ማንም ያላሰየሽን ድንቅ የሆነ እሩዝ በዶሮ እና ሌሎች የምግብ አሰራር ለምሳ ለእራት ቆንጆ አማራጭ /Chicken something new recipe/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 54

  • @Yeshi_kitchen
    @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +5

    ውድ ተመልካቾቼ ይህ ሊንክ በጣታችሁ ተጫኑት የተጠቀምኩት የሩዝ አይነት ለማየት እንዲሁም ነጭ እሩዝ በዶሮ ወጥ የሰራሁት ቪድዮ ስለሆነ ለሌላ ግዜ የምግብ አዘገጃጀት መማሪያ አማራጭ ይሆናችኋል

  • @WesilaNw
    @WesilaNw 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ እስኪ ዛሬ እኔ ልሞክረው ውዴየቺን ምግቦች በጣም ነው ስሠራ የሚወዱልኝ በርቺ አላህ ያግዝሽ ቀይበት እኛም እንከተልሻለን

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      😊እሺ እህቴ ያጣፍጥልሽ😘😍🥰🌹

  • @yosefestifanos5726
    @yosefestifanos5726 Месяц назад +1

    Tebareki

  • @RabiahTah
    @RabiahTah 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰wowo wow🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @aaaaaad1311
    @aaaaaad1311 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @Fanayeberihun
    @Fanayeberihun 2 месяца назад +2

    አቀራረብሽና አረዳድሽ በሚገባ መልኩ እጥር ምጥን ያለ ስለሆነ ለኛ ስራ ለሚበዛብን ከጊዜ አንፃር ወድጀዋለው ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ ባንቺና መሰሎችሽ ተማምኜ በድፍረት ምግብ ስራ ገባው ብዙ እውቀት አግኝቻለው ካንቺ እናም አመግናለው የሺዬ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +1

      ማሻ አላህ አሌች እሺ እህቴ አመሰግናለሁ አንችም በርችልኝ 🤩🥰😍😘🌹

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 2 месяца назад +1

    በርች እኛአረብሀገር ሰውቤትለምንሰራ ይጠቅመናል

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      🥰እውነት ነው እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ

  • @AdishAd-j2q
    @AdishAd-j2q 15 дней назад

    ❤️

  • @MekedasGetachew
    @MekedasGetachew 2 месяца назад +1

    Berchi yen konjo ❤❤❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      🥰ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ 🌹

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 2 месяца назад +1

    Gobiz btame enamesegenalene ehetahene

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      አብሽር የኔ ውድ እህት

  • @ElsaElsa-f6k
    @ElsaElsa-f6k 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ባች የተነሳ መዳሚ ወደድችኝ ውድ እምሰራችውን እየሰራሁላት አትጥፊ ቶለ ስሪልን እማ❤❤❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +1

      🥰አሚን ያረብ ፈጣሪ ያክብርልኝ !! ጎበዝ እህቴ አንችም በርቺ ሙያ ለራስ ነው ።

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 2 месяца назад +1

    የስጋመጥበሻውን አሳይኝ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +2

      የስጋ መጥበሻ ቅጠል ( ሮዝመሪ ? ብለሽ ጎግል ላይ ፃፊ ይመጣልሻል

  • @FatimaJamal-i7i
    @FatimaJamal-i7i 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @JemaOmer-j7u
    @JemaOmer-j7u 2 месяца назад +1

    Masage😂😂😂😂hhhh

  • @salihacom2080
    @salihacom2080 Месяц назад +1

    Yene wud tekri gobez😂 zena tbel styi asakxhign

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 2 месяца назад +2

    ቆንጆ ነው ዶሮም መሳጅ አሰኛት 😂😂😂

  • @Hawatube-gv2gt
    @Hawatube-gv2gt 2 месяца назад +1

    ስራ ፈልጊልኝ እህት

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 2 месяца назад +2

    እረእህቴ ማስተማሽ ጡሩ ስትበይ ግን የምትቀርጭውን ቢቀርስ ምን ችግር አለው

  • @سعادهسعاده-ل8ت
    @سعادهسعاده-ل8ت 2 месяца назад +1

    @ሀሠላሙሊኰመቤቴጠፏቸሀነቸመጠፏሸዩኔዉደ

  • @amaamm-mc9zj
    @amaamm-mc9zj 2 месяца назад

    ኽክክክክክዘና እድትል ክክክክ

  • @WomenKing-q7b
    @WomenKing-q7b 2 месяца назад +1

    ማሽ ኣላህእጅሽ ይባረክ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      😘🥰አሚን ያረብ ጀዛች አላህ ከይር !!

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 месяца назад +2

    ዘና እድትል ማሳጅ ተመቸኝ 😂😂😂ቆይ ግን ያኛዉን ቻናልሽን ምን አጥፍተሽ ነዉ ደግሞ የዘጉብሽ ሆሆሆ😢😢😢

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +1

      😊🥰አላወኩም እህቴ

  • @amaamm-mc9zj
    @amaamm-mc9zj 2 месяца назад

    ማሳጅ ዶሮም ለመደች

  • @WomenKing-q7b
    @WomenKing-q7b 2 месяца назад +1

    ዘናእንድትልማሳጅ😂

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 2 месяца назад +1

    እኔ በተለያየ የምግብ እና የኪክ አሰራር እችላለሁ ግን እንደት ወደ ዩቱብ እንዲመመጣ አላቅም

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад +1

      ዩቱብ ላይ በአማርኛ ትምህርት ሚሰጡ አሉ እና የነሱን ቪድዮ እያየሽ ስሪ

    • @ZedAliR
      @ZedAliR 2 месяца назад

      @Yeshi_kitchen ሊክ አስቀምጭስ ወዷ

  • @Somayube
    @Somayube 2 месяца назад +1

    ❤❤❤