ለሽሮ አሰራር ለየት ያለ አማራጭ ተገኘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዛሬ ሼፍ ዮናስ ለየት ያለ የሽሮ ፍርፍር አሰራር በተለየ መልኩ አዘጋጅቶታል፡፡የተለየ አሰራር ነው በተፈጨ ስጋ ነው የሚዘጋጀው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡
    Today, Chef Yonas has prepared a special recipe for Shiro Frifr in a different way. It is a different recipe and it is prepared with meat. As always, try it at home.

Комментарии • 27

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Час назад

    Beautiful good job

  • @genetyilma7472
    @genetyilma7472 7 дней назад +2

    መልካም አዲስ ዓይነት/አሰራር አሳየኸን፣ በጣም እናመሰግናለን። ከሁሉም በላይ ግን ስትከታትፍ ማየት በጣም ደስ ይላል🤗

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 День назад +1

    የተባረከ❤

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 7 дней назад +1

    ሲያዩት እራሱ ሲያምር

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 6 дней назад +1

    ቆንጆ ሀሳብ ነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 дней назад +2

    ውይ የሰራከው የሽሮ ፍትፍት ሲያምር ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ❤
    ከአንተ ብዙ ለመማር መጥቻለሁ።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 3 дня назад +1

    ምነው ጎረቤትህ ባደረገኝ ሲሸተኝ እየመጣሁ እበላ ነበር😂 እጅህ ይባረክ

  • @misrakbogale2701
    @misrakbogale2701 7 дней назад

    አይን ይበላል ! በጣም እናመሰግናለን🙏🏽

  • @BebeAsmare
    @BebeAsmare 7 дней назад +8

    አባቴ እንደዚህ አቅምን ያገናዘበ የምግብ አሰራር አሳየን አሁን ጊዜው ለክ አደለም

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 дня назад

      ሲኖርሽ ትሰሪያለሽ ሙያዉን ካገናዘብሽዉ ዉድ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 дня назад

    I just made it so good

  • @seadifamily
    @seadifamily 6 дней назад

    Masha allah

  • @melakukassahun6715
    @melakukassahun6715 7 дней назад +2

    ሽሮው ጥሩ ነው ነገር ግን ስጋና ቅቤ የሚል ድምፅ ጆሮዬ ውስጥ ተምቦጫርቆ ገባ ልበል?

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 дней назад

      መላኩ መላኩ መላኩ ። መቼም አይነ ስውር ካልሆንክ በሰተቀር እንዲሁም ከጅምሩ በስርዕት ከተከታተልክ ከግባቶቹ ጀምሮ ስጋ መኖሩን መመልከት ትችላለህ ። ይሄ አይነት አሰራር ለሚፈልጉ መልካም ነው ፣ የምትጾም ከሆነ ደሞ ቅቤና /ስጋውን መቀነስ ብቻ ነው። ይሄንንም በጥሞና ብትከታተል ተነግሮሀል ። ልክ ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደምትኮምቱት አኮማሜንት አይደለም ። ያላያችሁትን እየቆረጣችሁ እየቀጣጠላችሁ እንደፈለጋችሁ የምትኮምቱበት ሳይሆን ፣ ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው ማየትን ይፈልጋል ።አንተ ልክ እንደ ሶሻል ሚዲያ ጫፍ ጫፏን ይዘህ ነው የምትወርፈው ።ይሄን ቻናል ሰቭስክራይብ አድርገህ በጥሞና ብትከታተል መልካም ምግብ ለራስህ በልተህ ታድራለህ ።መቼም እንዳንተ አይነቱን ቸኳይ ፣ቀልቋላ አግብታ በትግስት የምትኖርና የምታበላህ ትኖራለች ብዩ አልገምትም ።

  • @marmes868
    @marmes868 6 дней назад

    Mashallah

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 5 дней назад

    Thanks a lot

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye 5 дней назад +1

    ቦዘና ፈርፈር በንለው ይሻላል ❤

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 6 дней назад

    ይህ ስጋ ወይስ ሽሮ ፍርፍር?

  • @hesnfish5010
    @hesnfish5010 8 часов назад

    ፍርፍር በሽሮ ይሰራል እኔ ብዙ ጊዜ እሰራለሁ በጣም ይጣፍጣል

  • @ba7359
    @ba7359 6 дней назад +2

    ስጋና እንቁላል ገብቶበት ምኑን የሽሮ ፍርፍር ሆነ ወንድሜ ሌላ ስም ስጠው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 дней назад

    ሹሮ በስጋ እሺ ግን ፍርፍር ሲሆን ሹሮው ቦታውን አጣ ኪኪኪ

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 6 дней назад +3

    ትክክለኛ እርህስት ስላልመረጥህ እንተን ማየት ተገቢ አይደለም

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 4 дня назад

    The heading what your cook is so different.you are misleading.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 6 дней назад

    ተንኮለኛው ከበደ የሚባለውን መፅሐፍ አንብበህ ነበር ???ምንም ቅመማ አያስፈልግም ። በነኚህ ነገር መሃል ሽሮ ለምን ገባ????????? አቅምን አገናዝቧል ለማለት ይሆን ????????

  • @Sosi_1289
    @Sosi_1289 2 дня назад

    Too much work for firfir and menem ayamrem sorry