Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በናታቹሁ አሣድጎት ባአሏህ በጣም ምርጥ ነው ሥራዋ ሥታሥርዳ ደግሞ
🥰😘እህቴ የኔ ውድ ጀዛች አላህ ከይር
❤
@@Yeshi_kitchen ወጀዛ ኪ ሀቢበት ገልቢ ግን እዴት ነሺ ባአሏህ አችን ማገኝት እፈልግ ነበር በሲ ለማየት ወሏሂ ለምን እደሁ ባላቅም እወድሻለሁ ለአላህ ብየ ከኔ በላይ ደግሞ አላህ ይዉደድሺ እኔ ያለሁት አላይን አልፈዋ ነው ግን በሹፌራችን እመጣለሁ ካለሺበት
በጣም ክክክክ የማሳጁነገርማ
Mashaallaah mashaallaah mashaallaah ❤❤❤
ጉበዝ በርቺ❤❤❤❤❤
መሽአላህ በጣም ነውየሚያምረው 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤በርችልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
احسن إنتي حببتي جراكي الله خيرበርች እጂሺ ይባረክ
😍🤩🥰🌹አሜን ውያኮም
ውድ ተመልካቾቼ❤ሩዝ ቡካሪ አሰራር ሩዝ ቡካሪ ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት ዶሮ እሩዝ ካሮት ሽንኩርት ቃሪያ ቲማቲም የቲማቲም ድልህ ዘቢብ ከቅመማ ቅመም ከሙን ድፍኑን የተፈጨ ከሙንቁንዶ በርበሬ እርድጨውአሰራር :- በቅድሚያ ዶሮው ከበረዶ ቤት የወጣ ስለሆነ ውሃ ውስጥ አድርጌ በረዶው እስኪለቅ እንደዛው በዛ ያለ ውሃ በሰፊ እቃ ዶረውን ከድነን መተው ቅዝቃዜውን ሲለቅ አንዱን ዶሮ ሁለት ቦታ በመክፈል ( ቆርጠን ) ውስጡንም ውጭውንም አፅድተን ካጠብን በኋላ በዘርዛራ ወንፊት ላይ ማጠንፈፍ ቆዳው ላይ ያለው ውሃ በደንብ ከተጠነፈፈ በኋላ..ክዳን ባለው መጥበሻ ( ድስት ) ውስጥ በዛ ያለ ዘይት አድርገን ሲሊንደሩን በመሃከለኛ በሚባል ሙቀት አድርገን ዘይቱ ሞቅ እንዲል እንተወዋለን ከዛ አጥበን ያጠነፈፍነውን የዶሮ ስጋ እንጨምራለን ድስቱ ወይም መጥበሻው በሚይዘው ልክ መጠን አድርገን ዶሮውን ዘይት ውስጥ ከጨመርን በኋላ ለተወሰነ ደቂቃ ከድነን እንተወዋለን ከደቂቃዎች በኋላ በሁለቱም በኩል እያገላበጥን በደንብ ጥብስ ካረግን እናደርገዋለን ለማገላበጥ እንዲያመቸን ሰፋ ያለ መጥበሻ ብንጠቀም ጥሩ ነው ። ዶሮውን ጠብሰን ስንጨርስ በሌላ ድስት :-ሩዝ በምንሰራበት ድስት ትንሽ ዘይት እናደርግና በረጃጅሙ የተከተፈ ካሮት ሞቅ ባለው ዘይት ላይ አድርገን እንጠብሰዋለን ይቀጥላል ....አሰራሩ ይህው ሊንኩ ruclips.net/video/McdQ84jdQGA/видео.htmlsi=VTZCvsAAYWvmes1uእኔን ለማበረታታት በመልካም አንደበታችሁ ለምትሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ላይክ ሼር በማድረግ ለስኬቴ ቁልፍ ለሆናችሁ በሙሉ መልካም ስራችሁን አላህ ይውደድላችሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን በአላህና በእናንተ እገዛ ውጤታማ እሆናለሁ🎉 Like, shear,Subscriber ማድረግ አትርሱ ❤
ጎበዝ ነሽ ግን መጠኑን እሩዝ ምቀቂበት ውሃ ብታስቀምጭልን እዳይቦካብን
@@diboraSamuel-g1j 🥰ኢንሻ አላህ
የሽዋአላህይጨመረልሽ
የሽየ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሙያ አች ስሪ እንወድሻለን ከብሃር ማዶ
በርቺ እህት ቆጆ አሰራር ነው❤
Masha allah
Thanks dear 😘😘
تسلم يدك ❤
በጣም ጎበዝ በርች አስታወሽኝ ሳዉድ በነበርኩ ጊዜ እሰራ ነበር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ጉበዝ በርች
😍አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Maashallaah Allah
ጠክሪልን፣የኔውድ❤❤❤❤❤
Mashallh.
እዉነትም የማዳምቅመም ከሞያሽጋር ያለሽ ቅልጥፍና ይመችሽ የኔቆጆ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ በርች❤🎉
🥰😘አሜን ያረብ!! ኑሩልኝ ነፍ አመት አላህ ያቆይልኝ
መሊሺልን ዉዴ ❤❤
መሻአላህ
😘😍🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
عقبال مليون يارب ❤😊
😊😘🥰🌹🌹🌹 شكرا
Nice
Thanks
❤❤❤❤ 3:50
እንኳን ደህና መጣሽ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ🥰😍🌹
የሺ የኔ ውድ እውነትም ባለሙያ የዛሬ አመት እዚህ ቤት ስቀጠር ለመጀመሪያ ግዜ የሠራሁት ምግብ ብሪያኒ ድያይ ነበር መዳሜ ቲክቶክሽን ሸር አድርጋልኝ ነበር ነገር ግን ሌላ ሀገር በምሠራበት ሠአት አይሻለሁ ግን ምግብ ስለማይመሳሠል ብዙም ትኩረት አድርጌ አልከታተልሽም ነበር የኔ ውድ ጠንክሪ ተስፋ እዳቆርጭ ዩቱብሽ ያንኛው የተዘጋ መሠለሽ አብሽሪ የኔ እህት ስትጠፊ እኮ ምን ሁና ነው ተጣልታ ነው ቤት ቀይራ ነው አገር ገብታ ይሆን እያልኩኝ ነበር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ቤተሠሁኛለሁ እሽ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🥰ነፍ አመት ኑሪልኝ እድሜ ከጤና አላህ ያድልሽ እሺ እህቴ እበረታለሁ ኢንሻ አላህ አዎ ዝግ ነው ይህ አዲስ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሃል ! አንችም በርችልኝ ውብ ንግግር ከውብ ልቦች ነው ሚወጣው ለመልካም አሰተያየትሽ አመሰግናለሁ !!🌹
❤❤❤👍👍
🥰 thanks 😊 🌹 🌹
ማሻ አላህ❤❤❤ በስጋም አሪፍ ነዉ ስጋዉን በፍርን
እሺ የኔ ባለሙያ
እስኪ ውዴ መልፉፍ ስሪልኝ ስወድሽ ስራሽ ውስጤ ናቸው በርቺ❤❤❤🥰🥰🥰
🥰ኢንሻ አላህ
❤❤❤❤❤
🥰💖
ስሚማ እህት ስራ መግባት ትፈልጊያለሺ አቡዳቤ
ውዴ ቶቶሎ ልቀቂልን እኔበምግብ ብቻ ስራ መግባት እፈልጋለሁ
Www❤❤❤
የኔ ውድ ሩዝ አሰራር አልችል አልኩ እየቦካ አስቸገረኝ
እሩዙ እራሱ አይነቱ ሊሆን ይችላል ሚቦካ ሩዝ ከሆነ ሚገዙት ሌላው ውሃ አታብዢ ዘይት አታሳንሺ ብዙ እሩዝ ከሆነ በትንሽ ( በጠባብ ድስት አትስሪ
@@Yeshi_kitchen እሽ ማሬ
yene wude balha beza serlge
የኔ ውድ የትጠፍተሽነው የድሮውን ዩቱብ ትተሽነው ስፈልግሽነበር
መጉሉበ ኢዴት ኢሰረል
እንክዋን ደና መጣሽ ውዴ ምን ኦነሽ ነው ይጠፋሽ በስላም ነው ውይኔ እኔ ኡሌ ምግብ ሲሰራ ትዝ ትኛለሽ ካንቺ አይቼ ነበር ምሰራው 😢🥰🥰🥰🥰
🥰የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና ቆየሽኝ !! አለሁ ይቅርታ ድክም ስላለኝ እንጂ አለሁ !
እሺ ውዴ እንክዋን ደና ኦንሽ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ 🙏🥰@@Yeshi_kitchen
ለራት የሚኦን ንርልን kecalsh🙏🥰🥰
@@Temsgngetaye እሺ እህቴ አላህ ካለ ነገ
unkan baselam mexashilin sixabiqish neber❤❤
🥰እንኳን በደህና ቆየሽኝ
የትጣፍትሺነውበአላህ
🥰አለሁልሽ
@@Yeshi_kitchenየሸ
@@BahrtiabrarMuhtar ወዬ
ዶሮው ሳይጠበስ አይሰራም?
ሲጠበስ አሪፍ ነው ሳይጠበስ ሚሰራ የሰራሁት እሩዝ በዶሮ ቪድዮ አለልሽ እህቴ በተለይ ኢማራቶች ዶሮ ካልተጠበሰ ደስ አይላቸውም
Yene Wudi Enkuan Dena MetashBerichi Atitfi
🥰እሺ ውዴ አመሰግናለሁ🌹
ደምሩኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
Thanks🥰😍😘
በናታቹሁ አሣድጎት ባአሏህ በጣም ምርጥ ነው ሥራዋ ሥታሥርዳ ደግሞ
🥰😘እህቴ የኔ ውድ ጀዛች አላህ ከይር
❤
@@Yeshi_kitchen ወጀዛ ኪ ሀቢበት ገልቢ ግን እዴት ነሺ ባአሏህ አችን ማገኝት እፈልግ ነበር በሲ ለማየት ወሏሂ ለምን እደሁ ባላቅም እወድሻለሁ ለአላህ ብየ ከኔ በላይ ደግሞ አላህ ይዉደድሺ እኔ ያለሁት አላይን አልፈዋ ነው ግን በሹፌራችን እመጣለሁ ካለሺበት
በጣም ክክክክ የማሳጁነገርማ
Mashaallaah mashaallaah mashaallaah ❤❤❤
ጉበዝ በርቺ❤❤❤❤❤
መሽአላህ በጣም ነውየሚያምረው 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤በርችልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
احسن إنتي حببتي جراكي الله خيرበርች እጂሺ ይባረክ
😍🤩🥰🌹አሜን ውያኮም
ውድ ተመልካቾቼ❤
ሩዝ ቡካሪ አሰራር
ሩዝ ቡካሪ ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት
ዶሮ
እሩዝ
ካሮት
ሽንኩርት
ቃሪያ
ቲማቲም
የቲማቲም ድልህ
ዘቢብ
ከቅመማ ቅመም
ከሙን ድፍኑን
የተፈጨ ከሙን
ቁንዶ በርበሬ
እርድ
ጨው
አሰራር :- በቅድሚያ ዶሮው ከበረዶ ቤት የወጣ ስለሆነ ውሃ ውስጥ አድርጌ በረዶው እስኪለቅ እንደዛው በዛ ያለ ውሃ በሰፊ እቃ ዶረውን ከድነን መተው ቅዝቃዜውን ሲለቅ አንዱን ዶሮ ሁለት ቦታ በመክፈል ( ቆርጠን ) ውስጡንም ውጭውንም አፅድተን ካጠብን በኋላ በዘርዛራ ወንፊት ላይ ማጠንፈፍ ቆዳው ላይ ያለው ውሃ በደንብ ከተጠነፈፈ በኋላ..
ክዳን ባለው መጥበሻ ( ድስት ) ውስጥ በዛ ያለ ዘይት አድርገን ሲሊንደሩን በመሃከለኛ በሚባል ሙቀት አድርገን ዘይቱ ሞቅ እንዲል እንተወዋለን ከዛ አጥበን ያጠነፈፍነውን የዶሮ ስጋ እንጨምራለን ድስቱ ወይም መጥበሻው በሚይዘው ልክ መጠን አድርገን ዶሮውን ዘይት ውስጥ ከጨመርን በኋላ ለተወሰነ ደቂቃ ከድነን እንተወዋለን ከደቂቃዎች በኋላ በሁለቱም በኩል እያገላበጥን በደንብ ጥብስ ካረግን እናደርገዋለን ለማገላበጥ እንዲያመቸን ሰፋ ያለ መጥበሻ ብንጠቀም ጥሩ ነው ። ዶሮውን ጠብሰን ስንጨርስ በሌላ ድስት :-
ሩዝ በምንሰራበት ድስት ትንሽ ዘይት እናደርግና በረጃጅሙ የተከተፈ ካሮት ሞቅ ባለው ዘይት ላይ አድርገን እንጠብሰዋለን ይቀጥላል ....
አሰራሩ ይህው ሊንኩ ruclips.net/video/McdQ84jdQGA/видео.htmlsi=VTZCvsAAYWvmes1u
እኔን ለማበረታታት በመልካም አንደበታችሁ ለምትሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ላይክ ሼር በማድረግ ለስኬቴ ቁልፍ ለሆናችሁ በሙሉ መልካም ስራችሁን አላህ ይውደድላችሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን በአላህና በእናንተ እገዛ ውጤታማ እሆናለሁ🎉 Like, shear,Subscriber ማድረግ አትርሱ ❤
ጎበዝ ነሽ ግን መጠኑን እሩዝ ምቀቂበት ውሃ ብታስቀምጭልን እዳይቦካብን
@@diboraSamuel-g1j 🥰ኢንሻ አላህ
የሽዋአላህይጨመረልሽ
የሽየ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሙያ አች ስሪ እንወድሻለን ከብሃር ማዶ
በርቺ እህት ቆጆ አሰራር ነው❤
Masha allah
Thanks dear 😘😘
تسلم يدك ❤
በጣም ጎበዝ በርች አስታወሽኝ ሳዉድ በነበርኩ ጊዜ እሰራ ነበር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ጉበዝ በርች
😍አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Maashallaah Allah
ጠክሪልን፣የኔውድ❤❤❤❤❤
Mashallh.
እዉነትም የማዳምቅመም ከሞያሽጋር ያለሽ ቅልጥፍና ይመችሽ የኔቆጆ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ በርች❤🎉
🥰😘አሜን ያረብ!! ኑሩልኝ ነፍ አመት አላህ ያቆይልኝ
መሊሺልን ዉዴ ❤❤
መሻአላህ
😘😍🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
عقبال مليون يارب ❤😊
😊😘🥰🌹🌹🌹 شكرا
Nice
Thanks
❤❤❤❤ 3:50
እንኳን ደህና መጣሽ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ🥰😍🌹
የሺ የኔ ውድ እውነትም ባለሙያ የዛሬ አመት እዚህ ቤት ስቀጠር ለመጀመሪያ ግዜ የሠራሁት ምግብ ብሪያኒ ድያይ ነበር መዳሜ ቲክቶክሽን ሸር አድርጋልኝ ነበር ነገር ግን ሌላ ሀገር በምሠራበት ሠአት አይሻለሁ ግን ምግብ ስለማይመሳሠል ብዙም ትኩረት አድርጌ አልከታተልሽም ነበር የኔ ውድ ጠንክሪ ተስፋ እዳቆርጭ ዩቱብሽ ያንኛው የተዘጋ መሠለሽ አብሽሪ የኔ እህት ስትጠፊ እኮ ምን ሁና ነው ተጣልታ ነው ቤት ቀይራ ነው አገር ገብታ ይሆን እያልኩኝ ነበር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ቤተሠሁኛለሁ እሽ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🥰ነፍ አመት ኑሪልኝ እድሜ ከጤና አላህ ያድልሽ እሺ እህቴ እበረታለሁ ኢንሻ አላህ አዎ ዝግ ነው ይህ አዲስ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሃል ! አንችም በርችልኝ ውብ ንግግር ከውብ ልቦች ነው ሚወጣው ለመልካም አሰተያየትሽ አመሰግናለሁ !!🌹
❤❤❤👍👍
🥰 thanks 😊 🌹 🌹
ማሻ አላህ❤❤❤ በስጋም አሪፍ ነዉ ስጋዉን በፍርን
እሺ የኔ ባለሙያ
እስኪ ውዴ መልፉፍ ስሪልኝ ስወድሽ ስራሽ ውስጤ ናቸው በርቺ❤❤❤🥰🥰🥰
🥰ኢንሻ አላህ
❤❤❤❤❤
🥰💖
ስሚማ እህት ስራ መግባት ትፈልጊያለሺ አቡዳቤ
ውዴ ቶቶሎ ልቀቂልን እኔበምግብ ብቻ ስራ መግባት እፈልጋለሁ
Www❤❤❤
የኔ ውድ ሩዝ አሰራር አልችል አልኩ እየቦካ አስቸገረኝ
እሩዙ እራሱ አይነቱ ሊሆን ይችላል ሚቦካ ሩዝ ከሆነ ሚገዙት ሌላው ውሃ አታብዢ ዘይት አታሳንሺ ብዙ እሩዝ ከሆነ በትንሽ ( በጠባብ ድስት አትስሪ
@@Yeshi_kitchen እሽ ማሬ
yene wude balha beza serlge
🥰ኢንሻ አላህ
የኔ ውድ የትጠፍተሽነው የድሮውን ዩቱብ ትተሽነው ስፈልግሽነበር
መጉሉበ ኢዴት ኢሰረል
እንክዋን ደና መጣሽ ውዴ ምን ኦነሽ ነው ይጠፋሽ በስላም ነው ውይኔ እኔ ኡሌ ምግብ ሲሰራ ትዝ ትኛለሽ ካንቺ አይቼ ነበር ምሰራው 😢🥰🥰🥰🥰
🥰የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና ቆየሽኝ !! አለሁ ይቅርታ ድክም ስላለኝ እንጂ አለሁ !
እሺ ውዴ እንክዋን ደና ኦንሽ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ 🙏🥰@@Yeshi_kitchen
ለራት የሚኦን ንርልን kecalsh🙏🥰🥰
@@Temsgngetaye እሺ እህቴ አላህ ካለ ነገ
unkan baselam mexashilin sixabiqish neber❤❤
🥰እንኳን በደህና ቆየሽኝ
የትጣፍትሺነውበአላህ
🥰አለሁልሽ
@@Yeshi_kitchenየሸ
@@BahrtiabrarMuhtar ወዬ
ዶሮው ሳይጠበስ አይሰራም?
ሲጠበስ አሪፍ ነው ሳይጠበስ ሚሰራ የሰራሁት እሩዝ በዶሮ ቪድዮ አለልሽ እህቴ በተለይ ኢማራቶች ዶሮ ካልተጠበሰ ደስ አይላቸውም
Yene Wudi Enkuan Dena Metash
Berichi Atitfi
🥰እሺ ውዴ አመሰግናለሁ🌹
ደምሩኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤ 3:50
❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🌹
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤
Thanks🥰😍😘