Aster Awake is the most famous Ethiopian Artist whom I love her songs for a long time since 1978 E C when I was elementary school. I'm so happy that Aster Awake got price in her own country. Yes , your respect is in your country!! She was in USA for a long but she went back to Ethiopia for good and it was best decision for her. Some Ethiopian artist are living in USA still now like Tewudrose Tadase and GIG but they were not succeed in here and I'm very very surprised that why they did not go back Ethiopia like Aster Awake.
Aster, You are a great person who are showing respect to all, your appearance to this event being sick is an example of respect. I hope you feel better soon, like it was said at this award ceremony, we are expecting to see new album.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እናመሰግናል
በደንብ በጥራት ቀርፀህ ስላሳየኸን በጣም እመሰግንሀለሁ ❤❤
Thanks chebeye for you shared us this beautiful program.🙏
My pleasure
ማአዝዬ የኔ እመቤት ስለተሸለምሽልኝ እጅግ በጣም በጣም ደስ ያለኝ ግን ማነው ጎበዝ ማአዝዬን ሰሰ ሕይወቷ ሰለ እውቀቷ ሰለ አስተዳደጓ የሚጠይቃት እንዴ ማአዚ ስንቱን ጠየቀች እሷ እኮ መፅሐፍ ናት ታሪክ አዋቂ ናት እድሜ ጠገብ ጋዜጠኛ ነች ጎበዝ ጋዜጠኛ ይጠይቅልን እባካችሁ ከይቅርታ ጋር
የኔም ሀሳብ ነው 👌 ስወዳት እኮ መአዛ ብሩን❤️🙏🏻
የኔም ሀሳብ ነው::መአዛ ምርጥ ጋዜጠኛ: ድምፅዋ በጣም በትህትና የተሞላ: ተደምጣ የማትጠገብ : ስራዋን ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ ባለሞያ ናት::
@@haregewoinzewge5012 ተባረኪ 🙏
ትክክል ፈጣሪየማቱ ሳላን እድሜ ከጤና ይስጣት
አስቴር አወቀ, የኔ ወርቅ!! Congratulations yene mar🙏❤️
አስቴር የሁሉም ወርቅ ናት
ሁላችሁም ስለተሸለማችሁ ደስ ብሎኛል🎉መዓዚ እና አስቱ የሀገር ቅርሶቻችን ናቸዉ የማይጠፋ ሁሌም በህሊናችን የሚኖሩ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
wow በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
መአዝዬ❤
አስቱካዬ❤
wow በጣም በጣም ደስየሚል ፕሮግራም እንባ ያስመጣል
መአዝዬ❤
አስቱዬ❤
እራሄል ጌቱ❤
ሁለም ❤እግዚአብሔር ለአገራችን ህዝብ ሰላምን ስጥልን ❤❤❤
Amen
ሀገሬ ኢትዮጵያ ማለት እቺ ናት በቃ, ተሸላሚዎቹ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ቢመጡም በኢትዮጵያ ስም ነው ሁሉም የደከሙትም የለፉትም ደምቀው የተሸለሙትም በኢትዮጵያ ስም ነው , Diversified but One Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 One Love
🙄🙄 it's always been like this for most of us...where did you grow up??
Yes true
አስቱ የፍቅር ምልክት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መአዛ ብሩ የሸገር ምርጡ ኤፍ ኤም ባለቤት እና መስራች አትሌቶቻችን ሁላችሁም እንኳን ደስ አላቹ
መአዚዬ፡ እግዚያብሔር፡ እድሜና፡ ጤናውን፡ አብዝቶ፡ ይጨምርልሽ:: በጣም፡ እወድሻለሁ፡❤❤🇲🇱🌹
ያብዛልሽ። ✅
Aster Awake is the most famous Ethiopian Artist whom I love her songs for a long time since 1978 E C when I was elementary school. I'm so happy that Aster Awake got price in her own country. Yes , your respect is in your country!!
She was in USA for a long but she went back to Ethiopia for good and it was best decision for her. Some Ethiopian artist are living in USA still now like Tewudrose Tadase and GIG but they were not succeed in here and I'm very very surprised that why they did not go back Ethiopia like Aster Awake.
Thank you so much Chebe for sharing this wonderful ceremony !
It's my pleasure
Rebecca is one in a million❤ Thank you for giving so much for our future Generations 🎉
የኢትዮጵያን የሙዚቃ ንግስት አስቴር አወቀ 🎉❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
ቸቤ ሚዲያ የሰንሰለት ድራማ ድምቀት በጣም እናመሰግናለን በርታልን።
Thank you 🙏
መአዛ ብሩ አስቴር አወቀ ❤❤❤❤ሁላችሁንም የተሸለማችሁትን እንኳን ደስ አላችሁ።
አስቱ የኔ ውብ!! ኢትዮጵያውያን ስታምሩ ! 💚💛❤️
Aster,
You are a great person who are showing respect to all, your appearance to this event being sick is an example of respect.
I hope you feel better soon, like it was said at this award ceremony, we are expecting to see new album.
መዓዚ እንኳን ደስ አለሽ ደስ አለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለተሸላሚ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ🙏❤🤗
Astuye I am 😢proud of you and love you too you are the queen of music congradulation Gloria
Aster we love you…. Always you are our queen….👌👌👌👏🏽👏🏽👏🏽….
I can’t say anymore better- I agree.
እድለኛ ነህ እዚህ ፕሮግራም ላይ መገኘትህ❤
😅
በውነት እንባዪን ነው ያመጣው ይህ ፕሮግራም የሀገራችንን ታዋቂዎች ሳይ ትልቅ ትዝታውስጥ የሚከት ትውስታ ነው በተለይ አንጋፍዎችን ማየት እናመስግናለን ይህ ፕሮግራም ላዘጋጃችሁት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
❤በጣም ደስ የሚል የአዋርድ ዝግጅት ለሁሉም የሰጣችሁት ለኢትዮጵያውያን ክብር ነው አስቱ ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ መልኩ ሳይሽ የአፍሪካ ንግስት ሁሌ እንዲህ እንዳማረብሽ ኑሪልን😂ለሁሉም ተሽላሚዎች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላበረከታችሁት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን!!!
መአዛን በድምፀ ብቻ የማውቃት ከልጅነቴ ጀምሮ የኢቲዬጵያ አንቁ ወዊድና ክብሩ አህቴነሸ ዛሬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኘል❤😂😢😮😅
… የኢትዮጵያ እንቁ ውድና ክብርት እህቴ … ደስ ብሎኛል። ✅
እግዚአብሔር አምላክ ጂጂን ፍውሶ ለዝህ ይብቃት
… ፈውሶ ለዚህ ያብቃት። ✅
አስቴርዬን እና መዓዛዬን ስላቀረባቹልን ከሚገባቸው በጥቂቱ በጣም ትንሹን ሽልማት ስለሸለማቹልን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🥰🙏
Very good content Chebe, I really enjoyed watching it, keep up the good work, your channel is an inspiration for everyone!👏🏾👏🏾
Thank you so much 🤗
ስለ ሁሉም ደስ ቢለኝም: ስለ ትዕግሥት ግን ንፍስ አልቀረልኝም::ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
በጣምቆንጆ ነበር ቼቤ እናመግናለን።
Thank you
i have great memories with Aster Aweke i relly love you and glad to see her ESHURURU.
ጉዳፍ የኔ ቆንጆ አዎ በጦርነት ምክንያት ብዙ ግለ ሰብ ነው ምሰቃየው ግን መጨረሻችን ኢትዮ በምል ነው ብቻ ሰላም ያድርገን አገራችን
መአዛ ብሩ አስቴር አወቀ .ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጭምሮ ይስጥልን.
Ethiopia is proud of people like Rebecca
ይቺ አሜሪካ መቼም ሁሉን የምትሰበሰብ አገር አገር ቤት ያለሁ ሁኔታ ደሰ ባይልም እዚህ አሜሪካ ይህንን የአንጋፋ ዜጎችን ሸልማት ማየት ደሰ ይላል::
አስቱየ የኢትዮጵያ ምልክት እንወድሻለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጭምሮ ይስጥልን።
እናመሰግናለን CHEBEMEDIA ጥሩ ቆይታ ነበር::🙏
My pleasure
ወይኔ. ልቤን. እንዴት. ደስ. አለው. አስቱካን. ስላየሁ. እግዚአብሔርን. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሁለት የምወዳቸውን ሰዎች አየሁ ባለ ብዙ ዕውቀት ወሮ መዓዛ ብሩን እና መተኪያ የሌለውን አቶ መሃሙድ አህሙድን ረጅም ዕድሜ ተመኘሁላችሁ እንዲሁም ተሸላሚዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!
አሪፍ ነገር ነው ተገቢ ሰዎች ናቸው የተሸለሙት ግን ትንሽ ፍትህ ተዛብትዋል እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ይገባት ነበር እንዲህ ነች ይህን ሰርታለች ብዬ ባብራራ ሞኝነት ነው🙏
Congratulation our heroes 🦸♀️🦸♀️🦸♀️🦸♀️🦸♀️🇪🇹🫶💕🌹🌹🌹🌹🌹
Thank you so much for sharing this ceremony ❤️🙏🏻
wow it is really amazing 🥰
Many many thanks
ዋው አስቱ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ሆንሽብን
ራሄል ጌቱ እኮ ኢትዮጵያን ከፍ ያደረገች የዘመናች ጀግና ነችና እናክብራት
ምንሰርታ የገባው ያስረዳኝ ግን ይቅርታ
እኔንጃ😊@@AlamYlima
@@mlbmlb3659የጉድ ሀገር ይህ ነው ስንት ለአገር ውለታ የዎለ እያለ አይይይይ እደው😀😀😀😀😀😀
@@AlamYlima ሲፅፍ ተሳስቶ መሰለኝ ጉዳፍ ፀጋዬን ለማለት ፈልጎ መሆን አለበት
@@balewsimeshaw9646 ምንአውቄ እሱስ ቤንስ ምንሰሪች ስንት አትሌት አሉ አልተነገሪላቸውም እንጂ
ምሕረት ያምጣልሽ እንቆችን አስቴር አወቀ
የህገሪ ስውች እንዴት ታምራላችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር
በጣም እናመሰግናለን ቸቤ
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: በተለይ የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ እና የአንጋፋዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ መሸለም በጣም ትክክል ነው ሌሎችም ሁላችሁም እንክዋን ደስ አላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት ድምፅ ነው የምንሰማው
እራሄል ጊቱ 👏👋
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን🙏አስቱዬ እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🙏🙏
ዉይይ አስቱ እግዚያብሔር ይማርሽ የኔ ንግስት
ቸቤ መግቢያ intro ከፍጥነትህ የተነሳ ቃላቶችን እረጋግጠሀቸው መስማት አስቸግሮን ነበር አሁን በእርጋታ አስተዎወክ አንደኛ በርታ።
አስቱ የኔ ልዩ ነፍ አመት ኑሪልኝ ውድድድ አስቱ ያንስሻል ላንቺ ሁሉ ነገር ይገባሻል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ ኮሜንት በሌላ ቸቤ ኘሮግራም ላይ አንብቤ ነበር የእውነት እንዴት እንደዚ ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳይለይ ለኢትዮጵያ ሁሉ የሚሰራ ቻናል 52k አላጋጭና ተሳዳቢ አጋጪዎች ያላቸውን ፎሎወርስ ማየት በቂ ነው ብቻ ፎሎው እናርግ አናበረታታው
Thank you 🙏
ዋው ቸቤ የዛሬው ፕሮግራምክ the best ነው ለዛ ነው ገና አንድ ቀን ሳይሞላው 40 ሺ ሰው ያየው ተጀምሮ እስኪያልቅ ደስ የሚለው በዚው ቀጥል ቸቤ የኛ ❤
Thank you 🙏
Thank you to everyone who contributed to the happening of this programme
አሰቱዬ እግዚአብሔር ይማርሸ ቸቤ እናመሰግናለን !!!!
Thanks 🙏
ለእግዚአብሔር የማይቻለው ንገር የለም እውነት ነው ማመን እና ማመስግን በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ❤ !
የእዉነት የዉስጤን ሰዉ ነዉ የሸለማችሁልኝ በጣም 10q
Thanks for an amazing program
It's my pleasure
ቸቤ ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉
Champ thanks for this wonderful program
Glad you like it!
የ ሰላም ስዩም ጊታር እንዴት ቀልብ ይስባል? ደጋግሜ ሰማሁት። ፒያኒስቱም ምርጥ ነው። አስቱን በማየቴ ተደስቻሁ። ❤
Aster the one and the only one. May God be with you
እረጅም እድሜ ለተውዳጇ አስቴር አወቀ❤❤❤❤
Just simply a masterpiece!
Forever!
Thank you
Good job Ermi ( ቸቤ )
ማዚ እድሜ እና ጤና አብዝቼ እለምንልሽአለሁ እኮራብሽአለሁ በጣም እወድሻለሁ ።
❤❤ሀገሬ ሁሊም ሰላምሸ ይብዛልን ቸቢ እናመሰግናለን❤❤
My pleasure
በጣም ቆንጆ ነበር ቼቤ እናመስግናለን ❤🫶🌹🥰🙋🇪🇹🎁
My pleasure
ወይይይ አስቱዬዬዬዬዬዬ ቃላት የለኝም ። በቃ ምስጥር ነሽ!
ርብቃ ሀይሌ እንኳን ደስ አለሽ እርግጥ ነው ያንስሻል::
Astuka congratulations my Queen
Thank you for sharing this amazing video you are the bese 👍😊
My pleasure 😊
እውነት ነው ቆንጆ ፕሮግራም ነበር ቸቤ በርታ 😍
Do I have permission to use the part of the video in which Gudaf Tsegay and Tigist Assefa appear to upload it to my channel?
No problem just mentioned the channel when you posted.
@@chebemedia Thank you so much brother!🙏🏾
Bravo Cheb Cheb
Astuka the one and only queen of Ethiopian musician
Music. ✅
ራሄል ጎበዟ ድምፃዊ ❤
Thank you chebee I am so happy to see Maza 🤷♂️❤
My pleasure
ኣስቱ የሰላም እና የፍቅር
ራሄልዬ, አንቺ እኮ የበጋ ምንጭ ነሽ❤
My beautiful beautiful singer Astuyeeeee❤❤❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን ቸቤ
My pleasure
አስቱ ድምጽሽ ለእግዚአብሔር ዝማሬ ለቀሪው ዘመንሽ ይከፈትልሽ አሜን አሜን አሜንንንንንንንን ❤
ነገር ግን ፥
- “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላልም (መዝ.ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)።
👉🏾📖
@@TruthEz ለእግዚአብሔር ክብር ወይስ ለስጋና ለአለም?? ሙዚቃ እኮ የተሰረቀው ከሰማይ ነው ውዶች!!!!!!!!!
ጨቤ እኔ 1 ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነኝ። እባክህን ስፖንሰር አፈላልግልኝና አሜሪካ ወይም ካናዳ አስገባኝ። ሰርቴ ውለታ እመልሳለሁ።
ቸቤ እናመሰግናለን
My pleasure 🙏
Aster Aweke is Queen!!
በባንዲራ መታጀብ ማሸብረቅ አንደ ኋላ ቀርነት ተቆጥሮ ነው? ወይስ ጎጂ ባህል ተባለ። እረ ወዴት ወዴት
አዘጋጁና ተሸላሚያን ኢትዮጵያውያን ቢሆኑም፡ የዝግጅቱ ስያሜ ሀጉራዊ ነው። 🌍
Congratulations 🎉 🎊
💚💛❤️
Amazing performance
Thank you chebe
Thank you
ማአዝዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹አስቱየ
መክሊት የእግዚአብሔር ቃል ነው ።
Thank you Mesert , you nailed it
chebe media thank you very much
My pleasure
Aster Aweke is simply the best. ❤❤❤
የኣስቴ ኣወቀ ያለመናገርዋ እኔ ገብቶኛል
ትልቅ እውቀትና ትልቅ ልቦና ያለው ሰው በዚ ግዜ የህዝቡ ሃዘን ከመናገር ስም ብሎ ኢያዘነ ነው
ብራቮ ቸቤ!!!
አስቱዬ❤❤❤❤❤❤❤
ቁም ነገር ሲሆን ለምን subscrib አታደርጉም ተው እንጂ
Astu fekere we love you