በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ #በቀጥታ #ፋና

Комментарии • 86

  • @calebd9456
    @calebd9456 Месяц назад +21

    ህዝቡም ያላግባብ የሚሸጡ ነጋዴውችን ለመንግስት በመጠቆም የራሱን አስተዋፆ ማረግ አለበት በዛውም የሰላሙን ጉዳይ መንግስት ትኩረት ሰቶ መስራት አለበት እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያዊ

  • @abdulmejid76
    @abdulmejid76 Месяц назад +16

    አብቹዬ አለህ ይጠብቅህ አሚን በል

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад +6

    ❤ንሮውድነት የለም የቤት ክራይ ቀነሰ ሺ ዓመት ግዛን አቢይ ❤ በወያኔ መለስ ዜናዊ በንሮውድነት ና በምግብ ፥ በቤት ክራይ ፥ በስራ አጥነት ፥ የህግ የበላይነት ፥ ሰላም ፣ አልነበረም ፥ ተሰቃይተን ነበር ። መንግስታችን አቢይ አህመድ ታላቅ የህዝብ ልጂ ነው መንግስታችን ንገስልንንንንን❤

  • @user-ho2yp2mu9v
    @user-ho2yp2mu9v Месяц назад +5

    ካፒታል ገበያ ለሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ነው ለግዜው ቢከብድም

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 Месяц назад +7

    ጀግና ነህ አላህ ካንተጋይሁን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Месяц назад +2

    በጣም በጥልቅ መደመጥ ያለበት የዶክተር ፍጹምንም ደጋግሞ አዳምጦ መረዳት ያሻል ኦፍኮርስ የጠቅላይ ሚኒስተሩንም የነበረውን ያለውን ወደፊት እንዲመጣ የታሰበውን በቀላሉ በሚገባ መንገድ ተገልጹዋል ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ ይደመጥ

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 Месяц назад +12

    The smartest leader! Without pain there is no gain!

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 Месяц назад +4

    የሀገሬ ሰዎች ተዉ ይህን ሰውዬ እናግዘው

  • @alemtwoldemariam960
    @alemtwoldemariam960 Месяц назад +4

    እዛች አገር ላይ እንደአንተ ጠንካራ ቆራጥ አስተዋይ 10 ሰው ቢኖር ይቺ አገር በቶሎ ትበለፅግ ነበር። ፈጣሪ ይርዳህ

  • @abdissaabule4802
    @abdissaabule4802 Месяц назад +1

    Our leder you are so imperesive didicated leader.

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Месяц назад

    ቆም ሰከን ብለን እናስተውል የሀገሬ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀሳቦቻችንን ችግሮቻችንን በኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ለመንግስታችን በማስረዳት በጋራ ለሀገራችን እድገት እንስራ ዛሬን ሳይሆን ነገን አሻግረን እንይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እሩቅ አይደለም

  • @KENASEWGEZAHEGN
    @KENASEWGEZAHEGN Месяц назад +1

    it is a great decision that can make our country one of the middle income countries .but our achievement in this regard depends on a cooperative effort among the government and other concerned bodies.keep going!!

  • @tigistsemela8661
    @tigistsemela8661 Месяц назад +3

    Well done, our leader

  • @user-wg1ml6hw8o
    @user-wg1ml6hw8o Месяц назад +3

    ፈጣሬ መልካሙን ላገራችን ያምጣልን

  • @wondwossenzergaw1860
    @wondwossenzergaw1860 Месяц назад +2

    Devaluation is not a curse. It is a blessing. Please be wise enough how to benefit from the new Macro-economy (Devaluation) policy.

  • @geda630
    @geda630 Месяц назад +1

    THANKYOU to EXPLAIN..but first peace..no war ..then it wil be good idea...🙏

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 Месяц назад +1

    አገሬ ላይ ትልቅ ተስፋ ይታየኛል

  • @mikiasgirma8070
    @mikiasgirma8070 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን።

  • @gebitarago3297
    @gebitarago3297 Месяц назад +2

    የንግዱ ማህበረሰብ ይህችን ሀገር አቆርቅዞ ከማን ጋር ለመኖር ህዝብ ላይ ይጫወታሉ ።ብቻቸውን ማኖር ማብላት ከባድ ስለሆነ ሰከን ብላችሁ አስቡ ። ገበያችሁ ህዝብ መሆኑን አትዘንጉ ። ህዝብ ተርቦ እንደማትበሉም ተገንዘቡ ። ሰብዓዊነት ይኑራችሁ

  • @mengistugalcho2782
    @mengistugalcho2782 Месяц назад

    This is my Prime Minister with premiere ideas.

  • @user-wg1ml6hw8o
    @user-wg1ml6hw8o Месяц назад +5

    ይቅናቹ

  • @user-pk9ps8sc7j
    @user-pk9ps8sc7j Месяц назад +1

    የንግዱ ማህበረሰብ ሀላፊነት ተሰምቶት እየተተገበረ ያለውን ይህን የኢኮኖሚን ፖሊሲ ለማገዝ ጠጠሩን ቢወረውር መልካም ነው።

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Месяц назад +12

    አብቹ አንተ ከመጀመሪያው ጀምሮ ያለማወላወል መደገፌ በህይወቴ ከምኮራባቸው ውሳኔዎች ውስጥ ዋናው ነው !!!

  • @amankedir4376
    @amankedir4376 Месяц назад

    Economic reform is necessary for Ethiopia

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Месяц назад

    ጀግና በፈጣሪ ጥበብ የተሞላ መሪ ክቡር ጠም ዶር አብይ አህመድ አሊ ሊቃውንት ነው።

  • @user-lx6mx9yd6e
    @user-lx6mx9yd6e Месяц назад

    This Economic reforms often involve measures to improve governance, reduce corruption and increase transparency, leading to more efficient governance.

  • @SesaMedia
    @SesaMedia Месяц назад +1

    Ethiopia's economic overhaul under PM Abiy's guidance has the potential to unlock new avenues for growth and investment in the country.

  • @woldu100
    @woldu100 Месяц назад

    PM-doesn’t answer directly to direct questions 😂

  • @TaddesseY
    @TaddesseY Месяц назад

    እድሜውን የሚያሳጥርልን ነገር ቢመጣ!!!😂😂😂

  • @misganawayele
    @misganawayele Месяц назад +1

    የሀገሪቱ እከክ ዛሬም ስግብግብ ነጋዴና በጥባጭ ሻማች ናቸው

  • @anchio7740
    @anchio7740 Месяц назад

    ገና ለምነንህ ትመራናለህ በርታልን

  • @Anwarmoh0206
    @Anwarmoh0206 Месяц назад

    Here we go

  • @teklebest7955
    @teklebest7955 Месяц назад

    እኔ የምሰራበት የፌደራል የመንግስ መስራቤት ነዉ እኛ መስራቤት አንድ ተላላኪ ወርሃዊ ደሞዝ ሳይቆራረጥ አንድ ሺ አንድ መቶ (1100) ብር ነዉ ስለዚህ የኑሮ ዉድነቱ ጫናዉ በጣም እየጎዳቸዉ ይገኛል

    • @hagrehagre2664
      @hagrehagre2664 Месяц назад

      በጣም ነዉ የሚሳዝነዉ:: አሁን ባለዉ ምንዛሬ 11 Dollars በወር ማለት ነዉ:: ብድሩ የተደረገዉ እቃወች ሆኑ የምግብ ፍጆቶች በዶላር ሂሳብ እንዲስተካከል ነዉ:: መንግስት ለዛ ድጓማ ያደርጋል እንበል 100% አሳደገ ሰለዚህ 1100 ብር 2200 ሆነ:: 22 ዶላር ሆነ እንኳን ለወር ወጭ ሊሸፍን ለቀን አይሆንም:; እግዚአብሔር ይይላቹሁ ይህን ሀሳብ ደግፋቹሁ የምትጮሁ:: እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @amanuelayele6942
    @amanuelayele6942 Месяц назад

    Dr Abiy Mirt Mueher new yeshome kemir sitenetin des sitil

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Месяц назад

    All the foundations, The Principles, the Challenges, and the how's are too broad, we should know better. The more we extract the more knowledge we have.

  • @lildanybusy
    @lildanybusy Месяц назад

    የመንግስት ባለስልጣናትን ከንግዱ አለም ካላስወጣችሁ መቼም በትክክል ልትሰሩ አትችሉም ህግ ማውጣትና መተግበር የተለያዩ ናቸው ነጋዴ ቤተሰብ ያላቸው ባለስልጣናት ወይም ራሳቸው ንግድ ውስጥ ያሉ ባለስልጣናት የግል ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ መስራታቸው ስለማይቀር ህግ በትክክል ለማስተግበር እማይቻል ያደርገዋል እና አስቸኳይ ውሳኔ ያስፈልጋል ወይ ህዝብ ማገልገላችሁን ምረጡ ወይም ንግዳችሁን ሁለት ወዶ አይሆንም ።

  • @mamegelila
    @mamegelila Месяц назад

    Very smart Leder

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Месяц назад

    ጀግናው ጠም ዶር አብይ አህመድ አሊ በፈጣሪ የተመረጡ ታላቅ መሪ።

  • @semenawitkiros9624
    @semenawitkiros9624 Месяц назад

    SELEYETIGNAWA Ethiopia naw mitaweriw kaderi becha keewket netisa

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 Месяц назад +1

    His insecurity is second to none. His spent the whole time responding to social media comments. Apart from that, he doesn't know what he is talking, he is just talking. Talk to me in a year from now how the final phase of Abiy's economic disaster began this week.

  • @atebuahmed
    @atebuahmed Месяц назад

    ኮቦልቻንም በኑሮ ውድነት አለቅን የከተማ አሰተዳዴሩአንድ ይበለን

  • @user-tp2ku6uv7r
    @user-tp2ku6uv7r Месяц назад +1

    ይሰጣል የተባለዉ ትንተና እሄ ነዉ በቃ?

  • @SH-ly7rt2
    @SH-ly7rt2 Месяц назад

    False promise is a killer promise 😢

  • @babacansu
    @babacansu Месяц назад

    ኧረ እናተ ሠዎች በርሀብ ልጨርሱን ነዉደ ለማን አቤት እንበል

    • @eliasgugsa2612
      @eliasgugsa2612 Месяц назад +1

      ኢንተርኔት ላይ ምን ትሰራለህ ከራበህ

  • @moseid1352
    @moseid1352 Месяц назад

    1:11

  • @selahnew
    @selahnew Месяц назад

    አይ ሰውየው ይችላል!!! እንታገሰው!!!

  • @ኤፍሬምቶፌቶፌ
    @ኤፍሬምቶፌቶፌ Месяц назад

    Selam

  • @Yeabsirashimeles
    @Yeabsirashimeles Месяц назад +1

    አርቆ አሳቢ መሪ አሻግሮ ማየት የሚችልመንግስት ማግኘት እደለኛነት ነው እኛም ከጎንህ ነን ነገርግን ከታችያፈረገመ ሌባ አለ ቢመነጠሩ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Месяц назад +1

    ውሸት የማይሰለቸው መሪ

  • @user-pp1gx8fs4q
    @user-pp1gx8fs4q Месяц назад

    ህዝቤ ሆይ አገሬን እወዳለሁ የምትል ከሆነ መሪህን አክብር ስልጣን የሚሰጠው ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህ ፈጣሪህን የምትፈራ ከሆነ ባለ ስልጣናትን አክብር ለአንተም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 Месяц назад +1

      ህዝብን በረሀብ በጦርነት እና በዘረኝነት እየጨረሰ ካለ መሪ ጋ በዛህ ሰአት አብሮ መቆም እግዚአብሔርን የሚያስደስተው አይደለም እውነተኛ ክርስቲያን ከሆንክ ከተገፋ ህዝብ ጋር ሁን አብይ የዘመናችን ፈርኦን ነው ጌታ በቅርቡ ይፈርዳል እጁ በደም የተጨማለቀ ሰው ነው።

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 Месяц назад

    ጅንጀሮዎ ተሰብስበው የጮሁት ባዶ ጩህት የእትዮጵያን ህዝብ አር አበላችሁት አዋረዳችሁት

  • @mikiasgirma8070
    @mikiasgirma8070 Месяц назад

    ዶ/ር ከየት አገኘሃት

  • @JemalZuber
    @JemalZuber Месяц назад

    Katlbte serke btam yegrml e alyi ytbaber

  • @nathiibex621
    @nathiibex621 Месяц назад +2

    ለመሆኑ እዚህ መንግስት አዋቂ አለ ወይስ የበጎች መንጋ ነው። የተሰበሰቡት ሃሳብ ሳይሆን ድምጽ ለማሰማት ነው። ካለኔ አዋቂ የለም የሚል መሪ ተይዞ የት ይደረሳል። ያገሪቱ ኢኮኖሚ ወንጪ፣ ጎርጎራ፣ ንጹህ መንገድ፣ የድሆች ቤት መጠገን ፣በየአመትባሉ ምግብ ለጥቂት ሰው ማጋራት ሆኗል። እግዚአብሔር መጥኔውን ይስጠን።

    • @amiramoha-ot1kl
      @amiramoha-ot1kl Месяц назад +2

      DERTY MIND እንደዚ አይነት ማገናዘብ የማችል ጭንቅላት የያዙ ሰዎች ጠቅላይ ሚንስትሩን ሆነ የተገኙትን ምሁራን judge Madreg ayichilim.ቢገባህ ይህን ሁሉ ነገር አብራርቶ ሚናገረው ለ እንዳንተ አይነቱ ከራሱ አልፎ ለሀገር ሸክም ለሆናችሁት ነው::

    • @nathiibex621
      @nathiibex621 Месяц назад

      @@amiramoha-ot1kl አንቺ በጥቅም የተያዥሽ ይመስለኛል ግን ነገ ህዝቡ ኑሮ መሮት ሲለምን ስታይ ይገባሽ ይሆናል።

    • @amiramoha-ot1kl
      @amiramoha-ot1kl Месяц назад

      Bnmn ayinet xikim liyaz alchilim eneko kemitilachew hizboch 1 negn ahun ly yemayew ena neg layew yemichilew ye hagere kefita nw mitayegn.

    • @nathiibex621
      @nathiibex621 Месяц назад

      @amiramoha-ot1kl I just don't see your highly educated people say any constructive idea besides praising the king. I don't hate him I just disapprove the things he is doing as far as governing goes

    • @GetamesayWorku
      @GetamesayWorku Месяц назад

      Ante ye denezoch boss Zim bel

  • @rmb9408
    @rmb9408 Месяц назад +2

    ለምን ቀደም ብለው በዚህ ደረጃ አልተወያዩም? ዛሬ ተወያይተው የተረዱትን የሚያስረዱበት እንጂ ጥያቄ የሚጠየቅበት ጊዜ አይመስለኝም

    • @elijahda6424
      @elijahda6424 Месяц назад

      ወርቅ አስተያየት

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Месяц назад +1

    ሌቦች ሸጧት አገሬን

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Месяц назад +1

    ወሮ በላው አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሞት ና ስንብት እያፈጠነው ነው:: ፈጣሪ በማይድን በሽታ ይህን ወሮ የሰው ዘር ነቀርሳ የውሸት ጎተራ አብይ አህመድ. አሰቃይቶ ያሳየን:

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 28 дней назад

    ሐላፊነት መውሰድ ትታ፣ ከ6 ዓመት በሗላ የበፊቱን መንግስት ተጠያቂ አድርጋ ቁጭ አለች፣ በሰላም እጥረትና ከአመራር ብቃት ማነስ፣ ኢኮኖሚውን መቀመቅ የከተተው ግን እሔኛው መንግስት ነው። የየሚጠሩት ቁጥሮች ሁሉ Fake!! ተረት ተረት....

  • @ethel7303
    @ethel7303 Месяц назад +2

    ሰዉ በኑሮ ውድነት ተቃጥሏል አንተ ምታወራው ሌላ

    • @luce-Afar
      @luce-Afar Месяц назад

      You are stupid okay just shout up 😭!

    • @luce-Afar
      @luce-Afar Месяц назад +2

      Think before what do you want to say!

    • @luce-Afar
      @luce-Afar Месяц назад +1

      You are junta ..etc

  • @mikiasgirma8070
    @mikiasgirma8070 Месяц назад

    ዶ/ር ከየት አገኘሃት