ታዋቂዋ ቲክቶከር ጎዳና ላይ ወደቀች !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 556

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 6 дней назад +50

    እግዚአብሔር አባትሆይይይ🤲🤲🤲 መጀመርያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝኝኝ🤲🤲

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 5 дней назад +1

      Amen Amen Amen!!!!❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @Amenamen-t1u
    @Amenamen-t1u 6 дней назад +70

    ተው አትፍረዱ ፈልጎ ሚታመምና ፈልጎ ሚቸገር የለም እህቴ ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 5 дней назад

      አሚሪካ ሆኖ ለተቸገረ አትዘኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 5 дней назад

      ​@@Malikmurad2010ምን ማለት ነው? ወዳ ነው? ገንዘብ ቢኖር አጥፊው, አጥፊው የሚል ነገር ዓለ

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 5 дней назад

      ​@@Malikmurad2010lemin ?? Sew besewnetu enji America mindinew ke ageru new chigirish

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 4 дня назад

      @@emuye-shinbira8268 እህቴ/ወንድሜ እቺ ሴትዬ ስራ መስራት እትፈልግም በመንግስት ቤት ነበረ የምትኖረው ፣ እብድ ናት ተብሎ disability grant በየዉሩ ይከፈላት ነበር ፣ ዶክተር ሶሻል ወርከር ገምግመው አይ አንቺ መስራት ትችዬለሽ ስትባል እብድ እንደሆነች ለማሳየት ነው ። አሜሪካ ሆኖ ከተቸገረ መንግስተ ሰማይ ብትወስደውም መቸገሩ አይቀርም ። አትዘን ጥጋብ ነው እንደዚህ ሚያረጋት

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 6 дней назад +59

    አንተ ግን በጣም ምትገርም ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቅንነት ልትረዳት እንድትረዳ ይህን ስላቀረብክ ተባረክ❤

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf 6 дней назад +54

    ዝም በላችሁ አትፍረዱ በፊትም ችግር ቢኖርባት ነው እንደዛ የምትናገረው በኛ መማህበረሰብ የሚያሳዝነው mental health ማለት ነማንም አይቀበለውም ከታመመች ቆይታለች አንድ ሰው ወጣ ያለ ነገር ከሳየ ወዶ አደለም ማለት ችግር አለ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 5 дней назад

      ልክ ነው

    • @SemiraKemal-j9r
      @SemiraKemal-j9r 5 дней назад

      Tekekl 😢😢😢😢

    • @elisa3493
      @elisa3493 5 дней назад

      You are right I no she's not right even before

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 5 дней назад

      YEMIFERDBAT YKAFELATALA
      GN DEHNA NECH YALECHEW TOLO BDERESLAT !

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 5 дней назад

      Mental illness is real. That's why she is extremely speaking hate and misleading.. she needs help for treatment if possible.. yihe menfes new bichal wode ager bet wosdo tebel bitigeba tisitekakelalech. She wasn't even stable even b4..

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 дней назад +8

    እህቴ አትሳሳች ፄዎን ማሪያምን አትሳደቢ እማምላክ መዳኛችን ናት እመቤቴን አትሳደቢ እግዛብሄር ይፈርድብሻል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 дней назад +24

    ስታምር ደሞ እግዚአብሔር አይምሮሽን ይፈውስ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 дней назад +21

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ቆንጆ ! አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ! ሟርት ጥንቆላ ድግምት በአንቺ ላይ አይሰራም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን ይህ ከአንቺ ይራቅ ያድናል ኢየሱስ ! በፀሎት በርቺ ይህም ያልፋል !

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 дней назад +43

    ጤና የላትም መፍረድ አይቻልም ከንግግርዋ ያስታውቃል እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ

    • @medinaali274
      @medinaali274 4 дня назад

      እባካችሁ መርዳት ካልቻላችሁ መጥፎ ነገር አትናገሩ ማንም ስው የነገንአያውቅም እግዛብሄር ይድረስላት እህቴ ነገ መልካም ይሆናል

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 6 дней назад +44

    በእርግጠኝነት የሆነ የአይምሮ ችግርማ አለባት እኔ ሳውቃት ጀምሮ ወሬዋ ሁሉ መተት መድሀኒት ምናምን ነው በቃ በሰዎች የተጎዳች ትመስለኛለች ብቻ ፈጣሪ ሚስጥሯን አውቆት ይፍታሌት በጣም ያሳዝናል ጌታዬና አምላኬ አባቴም ሆይ ኪሴን እኔ አጠብቀዋለሁ አይምሮዬን አንተ ጠብቅልኝ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 5 дней назад +1

      እኔም ሰምቻታለሁ በቅርብ ቤተሰብ ችግር እዳደረሰባት ስታወራ ስምቻት ነበር😢

    • @medinaali274
      @medinaali274 4 дня назад

      እባካችሁ አትፍረዱ በእግዛብሄር ውጭ መኖር ብዙ ነገር ሊገጥመን ይችላል ስለዚህ እባካችሁ ምንም መጥፎ ነገር አትፃፉላት መርዳት ካልቻልን ዝም እንበል ከቻላችሁ መረዳዳቱ መልካም ስራ ነው እባካችሁ ወገኖቼ ምንም አትበሉ እህታችንንም እግዛብሄር ይፈውሳት ይድረስላት ወንድሜ ተባረክ

    • @selamwongel1625
      @selamwongel1625 4 дня назад +1

      በትክክል የተሰራባት መተት አለ ጌታ አምላክ በምህረት ይዳብሳት

    • @selamwongel1625
      @selamwongel1625 4 дня назад

      ​@@user-fozeyaበትክክል

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 дней назад +30

    የነገዋ ኪዳነህምረት ታስብሽ የጨለመውን ህይወትሽ ታውጣሽ

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 6 дней назад +18

    እግዚአብሔር ይማርሽ ወላዲተ አምላክ ከላይሽ ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ታንሳልሽ

  • @Enatnesh123
    @Enatnesh123 6 дней назад +24

    የሰው እጅ ነው ፀበል ብትወሰድ የኔእናት

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 6 дней назад +1

      True be metete licherswat new. Gufe beztobat mariam tamareralche

  • @nardoslema5024
    @nardoslema5024 6 дней назад +42

    ታማ ነው ህክምና ብታገኝ ይሻላት ነበር

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 6 дней назад +34

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስብሽ 😭🙏

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 6 дней назад +63

    እናቴ አክሱም ፅዮን ትማርሽ

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 6 дней назад +2

      Betamnebet aydel.

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 5 дней назад

      እክሱም ፂዎን አጋመ ናት

    • @nanitad5622
      @nanitad5622 5 дней назад +1

      እመቤቴ ማርያም በምህረት ከጎበኘቻት ብዬ እኮ ነዉ

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 5 дней назад

      Amen 🤲🤲🤲

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 5 дней назад

      Amen Amen Amen!!!!❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 5 дней назад +11

    😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጌታ ሆይ እርዳት አንተ እንደሰዉ አይደለህምና ታሪኳን ቀይረዉ

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 5 дней назад +7

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ የአክሱም ፅዬን ማርያም በደጇ ለምስክርነት ታብቃሽ ።

    • @WondsenDestaWondsenDesta
      @WondsenDestaWondsenDesta 3 дня назад

      አሜንን፫ እህቴ ግን ያለችውን ሰምተሻል ስለሰዎቹ አይደለም ፂዮን ማርያም ጣኦት ነች እያለች ይቅር ይባላት እመ ብርሃን ፂዮን ማርያም ይቅር ትበላት ትማራት!

    • @hiwotkidane1510
      @hiwotkidane1510 17 часов назад

      ተይዛ ነዋ​@@WondsenDestaWondsenDesta

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 6 дней назад +19

    አይዞሽ በሏት የሀገር ልጅ ለዝህን ግዜ ያስፈልጋል አላህ ይርዳት

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 5 дней назад

      Yehager lij minm madreg ayichilim America maninm sew menkat ayichalim..kenekash ena endih yemitabid kehone wonjel new ayiseram alemekedem new..

  • @tigisttariku1142
    @tigisttariku1142 6 дней назад +15

    የአክሱሟ እመቤት ታማልድሽ

    • @medinaali274
      @medinaali274 4 дня назад

      እየሱሰ ጌታ ነው አማላጅ እየሱሰ ፈዋሽ እየሱሰ ብቻና ብቻ ነው ሞርት ድግምት በእስራኤል ላይ አይስራም በእየሱሰ ስም ይገልበጥ

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 6 дней назад +27

    እግዚአብሔር ይማርሽ የአዕምሮ ህክምና ያስፈልጋታል ጌታ ይድረስላት

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 дней назад

      አሜን ሊፈውሳት የሚችለው የፈጠራት እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 6 дней назад +14

    አምሰለት ሙጬን ትመስላለች የእኔ እህት ጌታ ይርዳሽ❤

  • @DaniDaniel-c9d
    @DaniDaniel-c9d 5 дней назад +4

    ወገን ቆንጅዬ ሴት ስለሆነች የሚቀርቧት የሴት ጓደኞች ትብዬዎች መተት እንዳደረጉባት በግልፅ ያስታውቃል በተለይ የሴት ጓደኞች በቅናት ተነሳስታችሁ የሆነ መተት አንደተረገባት አነጋገሯ ያስታውቃል የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SemiraKemal-j9r
      @SemiraKemal-j9r 5 дней назад

      😭😭😭😭Amennnn manem yezerawn yachedal

  • @haimont9075
    @haimont9075 6 дней назад +7

    መንፈሱ ነው የማርያም ስም ሲጠራ ይንጫጫል አንቺ ብትጠያትም የአክሱም ፅዮን ማርያም ትማርሽ

  • @orthodoxtewahdovoiceyeorth5784
    @orthodoxtewahdovoiceyeorth5784 6 дней назад +20

    እላይሽ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው የሚለፈልፈው እናቴ አክሱም ጺዮን ማርያም ጣኦት አይደለችም ይቅር ትበልሽና ትማርሽ

    • @BirhaneKassaye
      @BirhaneKassaye 5 дней назад

      Yematakewn neger atawira Zim ......

    • @lilytesfa7389
      @lilytesfa7389 5 дней назад +2

      ትክክል ድሮም ጤነኛ አልነበረችም ቴዲ አፍሮን ስትሰድብ ዝም አልን ከዛ እመቤቴን ስትሳደብ ግን እርኩስ መንፈስ እንዳለባት አወኩ ገና ድሮ

    • @MembiTesfa
      @MembiTesfa 5 дней назад

      የአእምሮ ሕመምተኛ ነች ሲ ዞፍረኒክ የሆነች ይመስላል።

    • @Only1God777
      @Only1God777 4 дня назад

      አክሱም ጰዮን ዝም ብሎ ገደል ነው ምንም የለውም፣ ጰዮን ሚለው ሰም ቃል የየሩሰአሌም ሰም ነው

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 6 дней назад +20

    ምህረቱን ይላክልሽ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 6 дней назад +9

    ወንድም ሴትየዎ አዕምሮዋ በፅኑ ታማለች ።መርዳት የምትችለዉ በገንዘብ ሳይሆን በማሳከም ብቻ ነዉ😢

  • @SayzanaEzana
    @SayzanaEzana 5 дней назад +4

    የ ጠላቻ እና የዘርኝነት የመጨርሻው ፓርት ላይ እና የምጀመሪያዋ የእብድ ዘርኛ ነች ከእሷ አልፎ መንፈሱንም ዘርኛ አርገችው አግዚአብሔር ሁልታቹንም የማራችሁ🙏🙏 😂😂😂

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 6 дней назад +8

    በስው ተግድታለች እኔ በህይወቴ ደርሷል ግን እግዚአብሔር ደርሷልኛል ታሳዝናለች !!!! ይህን ስል ምንያህል ከባድ እንደሆነ ይገባኛ ይዚህ ሃገር የሚኖር ሃበሻ ስውን ለመጎዳት እደኛ ናቸው ቀብርና ልቅሷ መድረስ ባህል እርገውታል ልስው ጭቅላት እይጠነቀቁም ብቻ ሁሉ በርቁ ብያሉሁ!!! አይዞሽ እህቴ !

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 дней назад +13

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት ከባድ ብዙ ነገሮ ሀሳብ ሲበዛ እንዲህ አይነት ችግር ይከሰትል😢

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 4 дня назад +2

    ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ የራስህ ተወተሃል አሁንም ፈጣሪ ይረዳህ መጨረሻውን ያስተካክልልህ❤

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 6 дней назад +14

    አክሱም ፅዬን ትማርሽ

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 дней назад +1

      የፈጠራት እግዚአብሔር ይፈውሳት

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 дня назад

      ​@@Springspring2020መናፍቃን ፈጣሪ ገና!!!በቁማችሁ ያነዳችኋል መርገምቶች✝️የጊታችንን የመዳሃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስን እናት ላይ ዘንዶው!አፉን በናንተላይ አድሮ ይከፍታል✝️ቅድስት ቅዱሳን ነጻ ፂት ንፁሃን መአቱን ታምጣባቹ!!!እናንተ የአውሪው ምልክተኞች ልሳናችሁ ይዘጋ✝️

    • @medinaali274
      @medinaali274 4 дня назад

      እየሱሰ ያድናል ክፉሃሳቡ እቅዱ ይፍረስ ቤተክርስትያንውስጥ ተቀምጠው የክፉስራ ይሚስራው የደብተራ መንፈስ ይፍረስ በእየሱሰም ሞርት ድግምት በእስራኤል ላይ አይስራም ስራው ይፍረስ

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 дней назад +10

    እግዚአብሔር ካለሽበት ያውጣሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 дней назад +6

    አላህ በብዙ ነገር ይፈትናል እልህ ይድረስልሽ።አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ።

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 6 дней назад +6

    የኔ እናት አላህ ይድረስልሽ።በአላህ እባካችሁ አንድ የሚያቃት የሴት ጎደኛ በፍቅር ቀርባት እንደ ናት ተከባክባት ወደ ህክምና ትውሰዳት።ደሞ ስታምር። አላህ ይማርሽ እናቴ።

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 дня назад +1

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💜

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 6 дней назад +4

    Mental health is real may God bless her heart

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 дней назад +2

    ትራፒ ያስፈልጋታል የስነ ልቦና የሚሰሩ አበሾች ካሉ እነሱ ይርዷት አንተም አባቴ ፈላልገህ ወደነሱ ውሰዳት "ፍቃደኛ " ከሆነች ነው ግን ጭንቀት መጥፎ ነው የቆየ ጭንቀት ያለባት ነው ምትመስለው ።እባካችሁ አትሳደቢ ፣ንስሀ ግቢ የምትሉ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ ልጅቷ ጤነኛ አደለችም ከቻልን እንጸልይላት

  • @edeletube700
    @edeletube700 6 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አለም ግን አሜሪካ ብዙ አመት የኖሩ ሴቶች የተረጋጋ ስሜት የላቸውም ካዬሁት እንዴ ስነበታችሁ ሲባሉ ገላምጠው ነው የሚያልፋት አዳንዶቹ። እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ትድናለች

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 2 дня назад

    የኔ እህት የእግዚአብሔር እጅ ታሪክሽን ይለውጥ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 6 дней назад +3

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጨርሳ ትማራት

  • @wubalem-t5i
    @wubalem-t5i 6 дней назад +16

    ልጅቷ እኮ ታማለች ምንድነው የምትሉት😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 дней назад

      ታማ መንገድ ላይ ወድቃ እያዩ የሚሳደቡትም በሽተኞች ናቸው።

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 дня назад

      እዮ ጩፋጋ ብታመጧት ትድናለች👽

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 6 дней назад +12

    ይቺ ሰትዬ ግብዳ ሴጣን እየተጫወተባት ነው

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 6 дней назад +2

      ግብዱ ሰይጣን እንተ ላይ ወይም ቤተሰብህ ላይ እንዳይጫወትባችሁ የሚከላከል ኢንሹራንስ ከየት አግኝተህ ገባህ?

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 дней назад

      አይባልም እናንተ ሰወች ግብዳ ሰይጣን እንደው ለሰው ማዘን ቀረ ማለት ነው ??? በጣም ያሳዝናል አይባልም ተው

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 5 дней назад

      ይድፋህ አሜሪካ ገነት መስሎሀል ?😂😂

  • @ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ
    @ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ 6 дней назад +4

    እኔ የማውቃት በሶሻል ሚዲያ ነው ከድሮ ጀምሮ እንደዚህ ሰው መተት እደሰራባት ስትናገር እባክህ ተባብረን እንርዳት ፀበል ብትገባ ይሻላታል

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 дней назад +14

    ማንም እርዳታ አያረግም አፕላይ ታድርግ መግስት እርዳታ ያረግላታል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 6 дней назад +3

      ታማ ከሆነ እንዴት Apply ታደርጋለች?

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 6 дней назад

      ​@@yifat-o4wwhere are her tow or three boys

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 6 дней назад +6

    እናቱ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 6 дней назад +4

    ልቅም ያለች ቆንጆ ነች ፈጣሪ ይማራት

  • @GetuMekuriya-j2c
    @GetuMekuriya-j2c 5 дней назад +2

    ይገርማል ተዋህዶን ዝቅ ከፍ አድርጋ የምትሳደብ ሴትዬ🙄

  • @alemtsehaygebremariam9128
    @alemtsehaygebremariam9128 4 дня назад

    I am willing to help this lady. I remember she was on TikTok and saying so many things. I understand she is dealing with some issues. May God bless her.

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 4 дня назад +1

    እንደምንም ኢትዬጲያ ብትኤድና ፀበል ብትጠመቅ ከፀሎት ጋር ትድናለች ጌታ ይርዳሽ እህቴ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 6 дней назад +6

    እቺ የትግራይ ህዝብ ምትሳደበው አይደለች የአፋችን መዘዘ ዋጋ ያሰከፈላል ባንድም በሌላ እግዚአብሔር ይማራት

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 3 дня назад

    አሁንም ለማገዝ አልረፈደም ።ዋናው ለማገዝ ልባችን እንክፈትላት ❤❤❤

  • @nunuzeru-sh9rc
    @nunuzeru-sh9rc День назад

    ይመስለኛል ሰዎች አምሮዋን ቶርች ሚያረጋት ስለዚ ሰው ከገንዘቡ በላይ ሳይኮሎጂ ብታገኝ እግዚአብሔር ያግዝክ የምትዘራው ዘር መልካም ነውና ለማታክ ስንቅ ይሆናል እባክህ እርዳት

  • @muzwamoges8105
    @muzwamoges8105 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ። ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ ሀሳብህ ይፈፀምልህ

  • @tzz3890
    @tzz3890 6 дней назад +5

    ቤተ ክርስቲያን ስትሳደ የጤና እዳልሆነ ገብቶኛል

  • @addisken24
    @addisken24 5 дней назад +2

    የአክሱም ፅዮን ማርያም ትማርሽ ,አንደበትሽን አርሚ😊

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 6 дней назад +10

    ክፉ መንፈስ ይዟት እንደነበረ ቀድሞም ግልፅ ነው ብዙ እህቶች ቲክቶክ ላይ አብደው መጨረሻቸው ጎዳና ነው ካሁን በፉት ቤቲ የተባለች ከባሏ ተጣልታ ጎዳና ወታ ዛሬ ላይ ልጇን ለ አባቷ አስረክባ መንግስት መጠለያ ሰቷት አርፋለች ይቺ ሴት ግን ሰሜኑን ክፍል ትግራይን ኣማራውን ድግምተኞች ናቸው በሚል እግዚአብሔር ን የምትሳደብ ነበረች ይህም የጤና እክል ነው ሴትየዋ ኤርትራዊት ናት

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 6 дней назад +2

      @@jesusloveyou5996
      ክፉ መንፈስ ያለብሽ አንቺ ነሽ

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 6 дней назад

      😢@ Jesuslove አንቺ ቀውስ 🇪🇹መሆኗን እራሷ መናገሯ ብቻ ሳይሆን የ🇪🇷ጥላቻ እየተናገረች👉👉 ኤርትራዊት ናት የምትይው👉አንቺ መሳቂያ ፈሳም ጋላ ነሽ

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 6 дней назад +1

      😢@ Jesuslove አንቺ ቀውስ 🇪🇹መሆኗን እራሷ መናገሯ ብቻ ሳይሆን የ🇪🇷ጥላቻ እየተናገረች👉👉 ኤርትራዊት ናት የምትይው👉አንቺ መሳቂያ ፈሳም ጋላ ነሽ

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 2 дня назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ሲጀምርሽ ገና የድብ መንፈስ ነበር አሁን ውጭ አውጥቶ ጣለሽ አሁንም የምትናገረው ምን እንደሆነ እንኳን እይታወቅም እና ምህረቱን ይላክልሽ እመብርሃን ትድረስልሽ ወደ ልብሽ ይመልስሽ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 дней назад +3

    በስመአብ ወወልድ ሰይጣን አጥብቆ ቅድስት ድንግል ማርያም ይጠላል እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @kidistgetachew5093
    @kidistgetachew5093 6 дней назад +4

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስሺ ዩኔቆንጆ

  • @gerab7613
    @gerab7613 6 дней назад +3

    የአምሮ ችግር ነው ያለባት አሳኩሟት!

  • @medinaali274
    @medinaali274 4 дня назад

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ሃስብ ነው በርትተን ተጋግዘን ብንተባበር መልካም ነው እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴ ነገ መልካም ይሆናል

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 6 дней назад +4

    እረ ወገኖቼ እዛ ምትኖሩ እርድዋት ወዳ አይደለ በ ጌታ እረ ሰታሳዝን😭😭😭ይችን የመሰለች ሴት😭😭😭😭እግዝአብሔር ይድረሰልሸ እህቴ🙏🏽🙏🏽

  • @amel2941
    @amel2941 6 дней назад +3

    እህቴ ጌታይዲረስልሽ ፅሎት ያስፈልጋታል 😭😭😭

  • @jembia7857
    @jembia7857 5 дней назад +2

    እንቺ ፀበል ብትሄድ ትድናለች

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 4 дня назад

      የት???የማንጋ???የሰው የዘራውን ያጭዳል እቺ መርገምት የአጋንት ፈረስ✝️

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 6 дней назад +3

    እውነት ነው እግዝአብሔር መልካም ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube 5 дней назад +1

    Oh she is not herself, i think she need help, OMG! She wasn't like this i used to see her on Socialmidia year before.. May God be with her.. 🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት ሰው የላትም እዛ እርዳታ የምታገኝበት መላ ፈልጉላት አሜሪካም ሆነ የትም የሰው ልጅ ብዙ ነገር ይገጥመዋል

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 5 дней назад

    geta eysusi ywedekwn yansal yanchim tark yikeyral ayzosh❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕቴ አሜን 🙏🙏🙏

  • @ItzObvTheo
    @ItzObvTheo 6 дней назад +2

    God help her

  • @sameerayimer7124
    @sameerayimer7124 3 дня назад

    Do strong my sister❤

  • @aynalemmesele7187
    @aynalemmesele7187 2 дня назад

    አክፂዎን ማርያም እያለች ትሳደብ ነበር ማርያምን ተሳድቦ ሰላም የለም😊😊😊

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 6 дней назад +2

    ውዳ አይደለም እኮ ! ሰይጣን ነው እሚያስለፈልፋት አትፍረዱ እባካችሁ ተለክፌለች! ከተቻለ መርዳት ነው ! እይይ ምስኪን እግዚአብሔር ይማርሽ !

  • @Hela259
    @Hela259 6 дней назад +3

    አሁንም ንሰሀ እንደመግባት ጎዳና ላይም ወጥተሽ ኦርቶዶክስን መስደብ አላቆምሽም።በለፈለፉ ይጠፉ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላት የእሷ ፈቃደኝነት ወሳኝ ነው አንተ ስላቀረብካት እናመሰግናለን 🙏

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 5 дней назад +1

    ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን እህታችንን እግዚአብሔር ይጎብኛት እርሱ ያግዛት

  • @SerkSer
    @SerkSer 5 дней назад +1

    በፊት ጀምራ የቴዲ አፋሮን እናት ታነሳለች ባጭሩ አስደግመውብኛል ነው የምትለው ሁሌ ቲክቶኳ ላይ ሁሌ ይህን ነው የምታወራው ጌታ ይማርሽ

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 3 дня назад

    ከምታወራው ነገር አይምሮ ዋ ትክክል አይደለም ጌታ ይድረስላት

  • @fuadeyimer208
    @fuadeyimer208 5 дней назад +1

    እሳ ንሰሀ ትግባ እሳ የማትሰድበው የማትረግመው የለም ኦርቶዶክስን ካህናትን በጣም ነው የምትሳደበው ቤተሰባቾን የምትሰድበው የፕሮቴስታንት መጨረሻ ይህ ነው

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 5 дней назад

      😡አንች ነሽ ንስሀ መግባት ያለብሽ ለዚህ ንግግርሽ ወዳ ነው እንዴ የያዘ ይዟት ነው እንጂ ታማለች እኮ ! 😢እግዚአብሔር ይማራት

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 5 дней назад +1

    እግዛብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ , ፀበልና ቴራፒ ብታገኝ ጥሩ ነበር

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 6 дней назад +1

    አይ የኔ እህት ቆንጅየዋ በጣም በጣም ነው እምታሳዝኝው ምን ሆነሽ ይሆን መቼም ስው ለው አይተኛም ምን አርገውሽ ይሆን ምን አረግሻቸው? አይ የስው የክፍት ጥግ እንዲህ ያደረገሽን የስራቸውን ይስጣቸው! እግዚአብሔር ይማርሽ !

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 4 дня назад

    አይ በእውነት ይህቺ ሴት በጣም ታማለች። እንደምንም ወደ አዕምሮ ህክምና ውሰዷት። ከተቻለም ፀበል ቦታ አድርሷት። በዚህ ከቀጠለች እርቃኗን ሆና ቪዲዬ መቅረፃዋ አይቀርም። ለነገሩ ስለደብረፅዬን እና ሞንጆሪኖ የተናገረችው መሬት ጠብ አይልም።
    ለሁሉም እግዚአብሔር ቶሎ ይማራት።

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @addiskanatube3139
    @addiskanatube3139 4 дня назад

    God bless her She need help

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 6 дней назад +1

    እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ እና ስነልቦና ህመም ላይ ነች ፣ አፋጣኝ እርዳታ ያስፈልጋታል ፣ ፈልገህ አቅረበህ ታሪኳ ለህዝብ እንዲደርስ ማድረግህ በእጅጉ የሚያስመሰግንህ ነው።

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 6 дней назад +2

    አይዞሽ አሜን😂😂😂😂

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ጥሩ ማድረግ ለራስ ነው እባክ አግዛት።

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 6 дней назад +4

    እቺ ታማ እኮ ነዉ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 6 дней назад +2

    ንግግራ ልክ አይደለም አላህ ይማርሽ

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 5 дней назад

    ከታመመች ቆይታለች ከምትናገረው ነገር ጤነኛ እንዳልሖነች ያስታውቃል

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 3 дня назад

    ስለፓለቲከኞቹ አይደለም እነርሱ ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ ፂዮን ማርያም ጣኦት ነች ያለችው ነገር ያሳዝናል በእርሷ ያደረው መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበላት እመ ብርሃን ፂዮን ማርያም ይቅር ትበላት ይሄ አስተሳሰቧና ትርጓሚዋ አይምሮዋን የነካት ንስሀ ትግባ አሁን ላይ ፓለቲካን ከእመነት ጋር እየቀላቀሉ ሰዎች መስመር እየሳቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይበለን🙏🙏🙏!

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 6 дней назад +5

    እመቤቴን ተሳድበሽ ህይወት አይኖርሽም አሁን ያለሽበትሁኔታ እራሱው ትምርት ነው መለኮት የተሸከመች እናቱን ተሳድበሽ ህይወት የለም እመቤቴ እዳች አይደለችም ትማርሽ

    • @SaraBisrat-l9h
      @SaraBisrat-l9h 6 дней назад +1

      የልቤን ነው የተናገርሽው (የተናገርከው)❤

    • @etenukeyo2654
      @etenukeyo2654 6 дней назад

      Metet argewebat new sew kefu new semen yale aganent

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 5 дней назад

      @@etenukeyo2654 መተት ቢያደርጉባት እመቤቴ ወላዲት አምላክ ምን አደረገቻች መለኮት የተሸከመች እናት ፂዎን ማሪያም ምን አደረገቻት

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 6 дней назад +1

    እባካቹህ እህታችንን እናድናት ፀበል ብትጠመቅ ፈጣሪ ይማርሽ ። ወይ ስደት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 дней назад

      ኦርቶዶክስ ጠል ናት ዋናው ሕመሟ ምን ሆኖ ነው ፀበል ደፍራ የምትገባው??!

  • @PomiNh3570
    @PomiNh3570 6 дней назад +1

    እኮ ጠርጥሬ ነበር እንደሚያማት።ቴዲ አፍሮ አስደግሞብኝ ነው ስትል ነበር።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 5 дней назад

    ❤❤❤ በ😢😢😢በጣም አዝናለው ፈጣሪ በሚያውቀው አንድም ቀን በንግግሮቿ ተቀይሜአት አላውቅም ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ ስታሳዝን እባካችሁ እረዷት ስለምን እንደምታወራ አላውቅም ሰው ብቻውን ቤት ዘግቶ ከተቀመጠ ያብዳል💔

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ያሳዝናል በሰው አግር እንኳን እዲህ ሆኖ በጤናም ሆነን ከባድ ነው
    አሁን ተረዳሁሽ ወደሽ አይደልም እንደዛ ደስ የማይል ቃላቶች በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ና ቴዴ አፍሮ የምትናግሪው

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 4 дня назад

    ኸረ ወገን በቅርብ ያላችሁ ቶሌ ድረሱላት። ህክምና ሊያስፈልጋት ይችል ይሆናል እና እባካችሁ ብዙ ሳትቆይ መፍትሄ ፈልጉላት።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 дня назад

    Geta Yemareshi Ehte 😢😢😢😢Wendme Tebarek❤❤❤

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 6 дней назад

    God bless you, thank you brother