Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዴት፡ነሽ፡የሺ፡ባለፈው፡አራት፡ወር፡ሱዳን፡አገር፡እከታተልሽ፡ነበር፡አሁን፡ግን፡አልሃምድሊላህ፡ከናዳ፡ሁኜ፡ነው፡የምከታተልሽ፡ማሻአላህ፡እጆችሽ፡ይባረኩ፡እኔ፡ለራሴ፡ሺፍ፡ነኝ፡አመስግናለሁ፡እህቴ
ዶናት ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት:- ሊጡን ለማቡኳት 1ኛ 🎉, ፍርኖ ዱቄት 2,1/2ሁለት ኩባያ ከግማሽ 750gm 2ኛ,🎉 ፈሳሽ ወተት አንድ ኩባያ ( 300ml)3ኛ 🎉 ቢጫ የእንቁላል ክፍል ( አስኳሉን ብቻ !)4ኛ🎉ስኳር 2-3tb በትልቁ ማንኪያ ሁለት ወይም ሶስት ማንኪያ ስኳር 5ኛ🎉አንድ ማንኪያ እርሾ 1tb አንድ ማንኪያ በትልቁ 6ኛ🎉በትንሽ ማንኪያ ቫኔላ 1ts ፓውደር ወይም ፈሳሽ 7ኛ🎉 ይቀጥላል ነገ ኢንሻ አላህ
የኔ እናት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለ ሙያ በርችልን እህቴ እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ🥰😘🌹
@@Yeshi_kitchen አሜን እህቴ በእውነት ምን እደምልሽ አላውቅም ብቻ ካንች አይቸ የሰረውት ምግብም ሆን ኬክ ተብላሽቶብኝ አያውቅም እግዚአብሔር ይስጥሽ እወድሻለው
እሽ እህታችንአህለን እጅሽን ይባርከው ማሻአሏህ ባላሙያ ነሽ ኢንሻአሏህ ትልቅ ቦታ ትዴርሻለሽ ❤❤
ያረብ ጀዛኮም አላህ ከይር !! አላህ ትልቅ ያርግሽ ያረብ🥰😘🌹
አሪፍ አድርገሽ ሰርተሽዋል ማሻ አላህ
የኔባለሞያ እጂሺን አይቆርጥመው ምግቡምየተባርከይሁን
አሚን ያረብ ጀዛች አላህ ከይር 🥰😘🌹
ማሻአላህ ሞያ ብሎዝም አፍ ያሲይዛል ሞያሽ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍
❤አላህ ያህፍዝኮም ያረብ
ማሻአላ በርቺ ኮሜትላይ ፀፈልን የሚያሰፈልገውን
እሺ እህቴ
ማሻአላህ የሴት ልክ🎉🎉🎉🎉
መሻ አላህ ጀግና ባለሙያ ወላሂ አብሽር አይዞሽ
❤ተባሸሪ ! አላህ ጀነትን ያብሽርሽ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሚዬ መርሀባ አማን ነሽ የጥንቷ የጠዋቷ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ብል አፊያ አሌይኩም
አብሽሪ እህት❤❤
ባለሞያ ነሽ ጀግና ብየሽአለሁ በርች ውደ ብራክ እያሉ ጆሮችንን አይናችንን አበላሹት ኑው ሞያተማሩ እነስማይጠሪ
Yene anbesa berchilen!!! You did great!!!
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ግን ልስራ ብል ያረግሽውን ሁሉ እኛ ቤት አንዱም የለ ከእንቁላልና ከወተት ውጭ ስኳር እራሱ እነሱ እሚጠቀሙት ትናንሾቹ እሽጎቹን ነው ሎውን ግሪን እሚመስለውን ታቂውደሁ የሚፈልጉትን በሰዋቃቸው ያስመጣሉ ለራሳቸው ለኔ ወፍ የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ ትምህርት እወስዳለሁ ካንቺ አንድ ቀን ሲያልፍልኝ ለራሴ እሰራ ይሆናል
አብሽሪ ብሶባቸዋል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ ውድ እህት ቃላት የለኝም ላንቺ ቢዲዮ ስትለቂ ደስ ይለኛል በደንብ እማርበታለው ደግሞም ሁኔታዎች ሲመቻች ያየውትን እሰራለው አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ የተማላ ነገር ፈጣሪ ጀባ ይበልሽ የአስቤዛ ነገር ተይው እኔም ቤት አለ አይዞን እህቴ ደግሞ ሲመችሽ አንድ ቀን የሳውዲ ጄሪሽ ከነክሽናው አሳይን እግዚአብሔር ሲፈቅድ በርቺልን
እንዴት፡ነሽ፡የሺ፡ባለፈው፡አራት፡ወር፡ሱዳን፡አገር፡እከታተልሽ፡ነበር፡አሁን፡ግን፡አልሃምድሊላህ፡ከናዳ፡ሁኜ፡ነው፡የምከታተልሽ፡ማሻአላህ፡እጆችሽ፡ይባረኩ፡እኔ፡ለራሴ፡ሺፍ፡ነኝ፡አመስግናለሁ፡እህቴ
ዶናት ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት:- ሊጡን ለማቡኳት
1ኛ 🎉, ፍርኖ ዱቄት 2,1/2ሁለት ኩባያ ከግማሽ 750gm
2ኛ,🎉 ፈሳሽ ወተት አንድ ኩባያ ( 300ml)
3ኛ 🎉 ቢጫ የእንቁላል ክፍል ( አስኳሉን ብቻ !)
4ኛ🎉ስኳር 2-3tb በትልቁ ማንኪያ ሁለት ወይም ሶስት ማንኪያ ስኳር
5ኛ🎉አንድ ማንኪያ እርሾ 1tb አንድ ማንኪያ በትልቁ
6ኛ🎉በትንሽ ማንኪያ ቫኔላ 1ts ፓውደር ወይም ፈሳሽ
7ኛ🎉 ይቀጥላል ነገ ኢንሻ አላህ
የኔ እናት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለ ሙያ በርችልን እህቴ እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ🥰😘🌹
@@Yeshi_kitchen አሜን እህቴ በእውነት ምን እደምልሽ አላውቅም ብቻ ካንች አይቸ የሰረውት ምግብም ሆን ኬክ ተብላሽቶብኝ አያውቅም እግዚአብሔር ይስጥሽ እወድሻለው
እሽ እህታችንአህለን እጅሽን ይባርከው ማሻአሏህ ባላሙያ ነሽ
ኢንሻአሏህ ትልቅ ቦታ ትዴርሻለሽ ❤❤