገ የበአል ቆይታ @Nahoo TV
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com/
ዋው በጣም ቀንቼባቹዋለሁ እንደዚህ አይነት ሕይወት ይስጠን
ተባረኩ ቲያትራዊ ያልሆነ ቃለ መጠይቅ አባቶቻችን መልካም ያረጉ መስሏቸው ሁሌ መልካም መልካም ብቻ በመናገራቸው ትውልዱ የተጎዳው ለዚህ ነው እናንተ ግን ዘመናችሁ ይባረክ ብዙ ነገር ነው ከናንተ የተማርኩት እውነቱን መናገር ማንም ሰው በትዳሩ ይጋጫል ዋናው ነገር መጋጨት ሳይሆነ በተፈጠረው ነገር ተነጋግሮ አብሮ መቀጠል ነው
Wow ማስመሰል የሌለበት እውነተኛ ቃለመጠይቅ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ!!!!
የረጅም አመት ትዝታ አመጣህልን ከሰላሳ አመት ትዝታ መዝማሬ ሰለ አሰማህኝ አመሰግናለሁ ከድሬደዋ ክርሰቶሰ ትመህርት ቤት ትዝታዬ አመሰግናችኋለሁ ጌታ ዪባርካችሁ ተባረኩ ።
ተባረኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ 🙌🙌🙌😍😍😍❤❤❤ጆሲ ትህትናህ እርጋታህ ደስ ይላል 🙌ቃልዬ ጎበዝ ሴት 🙌🙌❤❤😍😍
እልል አላለብኝም ጠላቴ love it 👏👏👏
"""""""ውስጤ ኮንፈርም አደረገልኝ " """
this is What will happen when God writes your Love story 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
Beautiful family I love your song. The amazing part of your story is about telling the truth about marriage. May the Lord bless you and your family.
ተባረኩ በርቱ ብዙ ተባዙ!
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። Josy and Kal.
እወዳችሁዋለሁ ቃልዬ and Jos
ውይይይ ቃልየ ስወድሽ እኮ፣ ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ
የኔ ቆንጆ ልጅ እድግ በይ
የልጅ አዋቂዎች ተባረኩ
ተባረኩ ሽንገላ እና ማስመሰል የሌለበት ትክክለኛ የህይወተ ምስክርነት ነው ስክን ማለታችሁ እርጋታችሁ ማስተዋላችሁ ደስ ይላል ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት mature እንደሆናችሁ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጥይቅ ነው
Honest interview. Stay blessed y'll
Blessed family Josef and Kali keep shining !! We love you
Vg
Merrye 👌❤️ Josi n Kali Be Blessed !!
Tabaraklnyi ❤❤
Beautiful family I love your song. The amazing part of your story is about telling the truth about marriage. May the Lord bless you and your family. 38:51
ተባርኩ ዮስዬ
Bless you all ❤️❤️❤️
blessed family
Beautiful family❤❤
በትክክል።
I love your honest answers
AMAZING.
ቃል and ጆሲ ❤
I love how honest they are
AMAZING::
ተባረኩ
kale bemejemerya getaeyesusen silemitagelegyi tebareki siqexil lijituan besine sirate alanagershatim siqexil lesew yaleshin aqerareb astekakiyi bizum des aylim tebareki
God bless this lovely family 🙏🙏🙏
Tebarku wubochi
Tebarku konjo kaliye
POWERFUL::
ተባረኩ ደስ ይላል
Wow
እግዚአብሔር ዘሜናቸሁ ይባረክ
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YOSEF ALAMREW::
Tebarekulgn
Tebareku
God Bless you joo &kal
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD YOSEF ALAMREW::
betamm nw yemwedachu🥰🥰
ተባረኩ ደስየምትሉ ባለትዳሮች🥰🥰🥰
a blessed family
YEAH::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YOSEF ALAMREW::
Sitamiru❤❤❤❤❤❤❤❤
MY GOODNESS OH::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
DEFINITELY.
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
👏👋
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ልጄ ስማቸው ሲጠፋባት ያየምትወጃቸው ዘማሪዎች ትለኛለች love all including the little one ur blessed
tabaraku❤❤❤❤❤
MY GOD OH::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE:;
DEFINITELY::
መታደል ነው ሚስቱን የገለጠበት መንገድ እግዚአብሄርን የምትፈራ ሚስት
💞💛♥️💛💛💛💛♥️♥️💞💞💞
የተባረከች ሴት ናት ይሄ ነው ክርስትና ማለት አንዳንድ ወንዶች ቤታቸው ውስጥ መንፈሳዊ ህይወት ማሳለፍ አይፈልጉም
ቃልዬ በጣም የምንውደሽ ❤🍇🍇😁😁
🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰
Mezmur man new blesh sateteyikilin
,🥰🥰🥰😍😍😍😍
Dase selu
እልል አላለብኝምም
Tsega yabizalachu
ABSOLUTELY OH THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YOSEF ALAMREW::
Wudoche igziyabiher yibarrikachu
Comment letsef biye tewukut. ,comment ambebe.
WHAT A FUNNY THING OH::
tadlachihu endet endemitamru
M40
Yemiwedachihu wendime ena ehite, yehe keyet yemeta new? Egna ye fikir ena erasin yemegzat menfes enji ye firihat menfer altekebelnim.
Le Jeta lemezemer be menfes kehonachihu bicha new yemichalew. Besiga kehonachihu lesew new yemitizemirut enam firehat, sile wiziwaze sile akt maseb minamin, yehe fire yelewim, zimareachihum sewin le jeta aymarikim,
IT'S TOO MUCH OH::
ቡና ምተፈለ ልጅ ግን ተጨንቀሀሌች
ቡና የሚትቀዳዉ ሴት ወንድ ፋት ነሽልብስሽ ምነዉ ?
ቃልዬ እድሜ ቅነሳ ጥሩ ነው? ኤፍባአይ ስንጀምር እኔ 17 አንቺ 15 ነበርን 31 ነሽ አትርሺ
Sintm tihun
Edime Tsga.naw.Atirisu.ish
ቄጤማው ቢቀርስ አየመደባለቅ
ለምን? ቄጤማ ማነው ለማያምነው የሰጠው ለጌታም ዘንባባ ተነጥፎለታል ቤት ያደምቃል የበአል ድባብ ያመጣል አለቀ ሌላ ከምናምን ጋር ለምን ይያያዛል?
ክርስትናን ሆኖና ኖሮ በትክክል ከበፊቶቹ ጌታን አስከብረው ከኖሩት እንደተቀበልነው መቀጠል ከዛ በተረፈ ከአለም እግር እግር እየተከተሉ መቀላቀል አያሥፈልግም በዚህ ዘመን ያሉ ሁሉ ተግሳፅንና ምክርን በችግር የለውም እና ከሰው ጋር እልክ በመጋባት ከአለም ጋር እየተደባለቁ ሊለዩ አልቻሉም እንኳን አለም ሊመጣ እንሱ እየሄዱ ናቸው ዘንባባ ቢነጠፍ ለጌታ ትርጉም አለው ቄጠማን የሚያነጥፈው አለማውያንና ጠንቋይ ቤት ነው እነሡ ቢያየትም መናገራቸው አይቀርም በስሜታዊነትና በሞራል ክርስትና አይገለጥም ማሥተዋል ለሚያይ መሠናክል በሁሉም እንዳንሆን ችግር የለውም ባዮች ጎዳና ላይ ወተው ወንጌልን ለሚሠብኩ እቤት ቁጭ ያልነው መሠናክል እየሆን ይታያል
Sinit yemitay blessed yehone bizu negerachewn Tito tinishwan neger mefeleg , kinat yasmesilal
በትክክል።
ተባረኩ
AMAZING::
POWERFUL::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD YOSEF ALAMREW::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YOSEF ALAMREW::
YEAH::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER YOSEF ALAMREW::
MY GOODNESS OH::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
MY GOD OH::
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER KALKIDAN NIGUSSIE::
DEFINITELY::