Alemneh Wasse ጆ ባይደን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июн 2024
  • КиноКино

Комментарии • 86

  • @antoniomardi8715
    @antoniomardi8715 5 дней назад +13

    አለምነህ በጣም የሚወድህና የማከብርክ ባለሙያ ነክ።አሜርካኖች በሮቤርት ሙጋቤ ላይ ሲያሾፉ ነበር ዛሬ በእነሱ ባሴ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 дней назад +5

    Thank you! አለምነህ አንተ
    ከመንደር ወተን global mentality እንዲኖረን ከረዱን ጥቂት ባለሞያዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነህ !

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 дней назад +5

    አንድ ሰው ሲሸነፍ ማይቀባጥረው ነገር የለም እንረዳለን አይዞኝ።ባንድ በኩል ጤናቸው እንከን የለሽ ትላለህ ባንድ በኩል በቁማቸው የሞቱናቸው ትላለህ አይዞኝ።የሰውየው ውርደት እኮ ቆየ በየ ትላልቅ መድረኩ ሲወድቁ ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው እኮ ሁላችንም ምናቀው ነገር ነው እንዱ አይነቱ ስለማትዘግብ ነው እንጂ መንከባለል መለያቸው ነው ባይደን አሁን የዘገብከው ያው ግድ ሆኖብህ ነው ሽንፈታቸውን በዚህ መከለያ አረከው ።

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 5 дней назад +2

      በተጨማሪ what is the craim of Donald Trump በ አሜሪካ ብቸኛዉ መሪ ጦርነት ያላደረገ በማንም ሀገር የዉስጥ ጉዳይ ያልገባ prospery of Amerca peace . አለምነህ ጌይ ሳይሆን አይቀርም b/c ትራምፕን የሚጠሉ ማሶኒ ና ጌዎች ናቸዉ 😂😂

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 дней назад +6

    አይ ጊዜ ለአፍሪካ ለዘመናት አሻንጉሊት መሪ ሲመርጡልን ኖረው አሁን እነሱጋ ደሞ ስሙን በትክክል መናገር ማይችል የቆረፈደ ሽማግሌ ላይ ወደቀች

  • @BireAmele
    @BireAmele 5 дней назад +4

    ሰውየው ሮቦት ሰለሆነ የባትሪ መጠኑ ሲቀንስ የ ሚሰራውን አያውቅም ።ጆ ባይደን

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 5 дней назад +3

    የምርጫ ክርክር መድረክን የመቆጣጠር ጉዳይ ነው:: እዛ ጋር ምንም አይነት የተብራራ ፖሊሲ አይጠበቅም:: ትጠየቃለህ የምትጠየቀውን ካላመንክበት አትመልስም ከዛ ይልቅ የምታምንበትን እየደጋገምክ ትናገራለህ ይህ የፖለቲካ ብስለትን ይጠይቃል:: ትራምፕ ከዚህ አንፃር ዝግጅቱ ተፋላሚው የ gaffe issue እንዳለበትና በራሱ ችግርም መጠለፉ ስለማይቀር ስሜታዊ ሳይሆን የሚያምንበትን በአስረድቶ የመራጭ ቀልብን መግዛት ••ጉዳዩ የሊበራል ሚዲያ እድልን መጠቀም ስለሆነ:: ትራምፕ የመጣው ጥያቄዎቹን ተንተርሶ የራሱን እምነትና አጀንዳ ማስትላለፍ ነበር አሳክቷል ምክንያቱም አለም በሚያየው ትእይንት ላይ የጠያቂን ጥያቄ እየተከተልክ ማብራራት ሞኝነት ነው ማንም ያንተን ዝባዝንኬ አይሰማህም ከዛ ይልቅ እንዴት ሃሳብህን ሳታዛባ ሳትደነግጥ አስተላልፈሃል ነው::

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 5 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ አለምዬ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 5 дней назад +2

    እስኪ የ #EURO2024 ኳስ ይቅረብ የምትሉ የ ኳታር የአለም ዋንጫ ቸዝታ ያለው ❤

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 дней назад +5

    እጅግ በጣም ሚያሳዝነው በየአንዳንድ ዘገባህ የሩሲያን ስም በሰው አርገህ ሳታቆሽሽ አታልፍል አለምነህ እድሜያቹ ከባይደን ጋር ባይቀራረብም ግን በዚህ ሀሳብ 100% ትጋራላቹ ያሳዝናል ።

    • @geneneoda7920
      @geneneoda7920 5 дней назад +1

      በደንብ ታዝበኸዋል ከኔም ጋር ፀብ ላይ ነን በዚሁ ጉዳይ🎉🎉🎉🎉

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 дней назад +6

    ኢሳያስ አንድ ትልቅ እውነታ ልታቅ ሚገባህ ነገር በእንደዚህ አይነት ያራረጀ ያፈጀ የጨረሰ ሽማግሌ ምክንያት በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዋች ተፈጅተዋል ዩክሬን ምድር ላይ 100 ቢ በላይ የሚያወጡ የጦር መሳሪያ በማቀበል በማስተባበር ትራምፕ ሲናገር እነዛ የሚምሩ ውብ የዩክሬን ከተሞች ባንተ ምክንያት አፈራረስካቸው አሜሪካንንም በአለም መድረክ ማንም ማይታዘዝላት አድርገህ አስናካት ነው ያሉት 76% የአሜሪካ ህዝብ በትራምፕ ሀሳብ እንደሚስማማ አለም አውቆታል እና ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም።

  • @AshenafiBirhanu-rh3lf
    @AshenafiBirhanu-rh3lf 6 дней назад +1

    Well come Mr wase❤❤❤

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 5 дней назад +1

    ጆ ባይድን ናቸው ከ81 ዓመት በላይ የሆኑ።

  • @anuyemesilej90
    @anuyemesilej90 5 дней назад +3

    አለምነህ አንተ እራስክ ስም እየሳትክ ነዉ 😂😂😂

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 5 дней назад

    ማንም ቢመጣ የአለምን ችግር አይፈታም
    ፅሎት ብቻ

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 5 дней назад +1

    አሜሪካኖችን በአፍሪዉያን ጭንቅላት አትለካቸው ፖርቲው እሳቸው ማርጀታቸውን ያውቃል አትሊስት እሳቸው እንኳን ቢያቅታቸው ምክትሏ አገሪትን እንደምትመራ አሜሪካ ጠንቅቃታውቀዋለች ኢትዮጵያ ውስጥ ከማይታውቅ መንደር መጥተው ሃገርን ከሚያተራመስ ኢትዮጵያውያን ትተው መንደራቸውን ከሚያስብ መሪውች አሜሪካንን መውቀስ እራስን መሽውድ ህዝቡን ማዘናጋት ነው እንድ እርጅም ግዜ በጋዜጥኝነት አገልግሎትህ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 5 дней назад

    Alem ❤betam awaki na besal tentagn neh❤❤❤❤ene ye Iraq tornetn mejemer stabesir hulem ayresagnm❤❤❤❤❤❤

  • @Destavich
    @Destavich 5 дней назад +1

    በትክክል አለም!! ስለ ካማላ ሃሪስ ክከምርጫው ሰሞን በኋላ ዛሬ ካንተ መስማቴ። የትራምፕን ማይክ ፔንስ እንኳን አስታውሰዋለሁ። ምንም አይነት እንቅስቃሴ የላትም ማለት ነው። የታዛቢዎች ቦታ አስመስላው የለ እንዴ።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 5 дней назад

    Our journalists are worried about outside world...also we have big big issues within our country ❗

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok 5 дней назад +1

    አለሜ

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 5 дней назад

    በባይደንና በኔቶ ጥፋት ነው ዓለም መከራ ቢደርስባት😢😢😢

  • @SelamawitAdmassu
    @SelamawitAdmassu 5 дней назад +1

    አለም አትጨነቅ ምክንያቱም ከሁለት አንዱ መ ሞታቸው አይቀርም ከዛ ለሰዉ ሀገርየተመኙት መፍረስ ለራሳቸዉ ይሆናል

  • @fitsum106
    @fitsum106 4 дня назад

    ትራምፕ ይሻላል ለዓለማችን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 5 дней назад

    It's ok

  • @tibebwaawgichew2139
    @tibebwaawgichew2139 5 дней назад

    I like your. Middle East update .You are missing the points in what is going on in USA

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 5 дней назад

    አለምነህ እራስህ እያረጀህ የመጣህ ትመስላለህ ምክኒያቱም የጆ ባይደንን ታሪክ ለትራፕ የትራምፕን ለጆ ባይደን እየሰጠህ እያወራህ ነው የዘገብከውን ደግመህ አዳምጠው ተረጋግታችሁ ዘግቡ

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 5 дней назад

    አለምነህ አንድ ያልተረዳከው ነገር አለ ትራንፕ ብዙ ነጥብ ጥለዋል በተለይ ስለ ስደተኛና ስለፍልስጤም የተናገሩበት መንገድ ቁጣ ቀስቅሱዋል

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r 5 дней назад +4

    ቀጥል በልግ አለምነህ አንተም አንድ ጆ ባይደን እየሆንክ ነው

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 5 дней назад +2

      😂😂😂 ልጅ እግር በነበሩ ጊዜ 😂😂😂😂

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 5 дней назад

    Betam kebad gize new leamerica

  • @user-dq1by7hw8k
    @user-dq1by7hw8k 5 дней назад

    ምክንያታዊ ሙያዊ ትንታኔ አቅምህ በጣም እየቀነሰብኝ ነው ። አሻሽለው ዓለምነህ

  • @asgedomhaile8256
    @asgedomhaile8256 5 дней назад

    ኣለምነዋሴ ኣድናቂህ ነኝ ግን አንተም እያረጀህ ነው መሰለኝ ጆባይደን እላለው ብለህ ደጋግመህ ትራምፕ እያልክ ነው ሌላ ጊዜ አስተካክለው

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok 5 дней назад

    አለሜ የፈረንሳዩ ጀግና

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema 5 дней назад +1

    I give my vote for Trump

  • @dawitamare2563
    @dawitamare2563 5 дней назад

    ወይ አለምነህ ዋሴ

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 4 дня назад

    This one for phone is boring stopet.

  • @Onelove-bj1zf
    @Onelove-bj1zf 5 дней назад

    brother jo he finshed time is for trump bingo.

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 5 дней назад +1

    ዓለምነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ።ግን ሆኖም ያንተ ትንታኔ እድገት እያሳየኝ አይደለም።ትንሽ እርጅና እየመጣብህ ነው ልበል?እንደሚታውቀው አንድ ለእናቱ ነህና ትንታኔህን ይበልጥ ሳይንሳዊ አድርግልን።አማራጭ የለንምና በርታልን።እንደሚወዲህ ታውቃለህ!

  • @kukulu99
    @kukulu99 5 дней назад

    የዲሞክራት ፖርቲን አንገቱን የሚያስደፋ ጉዳይ ነው

  • @etou3023
    @etou3023 5 дней назад

    Bayeden kemote koye:: edalemote tedergo be Robot melek nw yelew 100%

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok 5 дней назад

    ጀግናው የፈረንሳይ ልጅ ተንንትነው 3:06

  • @WitnNess
    @WitnNess 5 дней назад

    Tremp💪

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 5 дней назад

    እቧ ስለ አሜሪኳ ስይሆን ስምትኖርበት ተጭንቅ ጉድ ላክ ስለ አሜሪካ ስይሆን ስለ ኢትዮጵያ

  • @Semir-lr9qw
    @Semir-lr9qw 5 дней назад

    Sele Ade Africa Ager mnawera ymeslale malete erasene masanes new

  • @etou3023
    @etou3023 5 дней назад

    Sew ayedelem tekikilegnaw motual ,,

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 5 дней назад

    ትንሽ እድሜ ነው የሚራራቁ

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 6 дней назад +1

    Astaway Journalist Alemneh Wasse 🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 5 дней назад +1

    አሜሪካ ከትልቅ እስከትንሽ የንፁሀን ደም በእጃቸው ላይነው ጊዜ መልስ ይሰጣል !!!
    አሁን ምልክቱን እያሳየን ነው በዳይፐር ሀገር መምራት ውርደት ነው!!

  • @user-ns5ib5jb8i
    @user-ns5ib5jb8i 5 дней назад

    Ɓart

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 6 дней назад +2

    ሁሉን ሚሰራው ኦባማ ነው።ባይደን ለሲንቦል ብቻ ነው የተቀመጠው።

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 5 дней назад +1

    ዓለም ባይደን ወድቆ ዓለም የተጋረጠባትን በኒውክለር የመፈጣፈጥ ትዕይንትን ብታሳልፍ አይሻልም? እኔ የሚታየኝ እውነታ ይሄ ነው አንተስ?

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 5 дней назад

    አለምነህ አንተም እንደ ጆ ባይደን ህንክ እኮ በ 57 አመትህ። እስትህ መልሰህ ስማ የተናገርከዉን።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 5 дней назад

    ክራይሚያ በሩስያ የተወሰደው በኦባማ ጊዜ ነው

  • @yeshitilagebresion6511
    @yeshitilagebresion6511 5 дней назад

    ጆባይደን ሀቀኛ ነው ያልከው???
    በሃገራችን ኢትዮጲያ ላይ ያሳዩት ኢፍትሃዊ እንዴት ነው የምታየው???

  • @user-ww8gu1qt3s
    @user-ww8gu1qt3s 5 дней назад

    በአስተያየት ኣይመራም አገር በጭንቅላት እንጂ ባይደን ዘቤስት ነው ። እግር ኳስ ላይ ፓስሽን ብልጫ ዛይሆን ማን አሸነፈ ነው።ባይደን ያሸንፋል

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 5 дней назад

    አለምነህ አንተ እራሱ እኮ አርጅተኻል ትራምፕን ባይደን ፣ ባይደንን ትራምፕ እያልክ እየተምታታብክ እኮ ነው 😂

  • @zolazola122
    @zolazola122 5 дней назад +3

    4:08 በትራምፕ አሸናፊነት ተፈጸመ ሚባል ነገር የለም ብለው የጻፉ አሉ ብዙ ተንታኞች ኢሳያስ -እህ - ትራምፕ አላሸነፉም ባይደን ተዘረሩ ብሎ የጻፉ አሉ
    ኢሳያስ - እህ እህእ -
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አለምነህ ለራስህ ሚመች የፖለቲካ ጸሀፊዋች ከየት ነው ግን ምታገኛቸው አለም በቀጥታ ስርጭ ያየውን ክርክር ሌላ ዲኮሬሽን ሰርተህ መጣህ ትጋትህን ሳልደንቅ አላልፍም ዘገየህ እንጂ ቀድመህ ሲቪ አስገብተ ሚሆን ኑሮ አበሻ ያለበት የሚኒሶታ ከንቲባ ነበር ሚያረጉህ ባይደን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 5 дней назад +1

      እህ እህ እህ 🤣🤣🤣🤣🤣 የአሜሪካ ህዝብ 76% ያመነበትን አላሸነፉም ።ባይሆን ሌላ የተሻለ ምክንያት ይዞ እንደሚመጣ ተስፋ እናረጋለን🤣🤣🤣🤣🤣 ከ ሀሙስ ጀምሮ እየሳቅን ነው

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 5 дней назад +1

    አንተም እንደባይደን ሁሉ እየዘባረቅክ ነዉ።ባይደን እላለሁ እያልክ አብዛኛዉን ጊዜ ትራንፕ ትላለህ!!!ስለከሚላ ሀሪስ የገለፅከዉ ትክክል ነው።

  • @Abi-rk6ez
    @Abi-rk6ez 5 дней назад

    የአሜሪካ መንግት ሁሉም ያው ነው ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጠፍጥም እናንተ ጋዜጠኞች ንግግራቹ ይገርመኛል ስል ስለቤተሰባቹ ጉዳይ የምተወሩ ነው የሚመስለው

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 5 дней назад

    ቀሊሉ ትራምፕ!

  • @tesfayeephrem1953
    @tesfayeephrem1953 5 дней назад

    ለምን ስለ ራስህ የሰገራ ጉድጉዋድ አገር አታወራም ?

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 5 дней назад

    አለምዬ እባክህ ኢሳያስን ምከረው "አዎ"የሚል ድምፅ ባያወጣ ምንም ስለማያግዝህ

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 5 дней назад

    አለም ነህ እኔ አንድ የማስበው ነገር ምን አለ መሰለህ ይሄን ሁሉ ትራምኘን በፍርድ ቤት ክስ ምርጫን በማጭበርበር በሙስና እየተባለ የሚደረገው ወከባ ከራሻ እና ከዩክሬን ጦርነት ጋር የሚተሳሰር ሲሆን በይበልጥ ግን የአሜሪካ ሀያልነት የሚያከትምበት ጊዜ ቅርብ ነው ብዬ አምናለሁኝ ይሄ አመንከኝም አላመንከኝም መሆኑ አይቀርም አዲዮስ እያንዳንዱን የአሜሪካ አካሄድ ስትከታተል በጣም

  • @BireAmele
    @BireAmele 5 дней назад

    ለሴት እድርም አትሆንም

    • @WitnNess
      @WitnNess 5 дней назад +1

      አብይ የነካው ሁሉ አይባረክም

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 5 дней назад +1

    አለምነሕ ዋሴ አሸቃባጭ ??ሰለ ዲሰ አባ ልማትመካም ሰለሚሰራው አታወረም??አይሀደች አይገባም አነተም አንደዛው ነሕ🎉??

  • @aterera1047
    @aterera1047 5 дней назад +1

    በርግጠኝነት ጆ ባይደን ምርጫዉን ያሸንፋሉ።አለምነህ አትበጥረቅ

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u 5 дней назад

    የሀገርህ ጉዳይ ቅድሚያ አድርግ አብይ ኢትዮጵያውያን በጥይት በድሮን ሰው እየገደለ እያቆሰለ እያሰረ ሚልዮኖች እየተፈናቀሉ አየተደፈሩ በኑሮ ውድነት አየተቸገረ ለሀገርህ ድምፅ ሁን አመሪካዊያን ለራሳቸው ሁነው ለሌላ ይተርፋሉ አብይ ስለሳከመህ ሀገርህንና ህዝብህን አትካድ የጋዜጠኛ መርህም አይደለም በሰማይም ያስጠይቅሀል እስራኤላዊ ይኩሬናዊ ፍልስጤማዊ አንድ ሰው መሞት ያሳዝናል አትበል በሺዎት ኢትዮጵያውያን የምንሞት ሰው አይደለንም ምን የሚሉህ አስመሳይ ነህ::

  • @mekbibtbirhanu
    @mekbibtbirhanu 5 дней назад +2

    አንተ እራስህ ጆ ባይደን አይደለህ እንዴ! ኧረ እንደውም ከሳቸው በላይ ያረጀኸው አንተ ነህ።እጁዛ ሽማግሌ!

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 5 дней назад

    አሜሪካኖችን በአፍሪዉያን ጭንቅላት አትለካቸው ፖርቲው እሳቸው ማርጀታቸውን ያውቃል አትሊስት እሳቸው እንኳን ቢያቅታቸው ምክትሏ አገሪትን እንደምትመራ አሜሪካ ጠንቅቃታውቀዋለች ኢትዮጵያ ውስጥ ከማይታውቅ መንደር መጥተው ሃገርን ከሚያተራመስ ኢትዮጵያውያን ትተው መንደራቸውን ከሚያስብ መሪውች አሜሪካንን መውቀስ እራስን መሽውድ ህዝቡን ማዘናጋት ነው እንድ እርጅም ግዜ በጋዜጥኝነት አገልግሎትህ

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 5 дней назад

    ዓለም ባይደን ወድቆ ዓለም የተጋረጠባትን በኒውክለር የመፈጣፈጥ ትዕይንትን ብታሳልፍ አይሻልም? እኔ የሚታየኝ እውነታ ይሄ ነው አንተስ?