Great job!!! keep it up so that you can save millions, but it should be supported by the word of God that's the only way out..... Teacher Wintana, you are highly appreciated & the Lord will reward all what you have done on the bases of God words.
በጣም የምትገርሚ ነሽ !! ያልሽያቸዉ ነገሮች ሁሉም ልክ ቢሆኑም still you missed is ከትዳር በፊት ይቻላል ወይም ችግር የለውም እያልሽ ነዉ። ይሄ ደግሞ ካነበብሽዉ መጽሐፍ ጋር ይቃረናል። ሁለተኛው ደግሞ ''በsingle የተደሰትንባቸዉ'' ስትይ still you are not teaching us rather you are a RUclipsr and not real teacher!! Single, Married ብሎ ነገር የለም መታቀብ ነዉ ከምንም ነገር ። Globalization አመጣና ከትዳር በፊት ሁሉም አድርጌ ከትዳር በኋላ ሌላ አምላክ ጋር ሊሄድ ነዉ? Paritally you are in wrong position!!
የሚገርም እስተማሪ እንቺ የሃይማኖት እስተማሪ መሆን ነው ይነበረሽ እግዲህ እግዛብሔር ይርዳሽ ለትምህርቱ እንደስዋች ትርጉም ሳይሆን ለአስተማሪነትሽ ለሰዋቻ ታሳቢ የምታደርጊው መስዋዕትና ትምህርት እግዝአብሔር ያስፈጽምሽ ❤❤❤
ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሽ ስላስተማርሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ልልሽ እወዳለው። ታዲያ ይህንን ርእስ ለወጣቶች በየግዜው ቢተላለፍ ከጋብቻ በፊት ከሚከሰት የወሲብ ህይወት ስበት ማዳን ይቻላል ። ስለዚህ ግዜ ሰጥተሽ ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጪ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርካል። መልካም ቀን።
😊😊😊😊😊😊
0:36 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️
በጣም የሚጠቅሙ ለብዙ ትዳሮች አስፈላጊ ትምህርት ነው ተባረክ እህተ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልህ ይበላህ ጀመረ ቡሸቲው አተ ፔረዳም
Waw perfect ዊንታዬ ታድለሽ ታላቅ መንፈሳዊ መባረክ በእርጋታ በታጀበ ከውስጥሽ በሚወጣ ድምፅ ውስጥ ጥልቅ አስተማሪ ምክሮችሽ ላይ ይታየኛል።
።።።። ሴሰኝነት በአንድ ያለመርካት ከፈጣሪ የሚያርቅ መጥፎ መንፈስ ነው የብዙዎቻችን ችግርም ነው ምክርሽ ወደ ህይወት መንገድ እንድንመለስ ይረዳናል።
።።።። አክባሪሽ አፍቃሪሽ አድናቂሽም ነኝ❤❤❤
ሀይ
☝
❤❤❤❤❤❤❤ የዛሬውን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ድንቅ የህይወት ስንቅ ነው ብዙዎቻችን እስከዘላለም ሊያጠፋን በሚችል እርካሽ ተግባር እንሸነፋለን ምክርሽ ምርጥ የማንቂያ ደውል ነው❤
ድንቅ መልክት ነው! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤🥰
ለውሽማህ አህት ንገራት በተረፈ የኛ ቤት አይፈረሰም ጠብቅ የአተ ማንነትንለ7 ቀን ከዛ አችበት እሚለው ነው አንተ ብቻነህ ጎግሌን ምት መለክህ አደረሰም ሀሀሀ አሰቀረጳጵ ትዳር ትዳር
ማሬ ፈጣሪ ይባርክሽ በእንደዚህ አይነት ምክሮች ቀጥይ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የምድርንም የሰማይንም ህይወት ልናስተካክልበት የምንችልበት መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን
እሽ
እፍፍፍፍፍፍፍ
ተጎረጎር ወድ ከፍይ እኔ ሚስቴን እጂ ሌላ ለዛው የወድ ካካ በፍፁም ልብዳህ እዴ ሀ ካስች ባለ ቱታ ኢኢኢኢኢኢ ማፀዱ ሀሙስ እንተዋወቃለን
Gemayam ena wesebe auaasflgm letye new yetm egrachun eyesklachu eyetbdachu ha ha ha pastor
ጥሩ እይታ ነው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ከመንፈሳዊ ትምህርት ከመፅሀፍ ቅዱስ ተነስተሽ ስታስተምሪ መንፈስ ይናገርሻል
ጥር ምክር ነው ያገኘሁት ቀጥይበት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
እውነት ነው እህቴ በርቺ በዚህ ብሮግራም ብዙዎችን ያስተምራል ።
ኡፍ ጌታ ይባርክሽ ዊንቲ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ
God bless you it’s a good teaching!
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥይ በርቺ ቸባረኪ
በጣም የሂወታችን አስፈላጊ ምክር እና ትምርት ስለመከሪሸን እናመሰግናለን😂😂😂
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ት/ት ነው በርች።
ትልቅ ትምህርት ትልቅ ምክር 🙏🙏🙏
ተባረኪ አቦ!
ዊንታዬ እወድሻለው ተባረክ
በጣም ጥሩ ፡የህይወት፡ምክር፡ነው፡ ቀጥይበት ፡ፈጣሪ ፡ይባርክሽሽ።
ጌታ ይባርክሽ ምክርሽ ለሚቀበል መልካም ነው
ይባረክሽ አምላኬ
Thank sister, God bless you unlimited power
በትዳር ሳይሆኑ ስለትዳር ስለወስብ የሚያወሩ ሰዎች ያስቁኛል።ትዳር በቀመር የሚወራ የሚኖር አይደለም ጎበዝ!!ለአመታት ያንኑ ሁሉ ቪዲዮዎችሽን ተመልክቼ "አላገባሁም single mom" ነኝ ያልሽ ቀን ምክር ዘጋኝ ዘጋኝ።ያ ሁሉ የ sex position የነገርሽን ማድረግ የምትፈልጊውን እንጂ ያረግሽውን አልነበረም ።ያልኖራችሁበትን አትምከሩን!!!!
አሁን እኮ አግብታለች
ምክርሽ ከገዳልጫፍ ላይ ነው የመለሰኝ አመሰግናለሁ ቀጥይበት
Great job!!!
keep it up so that you can save millions, but it should be supported by the word of God that's the only way out.....
Teacher Wintana, you are highly appreciated & the Lord will reward all what you have done on the bases of God words.
ጌታ ይባርክሽ የጌታ ቃል ዋና አድርገሽ ሀሳብ መስጠትሽ መልካም ነው። ነገር ግን አንዳንድ ሰቶች ስለ ወስብ ደንታ የላቸውም ታድያ መፍተህ ምን ይሁን?
ኢየሱስ ያድናል !እንድሰሙሽ አቀራረረብሽ ጥሩ ነውና በርቺ፤ቀጥይበት እላለሁ።
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንትዬ !❤
ዊንታና ሰላም ይብዛልሽ!!! ከ 30 በላይ በፍርድ ቤት የተፋቱ ባለትዳሮችን ለማስታረቅ ዕድል እግዚአብሔር ረድቶኝ ያን እውነተኛ ታሪክ ሌሎች እንዲማሩበት እውነተኛው ታሪክ መጽሐፍ እንዲሆን ፈለግሁ። ታሪክሽን ስሰማ ወደድሁሽ!!! ለመጽሐፌ ግብአት ከአንቺ እንደማገኝ ተረዳሁ። እባክሽ ላግኝሽ። ተባረኪልኝ። ሚሽነሪ ነኝ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
What blessing teaching! If you can please read some additional text of counseling psychology.
እቺ ልጅ ከምር ጎበዝ ናት ። ጠቃሚ ምክርና ገለጻ ነው ላስተዋለበት ቀጥይበት እማ
ታበረክ ጌታ እየሱስ ይበርክ
ኢንተርነት የሌለበት ቦታ ሲሄድ: የምትናፍቀኝ ዊንታ ፍቅር ናት: ትመችኛለሽ መምህር ዊንታ ሰላምታሽ ይብዛ።@ Aser
ድንቅ ወቅታዊ ከራስም ከሰዎችም ከምንም በላይ ከፈጣሪ ጋር አስታራቂ ምክር።
❤ ጥሩ ትምርት ነዉ
የሰጠሽዉ ርዕስ እና ያስተላለፍሽዉ መልዕክት ይቃረናሉ።በትዳር ውስጥ 3 የተሳሳቱ አመለካከቶች ብለሽ ብትጀምር አርፍ ነበር ይገባኛል audience ለመሳብ ብለሽ እንዳስቀመጥሽ ግን ተገብ አይደለም
Eresechew neber arestun sex topic attention wesedobeghe😂😂😂😂
ምርጥ መምህር በርች
ግልጽነትሽን ወድጄዋለው እየሆነ ያለውን ነው ያልሽው አንዳንድ ስዎች ያዬትን መሞከር ይፈልጋሉ በቃ ያወቁ ይመስላቸዋል ከዛም ሳያስቡት ያልሆነ ሱስ ውስጥ ይገባሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ከንደነዚህ አይነት በሽታ🤔🤔
በእህቱ ምስ እሚቀና ጤነኛ ነው ልታገባት ነው
ተባረኪ ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ደስ የሚል ❤❤❤
ተባረኪ ይባረኪሸ
አላሕፐዕድሜሽን ያራዝምልሽ ተባረኪ
ተባረኪልን።
እግዚብሔር ይባረክሸ እህቴ
ምስጋና ይገባሻል❤
በጣም፡ቆንጆ፡ትምህርት፡ሰጠሽ፡ቀጥይበት
ተባረክ ትውልድ የምያንጽ ትምህርት በርች
😍😍😍😍😍😍😍😍ይቅርታ ኣርግልኝ እና የፃፍሺው ኣርእስና የምትናገሪው ኣይዛመድም።ምክር ኣደረግሽው እኮ።እንዴ እኔ እኮ ጥናዊ የሆነ ትዳር ሊያፈርሱ የሚችሉ ነጥብች ነው የጠበቁት።😂😂😂
በትክክል ብለሻል ተባርኪ እህቴ
ደስ ሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት
Thank you very much God bless you
በጣም ደስ የሚል ምክር ፈጣሪ ይባርክሽ
ሴሰኝነት ማለት አመንዝራነት ነው አመንዝራነት ደግሞ ያዩትን ሁሉ ለግል ፍላጎት ማርኪያነት አስቦ ለተግባራዊነቱ በሙሉ ፈቃደግንነት መፈፀም ነው
ባል እና ሚስት መካከል ያለው ግንኙነት ግን ፍፁም መሆን አለበት አመንዝራነት እማይመስል እና በተገቢው መንገድ መፈፀም በምክንያት በተሰጠን አካል ላይ ብቻ ማድረግ ማለት ነው
Yeesssss tikikil neh
መፀዳጃ ተሰጠህ አጂ ቂጥህን ልትበዳው አልነበረም ተልተሀል መካሪ እናትህ ላይ የወለድክ ሹጣም
ለምን ተሳደብክ በትክክል አንበበኸዋል ግን?@@FufuFufu-wg4cp
ዊንትዬ ትንሿ ልጅ እንዲህ አይነት ቁምነገረኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስስስስ ይለኛል ከነ እህትሽ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለሁላችሁ,❤️🙏በተለይ ላላገቡት ለእኛ በጣም ተስማሚ ነው። ይሁን እንጂ በዚህ ጊዜ ምን እንድንገነጠል ወይም እንዳንስማማ የምያድርገን ወሲብ ብቻ ነው እና ደግሞ ወደ አለመግባባት እንድንገባ ያደርገናል።
Right
ለምን
ጥሩ መረዳት አየሁብሽ
Winta,bravo
ዊንታ በጣም ነው የምናመሰግነው የምር የልቤን ያወራሸው
ተመቸሺኝ
ጥሩ ትምህርት ነው
Egzabhir lebonacen ykfetlenn ....
Thanks this is nice learning ❤❤ waiting part 2
Exacly sistu !!
ይች ሴትዮ በግል ህይወቷ በጣም የተጎዳች ትመስለኛለች,,የምተወራውን መኖር አትችልም ታሣዝናለች
በስው ሂወት እትግቡ የሚለውን ለምን ዘለልሽው ዝም ብለሽ የራስሽን ህይወት ለመኖር ሙክሪይ ❤
You are jobless
ግብረ ሶዶም ነህ እንዴ ምነው ተሰማህ
ቃለሕየወት ......
Wonderful stay blessed ❤❤❤❤
winty birch arifna astemari video new nice!!!❤
አቦ ይመችሽ፡፡ ያራድዬ ልጅ ፡፡
ተአረክ እህት!"
Gobez bezu astemirshgnal thank you God bless you
እውነተኛ ደስታ ከፈጣሪ የታደልነው ብቻ ነው!!! ሴሰኝነት ማንነትን ያሳጣል።
በጣም ጥሩ ነው
እውነትነው
God bless you that is the reality
Thanks lot this is amazing message God bless you !!
Good continuous your idea
u r special ❤❤❤
እስኪ መጀመሪያ አግቢ ልጅ አይደለሽም ከህይወት የሚወጣ ከተፈተነ ማንነት የሆነ ነገር ጥሩ ነው። ውሀ ዋና እና ትዳር ካልገቡበት አይደል የሚባለው። ያነበብሺውን ወይም የሰማሽውን ስለሆነ የምታወሪው በትዳር ውስጥ ላለ ሰው ያስቃል። አግቢ መጀመሪያ እውነቴን ነው ወንድማዊ ምክሬ ነው
ስሕተትሕን ስለነገረችሕ እንዳይሆን የተቃወምካት።
አግብታለች
Agbitalech eko
God blesssss
አሁን ትክክል ነሽ
ሀሪፍ ትምርትነው
እግዚአብሄሮይባርክሽእህቴ
Tebarek anch sebakh bithogn yishalal tidar hulletu tekaran tsota Andi bet menor sayihon Andi yezhaber lib gar menor malet nw
ደስ ይላል
Respect 🙏🏻
You are a good marriage counsellor, May God bless you more than your imagination
ቅድስናን እመርጣለሁ ትዳሬን እወዳለሁ እግዚአብሔር አባቴንም እወዳለሁ
በጣም አስጠላሺኝ
Lik neshi geta yibarikish
You got new subscriber!
ትክክል እድሜ ከጤና ጋ
God bless you thank
ይሄንን ቪድዮ ስከፍት ርዕሱን አይቼ ነበር ነገር ግን ከርዕሱ ውጪ ነበር ስታወሪ የነበረው ?
መልእክቱ ጥሩ ቢሆንም የምፈልገውን ግን አልሰማሁም
የእግዚአብሔርን ቃል ለትምህርትሽ ማሳመሪያ ብለሽ በተሳሳተ መንገድ ባትጠቀሚ ምን አለበት?
ሲጀምር በመፅሐፍ ቅዱስ በጋብቻ ውስጥ ይሁን እንጂ በዚህ መልኩ ወሲብ አታድርጉ ተብሎ የተጻፈ ነገር የለም!
ወሲብ በጋብቻ ውስጥ ብቻ የተፈቀደ መሆኑን እንጂ ባልና ሚስት እንዲህ አድርጉ አታድርጉ የሚል ነገር የለም!
አመንዝሮች ዓለምን መውደድ የእግዚአብሔር ጠላት ያደርጋል የተባለውም ከወሲብ ጋር የተገናኘ አይደለም! ገንዘብንና በዓለም ያሉትን ቁሶች በማሳደድ አምላካቸው በማድረግ ነገር ግን እግዚአብሔርን መተው የእግዚአብሔር ጠላት ያደርጋል ለማለት ነው::
1- መማገጥ, 2- አለምን መውደድ ,3- ወሲብ ቪዲዮ ማየት
ብዙ ነገር ከመቀባጠር ለምን ወደ እዉነቱ የችግሩ ምንጭና መፍትሔዉ ጋር አትሄጅም ???
የሴትን የመፀዳጃ ቦታ መገናኘት መፀሀፍ ቅዱስ ምን ጥቅስ አለ የሚገባውን ትቶ የማይገባ ቦታ ማድረግ ከቃሉ ላኪልኝ
በትክክል ተረድቼሻለሁ
አንቺ ለራስሽ ትዳር የለሽም ነገር ግን አስተማሪ ነኝ ብለሽ ታስቢያለሽ ።ቢሆንም ግን ትምህርቱ ቆንጆ ነው ።
በኔ የሚያስተምር እግዚአብሔር ነው የሰው ህይወት ብቻ በቂ አይደለም
በጣም የምትገርሚ ነሽ !! ያልሽያቸዉ ነገሮች ሁሉም ልክ ቢሆኑም still you missed is ከትዳር በፊት ይቻላል ወይም ችግር የለውም እያልሽ ነዉ። ይሄ ደግሞ ካነበብሽዉ መጽሐፍ ጋር ይቃረናል። ሁለተኛው ደግሞ ''በsingle የተደሰትንባቸዉ'' ስትይ still you are not teaching us rather you are a RUclipsr and not real teacher!! Single, Married ብሎ ነገር የለም መታቀብ ነዉ ከምንም ነገር ። Globalization አመጣና ከትዳር በፊት ሁሉም አድርጌ ከትዳር በኋላ ሌላ አምላክ ጋር ሊሄድ ነዉ? Paritally you are in wrong position!!
Exactly.