የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አደረገ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አደረገ

Комментарии • 53

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Месяц назад +8

    I think one of the problems in my country is the "Trade Balance Deficit" issue
    "The trade balance is the difference between the value of exports of goods and services and the value of imports of goods and services. A trade deficit means that the country is importing more goods and services than it is exporting" .

  • @sam19004
    @sam19004 Месяц назад +9

    ኧረ ቢያንስ በዘርፉ ያለ ባለሙያ ጋብዙ 😮

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 Месяц назад +2

    እጅግ ባጣም አርፍ ናምርጥ አማራጭ ነው።

    • @APACloud
      @APACloud Месяц назад

      “እኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ” ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ ruclips.net/video/RyGsr95cK-U/видео.html

  • @user-rc1ld6gq6j
    @user-rc1ld6gq6j Месяц назад +1

    Merci beaucoup

  • @Vip65-rm7is
    @Vip65-rm7is Месяц назад

    "we are 99% "

  • @user-zf6sy7dt9w
    @user-zf6sy7dt9w Месяц назад +1

    Good work

    • @APACloud
      @APACloud Месяц назад

      “እኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ” ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ ruclips.net/video/RyGsr95cK-U/видео.html

  • @zintasokkoda2726
    @zintasokkoda2726 Месяц назад +1

    I am more afraid of an army of one hundred sheep led by a lion than an army of one hundred lions led by a sheep.Inshort bye black market bye.

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ❤❤ ሁሉንም🎉🎉 ተሻገርን

  • @adilmuktar3878
    @adilmuktar3878 Месяц назад

    That's your wish ☹☹
    Anyways we will see the results

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Месяц назад +1

    አቅመቹን እወቁ 100% ውድቅ መደረግ ያለበት ፖሊሲ ነው ምክንያቱም ከዋጋ ንረት በቀር ምንም ለውጥ አያመጣም። ሳለም እንኳን መስፈን ያለቸው መንግሥት ሌላ ጣጣ ። ዘላቂ የወጭ ምንዛሪ እጥረት ለማግኘት:-
    1. ከዓለም ሀገረት ጋር ሰፊ የገበያ ትስስር ይበልጥ መጠነከርና
    ምርት በብቃት ማስታዋወቅ
    2. በአለም ተወዳደር ምርቶች በጥረትና በብዛት ማምረት.....

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад

    በጣም የሚገርመኝ እንኳን ደስ አላችሁ ማለታችሁ ነው!!! ይሄ የግፍ ግፍ ነው!!

  • @fifinoot7438
    @fifinoot7438 Месяц назад

    Wow

  • @AlsadaWome
    @AlsadaWome Месяц назад +3

    ያው መጨራሽን እንደ ዚሙባቤ ብር በጆንያ ይዘን ዳቦ ልንገዛ ነው ማለት ነው ።።።።። አይ ሀገራችን!!!!

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 Месяц назад +1

    በአደባባይ እየተካሄደ ያለው የጥቁር ገበያ ግዥ ላይ መንግስት በትኩርት ሊሰራበት ገባል

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Месяц назад

    አሁንስ የትይዩ ገበያን (ምንዛሪ) ወይም Black Market እንዴት አድርጎ ልቆጣጠር ነው?

  • @APACloud
    @APACloud Месяц назад

    Professors iiii hahaha Aleqlaqi hula

  • @araraymusic4964
    @araraymusic4964 Месяц назад +2

    እስቲ ቢያንስ ባለሙያ ስለ ጉዳዩ ያውራ ። ይሄ እንደለመዳቹት የመንደር ወሬ አይነት አይደለም የሃገሪቱን እጣ ፈንታ የሚወስን ከባድ ጉዳይ እንጂ ተራ የፖለቲካ እንቶ ፈንቶ አይደለም። ወደ መውደቂያችን የሚያምዘገዝግን ከባድ ውሳኔ በጭፍን ማብራሪያ ለመሸፈን አትሞክሩ።

    • @mesfindejene8353
      @mesfindejene8353 Месяц назад +1

      አድምጠህ ማገናዘብ የማትችል ከሆነ ዝም በል እነርሱ በትክክል ለሚሰማው ስው በትክክል እንዲረዳ አድርገው ነው እያቀረቡ ያሉት

    • @araraymusic4964
      @araraymusic4964 Месяц назад

      @@mesfindejene8353 ዝም በል መሮ። ለምን ስራ ሰርተህ አትኖርም ኮመንት እያረጉ ማሽቃበጥ እኮ ስራ አይደለም። ለስሙ ዲጂታል አርሚ መሆንህ ነው አይደል ......እንደ ከብት ወደነዱህ አትነዳ

    • @mesfindejene8353
      @mesfindejene8353 Месяц назад

      @@araraymusic4964 አንተ በጭፍን ዘረኝነት ቀንጭረህ የምትቅወም

  • @Luna-rg9cm
    @Luna-rg9cm Месяц назад

    Dollaru sayinor mircha ayikebdim Gulima

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад

    Black market iko 360.geba band ken

  • @AbiYus-h8r
    @AbiYus-h8r Месяц назад +1

    አንተ አህያ የሆንክ ጋዜጠኛ ግብር አይከፈልም ትላለህ ደደብ ምን የምታውቀው ነገር አለ

  • @abadikiros5404
    @abadikiros5404 Месяц назад

    are tewu atisaksun

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад

    ባንዳዎች😅😅😅 የሟረቱልንን በድል አልፈነዋል

  • @negasewteshome4782
    @negasewteshome4782 Месяц назад +1

    ፐፐፐፐ የኛ ኢኮኖሚስቶች

    • @APACloud
      @APACloud Месяц назад

      “እኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ” ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ ruclips.net/video/RyGsr95cK-U/видео.html

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад +1

    Complete leadership failure & incompetency!!!

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад

    ሴቶች ኢንቨቶ ታደርጋለህ / ምን ዓለህ ባዶ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад

    የደደብ ጥርቅም ሁሉ!!! ይሄ ምስኪን ህዝብ ዳፋውን ተሸክሞ ይቀጥላል ወይስ .... 😅😅😅😅

  • @adeanmegeresa9867
    @adeanmegeresa9867 Месяц назад

    ገበያ መር የሆነው ለዶራል ብቻ ነው?

  • @user-bd1ur6gj8l
    @user-bd1ur6gj8l Месяц назад

    የደካማ መሪ መጨረሻ ይህዉነዉ በረግጥ የሆነዘመን ህዝብ መሪያቸዉ ይመስላሉ ይላል ስለዚ ሁሉም የጁ በማግኘት ላይነዉ}}

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Месяц назад

    ጋዜጠኞች " ይሄ አገር" "እዚህ አገር" አትበሉ የእናንተ ጉዳይን የምታሰረዱን አይመስልም፡ የሌላ አገር ጉዳይ የምታነግሩን ነው የሚመስለው? ለነገሩ የመንግስት ባልስልጣኖች ይህንን ቃል ይጠቀማሉ፣ ሌላ አገር ላይ ያሉ ይመስላል፡ "ሐገራችን" ብትሉ ምን ይቀንስባችሁ ይሆን????

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад

    An other zimbabwe 😂😂😂😂😂😂😂😂 amazing

  • @user-bd1ur6gj8l
    @user-bd1ur6gj8l Месяц назад +1

    እነዚ ጋዜጠኛ ተቢዬዎቹ አንፍረድባቸዉ የእጀራ ጉዳይ ነዉ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад

    አይ ብልፅግና!!!! 😅😅😅😅😅

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er Месяц назад +1

    ወሬ ለውጥ አያመጣም። ኢትዮጵያ ንግዱ ባህላዊ ነው ስለዚህ ብላክ ገበያ ይጨምራል የኑሮ ውድነት አብሮ ይጨምራል ።ስለዚህ እኛ በደሞዝ የምንንኖር ሰዎች ችግር ውስጥ አንገባለን።

  • @user-pr1or5zm2e
    @user-pr1or5zm2e Месяц назад

    ቅጥረኛ ተላላኪ

  • @dawityohannes2068
    @dawityohannes2068 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኤርትራን ካልጠቀሰ አይሆንም ማለት?ሲያሰቅ

  • @em6708
    @em6708 Месяц назад

    ቢያንስ ባናያቹ ምናለበት

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Месяц назад

    Black market iko 360.birr geba hizbu abekalet

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 Месяц назад +1

      Mr.Day dreamer,your black market will soon be finished.

  • @YosiefGirmay-bx2fl
    @YosiefGirmay-bx2fl Месяц назад

    በ ጥቁር ገበያ አንድ ዶላር 330 ብር ደረሰ

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 Месяц назад +1

      Maybe your saboteur cousin is fooling your own 😂😂😂.

  • @fired860
    @fired860 Месяц назад

    ምድረ ዶማ ውጤቱ ምን እንደሆነ በቅርቡ የምታዩት ይሆናል