#የዘማሪ_ጵንኤል_መልእክት_ለዘማሪ_በረከት_pastor_kassahun_lemma
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- #የዘማሪ_ጵንኤል_መልእክት_ለዘማሪ_በረከት_
👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965 pastor_kassahun_lemmaPastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ከምድር ላይ ዝናብ በትነት መልክ ዳመና ሆኖ ይጠራቀማል ከዛ ቦሀላ ዝናብ ሆኖ ይመጣል
💙💙💙💙💙💙tebarek wendmi xega ybzalh paster ewn xega ybzhalka des yemil program new Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷
❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹inante ye allem ብርሃን nachiiwu 🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😘😘
ፓስተር ተባረክልን ዘማሪዎቻችንን አበረታታንን ባንተ ውስጥም ልዩ የዝማረ ጸጋ አለ ድሮ ሙሉ ወንጌል በተለምዶ ሞብል ቸርች በሚባለው መጥተህ ስታገለግለን የግ/ር ክብር ይገለጥ ነበር አልረሳም ዘሜንህ ይለምልም ተባረክ
Ye Bereket mezimuri enem ide medaniti wesdalew geta yibarikew ewedalew Bekiye
ጵኔ ሳቅታ❤❤❤
tebarek drom jemro bexam wsxk ye zmare kbat neberk tebarek🙏
ገሜንንንንንንን አሜንንንንን
አሜንንንንንንን አሜንንንንን
አሜንንንንንንን አሜንንንን
ዋው የሚገርም ነው ፀሎት ዲፖዚት ነው ይሄ ለእኔ ትልቅ መልእክት ነው ተባረክ ፓስተር ጴንኤል ዘመንህን በሙሉ በጌታ ቤት ይልቅ ድንቅ ምስክርነት ነው
Batam nw yeminiwodik❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉damo dimitsik yelele konjo nw
Wow Desi yilali bereketi Tesfaye enemi bexami wodawalewu yone wusxi yinekali Desi yilali 🔥🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Shalom kdsan Tabariki abizito geta hallelujah Amen Amen ❤❤❤
ጴንኤል እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ ረዳልህ
በጣም ነው ደስ የምትል ስትዘምር
እንደ ተነገራኮም መዘማር ጸጋ ነው ድምፅ አይደለም ጸጋ ይብዛልህ በረታ እና የበረከትን ዝማሬ ስትዘምር አሁን በጣም ነው ስያምሮ ድምፅህ ፓስተር ካሳሁን የተባረክ ፓስተርና ዘማር ጸጋ ይብዛልህ እወድሃሎ
90ዎቹ ላይ መዝሙር ሲዲ ትሰሩ የነበራቹ በእውነት እግዝአብሄር እናነንተን ለአሁኑ ወጣት በጣም ነው የተጠቀማቹ ፓ/ር ዳዊት,ዘማሪ መስፍኔ,ፓስተር ካሳሁን,ዘማሪ ቤቲ ተዘራ,ዘማሪ በረከት መርእድ,ርሆቦት አርት ሚንስትሪ,ዘማሪ ኤፊ,ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ....ሁላችሁንም እግዛቤር ይባርካቹ
ዘ/ር ዮሴፍ ካሳ፣ዮሴፍ አያለዉ፣ዮሐንስ ግርማ...........ወዘተ......
Tabrek
ትንሹ በረከት ስወደው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
ጌታ ይባርክህ በቤቱ እስከመጨረሳ ያኑርህ ለጌታ ጨክን
❤❤ጵንኤልዬ የኔ ድንቡሽቡሽ በጣም ምወደው ዘማሪ ነው ጌታ ብርክ ያርግክ ተባረክልኝ❤❤
ይህችን ድምቡሽቡሽ ለምን አትደነቡሽውም ምድረ ግብረሶዶማውያን
@@henokkebede1783 ማቴዎስ ;4:17
Tru nw tebareku gn hasab eyasicheresk bihon tiru nw paaterye...sewu siyawera lemisemawu sewu lela sewu talka sogeba tnsh des ayilm.beterefe tebareku
Wow god bless you geta yibrke tebarku😍😍😍🙏🙏🙏
ጵኑዬ የተወደድክ ነህ ለምልም❤❤
ጌታ እየሱስ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
Wowwwwe,ya, ewhunte,barekte, ድምፅ ፣ሁሉ፣ነገር
እግዚሐብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
የአባቴ ብሩክ ጵንኤልዬ ተባረክልኝ 💗💗ዘመንህ ይባረኬ በጌታ ከፉ አይንካ❤❤❤❤
" ጸሎት ዲፖዚት ነው ። " ድንቅ አገላለፅ !!!😮😮😮
Tenshu beke 😊demsu wefretu beke&penel❤
betam nw yemi wodachu ewunet tebarekulig❤❤❤
ጌታ ኢየሡሥ ዘንህ ይባርክ ዘማሪ ቢኪነው የምትመሥለው ጌታኢየሡሥ በቤቱ ያፅናህ
GOD bless you Amazing WORSHIP LEADER I. Like you just pray before and after the program.
ጌታ ብርክ ያድርግህ ጳንኤልየ ፕሮግራሙ ከፓስተር ካሳሁን የተላለፈው አልበቃኝ ብየ ሁለቴ ነው የደገምኩት መዝሙርህን ታሪክህን ስሰማ ለኔ በረከት ሆነኝ የናትህን ነገር ስታወራ እኔንም አስለቀስከኝ ።ተባረክ ጌታ ይጠቀምብህ ስትዘምር ኑር በረከት ሁን ቀጥል።
ጰንኤል አንተ በርከታች ነህ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ካስሽ ጌታ ይባረክ ❤❤ ቀጠዩን እንጣብቀለን
Amen Amen Amen❤❤❤
ካስዬ የኔ አባቴ በጣም በጣም ነው ምውድህ እሸ የአንተ መዝሙር ያነ በጌታ ሳል ሆን ተፅኞ ፈጥሮብናለ ተባረክ ደግሞ ጲን ውድ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤ስነ ስራትህ ንግግርህ አዉነት ጌታ በክብር ያሳድግህ በጣም መዝምሩህን አወድዋለሁ
እኔም በዚህ ኣጋጣሚ ፓስ ካሳሁን ለማ መስፍን ጉቱ በናንተ መዝሙር ብዙ ተጠቅሜያለሁና ጌታ ይባርካቹ 🎉🎉🎉🎉
Selezemerk zemari neh malet aydelem.
Pinuye ❤❤❤❤❤ yene konjo asteway wendeme love you zelalemeh yebarek yene konjo
ጥሩ ድምጽ ለሰዎች ነው ለእግዚአብሔር ጩኸቱን ሳይሆን ልብን ነው የምንሰጠው
ፖስተር ጌታ ይባርክህ። ፀሎት ጊውን ጠብቆ የሚዘንብ ዝናብ ነው ያልከው ትልቅ መልክት ነው ጌታይባርክህ።
ጰንኤል ጌታ ይባርክህ
ለየት ያለ ድምፅ ❤️♥️♥️ 👌👌 ተባረክ ♥️❤️❤️
ተባረኩልኝ!!!!!!
ፀሎት "Investment" ትልቅ መገለጥ ሆኖልኛል!!!!!!!
Tekekel enem catch arekwat🙏
me too
Amzing! ፀሎት ዲፖዚት በትክክል
Paster betam telke meleket agenehun selot ye ewenetm deposit nw and ken yemizen .geta yebarkeh.
ፓስተርዬ በጣም ነው ምንወድህ
I love so much your songs❤❤❤❤❤
Wuwwwwwww💓💞💓
Amazing 💓💞💞
ጴኒኤል ስወድህ❤❤❤ ተባረክ
ጰንዬ በጣም ምወደው ዘማሪ ነወ ዘመነ ይባረክ❤
Mezemerena ZEMARI leunet alew.
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mesfinin aqirbln🙏
Fetari ybarkh dnqi mezmur aleh❤❤❤❤
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ፓስተርዬ አቀራረብህ ራሱ በጣም ማራኪ ነዉ በጋዜጠኝነት ልምድ እንዳለህ ያስታዉቃል😂ቀጣይ መክሊትን እንዲሁም ጄሪን ብትጋብዝልን
wow .. amazing testimony! He has angelic voice keep shining the best is yet to come. Pastorye stay useful 🙏🏽🙌🏽💜💜💜
Dhugaadhaa sanyii
Amen amen 💔😆🙏🙏📖🎵
ፓስተር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ጌታን እንዳገኘሁ ያንተን መዝሙር ነበር የምሰማው ቢጎርፍም አያሸንፍም የሚለዉ ሙሉ ሲዲዮን እንወዳችኋለን❤❤❤
WOW!!
ዘፀአት 31:3 እግዚአብሔር ችሎታ ወይም talent ያላቸውን ሰዎች ነው የመረጠው ለያንዳንዱ ስራ ዝማሬም እንዲሁ ነው ብዬ አምናለሁ።ተባረኩ ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ብሎኝ እየሳቅኩኝ የሰማሁት interview ነው ዽንኤል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ በቤቱ እርሱን በማምለክ የከበረውን መስዋአት ለጌታ በማቅረብ ከክብር ወደ ክብር በመሞላት ይለቅ 🙏🏾 ካስሽዬ እየጨመረ በምሄድ ስማያዊ በረከት ተባረክ Thank you እናንተ በረከቶቻችን ናቹሁ እወዳቹሀለው ለምልሙልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 I can’t wait to hear for the 2nd part interview 😊
Indeed, It is true that this young Singer is not being deceived by the world's, glitter and being in the house of the Almighty God, but with the special grace of singing, the Lord touches the heart when he glorifies the Holy Spirit..
Shower of blessings
Singer Peniel🙏🙏🙏
Pastor tebarek .the you love and respect other singer is amazing stay blessed! Singer Penel you are a great man tebarek!
Amen❤amen❤amen Tabarakuu❤
tabareku egzabeher yibarekachu enewodachualene
Yen mezmur yepasterin wet beyesus sem yemilew lenm tezitaye new leji hogn
ልክነህ አንዳንድ ቦታ entertainment ነዉ የሚመስለዉ especially ጭስና የጭፈራ ቤት መብራቶችን ከቤ/ክ ዉስጥ እና ከመዝሙር ቪዲዬዎች ላይ አስወጡ please 🙏🏽 💕
I appreciate Thank you for letting them my dear I am so uncomfortable with that
@@Canada404 👍🏽🙏🏽
ፓስተር ካሳሁን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ወንድም ተባረክልኝ ዶፎጭዬ
Tebarek❤❤❤❤
Afila fiker
አምላክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
የኔ ምርጥ ሰው▬ብሩክ ሁንልኝ singeru🙏
ጌታ ዘመናችሁን ዬባርክ
Yetabarek pinaye tetabarekilen bebzu pastor kasuye antem tebarekilen bebzu ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤ተባረኩ ጌታ ያብዛላችሁ
l love this ደስ ካለህ ቤትህ ዘምር
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Wow he is nice l love him ❤❤❤❤
WOW! I give thanks to God for this grace. May God blass you more and more.
ጌታ ፀጋዉ የብዛልህ
መስፍኔ ልጅህ🎉❤
ፓስተር ካስዬ የምወድ እግዚአብሔር የባርክ እውነት ነው አሉ እንም ልጅ አልይ 13 ዓምት በድንብ አታውራም እሺ ፅልያለው ጌታ መልስ አለው ❤❤
Amen Amen
ተባረክ እንደዚህ በconfidence የሚናገር ሰው ያስፈልጋል ... የምን ማደባበስ ንው
መንታ የበረከት ተስፋዬ ሁሉ ነገራቹ ይ መሳሰላል ጵ ንኤልን ምለየው በጸጉርክ ነው ድ ምቡሼ ጌታ ይባርክ ህ
Pastere. barkte. Marden intabiqalene.
ስትናገር በጣም ደስ ትላለክ እግዚአብሔር ይባርክ😘😘 ግን ድምጻቸው የማያምር ግን በመዝሙራቸው ግን ትውልድን ያጽናኑ.....ብዙ እግዚያብሄር የተጠቀመባቸው ስዊች አሉ ግን በስጋ ድምጽቸው የማያምር ብዙ ዘማሪዎች አሉ።ዘመንህ እግዚአብሔርን በማገልገል ይጠናቀቅ😍😍
😅ጥሩ ድምጽ መልካም ነው ነገር ግን በዙም የረቀቀ ድምጽ አላቸው የማይባሉ አላማኞችን እንኳ ወደ ጌታ የመጡበት ብዙ ሰዎች አሉ ብዙዎችም በመንፈስ ቅዱስ ተነክተው ነሰሐ ከልብ በእንባ የገቡ ብዙ ሰዎች ምስክሮች አሉና ብቻ ከላይ ይሁን
@@asegesechsefot2142 that is what i am said
🙌🙌🙌🙌 ተባረኩ
አስተማሪ ሾ ነው ወድጄዋለሁ ፓስተር ❤️❤️
Wow god bless you brother 😍😍😍😍🙏🙏
Blessed
ተባረኩ❤❤
Tebarek Pastor, love this show. It is educational and has powerful messages. Glory to the holy spirit for all these testimonies🙌🙏
Thank you, Peniel
wow! You are amazing, Pastorye. Yemigerm interview!
Amen