Zemzem ali is live! ከባላችሁና ከልጃችሁ አብልጣችሁ ማንን ትወዳላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 21

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    በጣም አሪፍ ነገር ለነገ ለተመልካች አስተማሪ
    ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን በርችልን🌸🌸🌸

  • @fatetube
    @fatetube 2 дня назад

    አሰሌም አልይኩም ውዴ እንኳን ደሕኔ መጣሽ አላሕ ያግዝሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከባድ ነው ግብዣ ካለ አረቦች ጣጣ ያበዛሉ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሁለታቸውንም እኩል ነው የማያቸው የምወዳቸው በርችልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Umu_m
    @Umu_m 2 дня назад

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አዎ በትክክል እህት በጣም ከበደ ነው አለህ ጤናሸን ይሰጢሸ ዘሙዬ ሁሉም ነገር ከአለህ ነው ጎበዝበርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seidyasin351
    @seidyasin351 2 дня назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ህይወት ትርጉም አለው ትርጉም ከተሰጠው ህይወት ጣዕም አለው አሏህ ሲያሳምረው "ሙነሺድ ሙሀመድ አወል ሣላህ ረሂመሁሏህ"

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 2 дня назад

    አሰላምአለይኩመ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘሙየ እኮንሰላም መጣሽ በጣምደስየሚል ሀሪፍቆይታ ነበር በርችልን ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 2 дня назад

    Encon selam mtashe zemuuye btam arife yehune coyeta nebern lhgerachen selam feker yamtalen 🌹🌹

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 2 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እናትች ብርቹ ብክክክል

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 2 дня назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበከካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ ዘሙየቆይታችን አሪፍ ነበር በርች ❤❤🎉🎉

  • @beydatube
    @beydatube 2 дня назад

    aselamu aleykum werah metulahi weberekathu zemzem ahlen edat nesh wuda huletum ewedachew alehu betham arif ers neber kezibeteshale kachi bzu ethebk alen berchi❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 2 дня назад

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እደልጅ የሙሆን የለም በበለጥ የወለዲችሁ ታቃላችሁ

  • @Fetah90
    @Fetah90 2 дня назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አረ ውደ ሁለቱንም ነው ምን ይለያሉ ብለሽ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 2 дня назад

    Egzaber yemsgen hulachume byalchubet yalem darecha egzabre yemsgen hulachume zemuye wde 🎉🎉🎉berchilgn

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 дня назад

    ከሌጄ እና ከባሌ ሆሆሆ ዘሙዬዬ ልጄንን ነዋ ውዴ በልጂማ መቼምም ድርድር የለም በርቺልኝኝ ምርጥ ውይይት ነበረንን🎉🎉🎉❤❤

  • @fatumasaaide
    @fatumasaaide 2 дня назад

    ሠላማለኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ እኳንድሕና መጣሽእሕታችንበረቺሐሪፍአሥተማሪየሖነእረእሥነዉ እናመሠግናለንሥለነበረንቆይታ

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 2 дня назад

    ዘምዘምየየየ እኔ መቸምምም ልጀንም ባሌንምምም እወዳለሁሁሁ የማስበልጠውና የማሳንሠው የለም ምክንያቱም ስጋችንንን ድብሎቅ ነውውውውው

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 2 дня назад

    አሰላሙለይ ኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለንእኳ ንደህና መጣሽባ ባለሽ ሰላም ይብዛልኝ አረውደሁለንም ነውምንይለያሉብለሽነውአሪቆይታነበርችልኝ

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 2 дня назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወረረረካቱ አህሁን ወዴ ለግዜው ባል ሆነ ልጂ የለኝም ኢንሻአላህ ሲኖረኝ ቅድሚያ ባል ነው ነገር ግን አዳዴ ከባል ልጂ የሚያስቀድም አሉ አለን😂😂

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ዘሙየ ልጆች ከባል ነወረ የተገኙት ቢሆነረም ባል እና ባዳ አንድ ናቼው ከታመምሽ ከጎደለብሽ ትቶሽ ይሄዳል ሌላ ያገባል ልጆች እሳ አይለዩሽም ባል አብረሽው እስካለሽ ድረስ ነው

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 2 дня назад

    selemesh.yebezelesh.mer.bereche.wed.arefe.qeyete.neberenye.wed.bereche

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 2 дня назад

    ዘሙየ ዘመናይ ከባል እና ከልጂ 😂😂 ያው የማይወዳደርን ነገረ አወዳደርሽ ልጂ የአብራክ ክፍይ ነው ከምንም ጋር አታወዳድሪውም ባልም ደግሞ የራሱ ቦታ አለው ያው ልጂ በሚለው ይያዝልኝ😂😂