የወሊድ መቆጣጠርያን ካቆምኩ ከስንት ግዜ በኃላ ነው ማርገዝ የምችለው?/ How Soon Can I Get Pregnant Once I'm Off Birth Control

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 13

  • @drshems
    @drshems 3 месяца назад +2

    A very nice explanation. Thank you Dr Zimare 🙏

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  3 месяца назад

      Thank you Dr Shems

    • @SamiraaSs-v2h
      @SamiraaSs-v2h 3 месяца назад

      መልስስጡኝእሲ

  • @JemalAhmed-zm7bp
    @JemalAhmed-zm7bp 2 месяца назад

    Dr ስልክ ብታስቀምጪ በጣም አሪፍ ነው irregular manstretion እንዴት ነው ሚስተካከልው እምፕላንት ነበር ምትጠቀመው

  • @EndiryasChoyita
    @EndiryasChoyita 3 месяца назад

    Thank you

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 10 дней назад

    ሠላም ዶክተር እባክሽ ሥልክሽን

  • @DHIRUIfjrj
    @DHIRUIfjrj 2 месяца назад

    በፈጠረሺ፣እዳታልፊኝ፣ክኒኑን፣ባንደግዜ፣ሁለቱን፣ዋጥኩት፣፣እደት፣ይታያል፣፣ውጠንስ፣፣ቶሎመገናኘት፣የለብንም

  • @rimsultan3585
    @rimsultan3585 2 месяца назад

    ዶክተር ከኢቅርታ ገር ስልክሽን ተስቀምጪልኝ እበክሽን ፈልጌሽ ነው በቀጥታ መግኘት እችለለሁን

  • @BezaBeza-kl6oj
    @BezaBeza-kl6oj 3 месяца назад

    ዶክተር በሣይንሱ መንገድ መጠቀም ቢቻል

  • @fozimubarak8222
    @fozimubarak8222 3 месяца назад

    Dr ene 1amet wesjaleh gene alewledkum ahone 7amet new alewledkum

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 3 месяца назад

    እኔ ዶክተር ከወለኩ በሁለት ወሬ አንድ ግዜ ፔሬድ አየሁ ከዛ በሶትኛው ወር አረገዝሁ እንዴት እንደሆነ አልገባኝም ዳግመኛ መምጫው ላይ ግን ከግንኙነት ቡሀላ ቆይቼ ነው ክኒልክ የወስኩት የተዘናጋሁትም ፔሬድ መምጫው ወር ላይ ነው ብዬ ነበረ አረገዝሁ እና በአመት ሁለት ልጅ ልወልድ ነው ፀልዩልኝ እንዲበረታኝ ምን ልመገብ መልሽልኝ ዶክተር እና የርግዝናዬን አቆጣጠር ደግሞ እንዴት ልቁጠር ፔሬድ ባቆመበት።ልቁጠር ወይስ ከግንኙነት ቡሀላ ያለውን ወራት ማለት ፔሬድ ካየሁ ቡሀላከወር ቡሀላ ነው ግንኙነት ያረኩት እባኩት አስረጅኝ ግራ ስለገባኝ ነው ዶክተር አደራእንደምመልሺልኝ ተስፋ አረጋለሁ

  • @hayatali-k7j
    @hayatali-k7j 3 месяца назад

    እረ አኔ ካቆምኩ 2 አመቴ ግን አላረገዝኩም በዱአ አትርሱኝ

  • @SamiraaSs-v2h
    @SamiraaSs-v2h 3 месяца назад

    ስፈጥምየሶስትወርተወግቸነበርአሁንያለሁትሳኡድነውመርፌየአልቋልይፈጠራልወይስአይፈጥርም