Mengizem Media Teborne show with Tewodros Tadesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Singer,#Music,#entertainment,#TilahunGessese,#Madingo

Комментарии • 27

  • @Alem6565
    @Alem6565 3 месяца назад +2

    ቴዲ ድንቁ ምርጡ ትዝታችን ትውስታችን ናፍቆታችን ፣ The One and The Only የአራዳው ጊዬርጊስ ክታቤ ክፉ አይንካህ ፣ ወደትውልድ ሀገር በሰላም ግባ

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 2 месяца назад +2

    ድምፅ መረዋው ተወዳጁ ድምፃዊ ቴወድሮስ ታደሰ
    ከረዥም እድሜና ጤና ያድልህ ኑርልን

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Год назад +7

    ቴዲዬ እረጅም አመት ኑርልን ላንተ ቃላት ያጥረኛል

  • @user-gv8xw4vq8v
    @user-gv8xw4vq8v 9 месяцев назад +2

    My number one, king of Ethiopian music . Thanks.

  • @habtegameley
    @habtegameley Год назад +5

    የመግቢያው ኢንትሮ ረዘመ ልበል።

  • @mogosemisganew4132
    @mogosemisganew4132 2 года назад +10

    ቴዲ ይችላል ይችላል ይችላል !!!

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 2 года назад +6

    Tx Teborne 👍🏽👍🏽 still Teddy is legendary in Ethiopia Music 🎵

  • @cu011810
    @cu011810 2 года назад +6

    I love Tedy! Very happy to see him and his wife. I am not lying if I say I cried with few of those songs. Thank you Tabore …

    • @user-dr8oj5wf6k
      @user-dr8oj5wf6k Год назад +1

      Betedy zefen Man yalalekese ale benatih/sh

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 2 года назад +4

    ተቦርነ! እግዜር ይስጥህ፣ ታላቁን ጥበበኛ ቴዲ ታደሰ በድንቅ ሁኔታ በማቅረብህ። በነካህ እጅ ቴዲ በተለያዩ ጊዜያት የሰራቸውን ከአልበም ወጪ፣
    1 ፍፃሜ ያጣህልም
    2 ጋሼ ወላለሞ( የሀይሌ ገ/ ስላሴ ፊልም ማጀቢያ)
    3 ለህይወት ዋጋ ስጥ
    4 አረ እንዴት ነሽ
    5 አንቺ ካለሽበት( ፊልም ማጀቢያ)
    ከብዙ ጥቂቱ ናቸው ፣ብዙ ሰው የሚያውቀው አይመስለኝም።ዛሬ አልበም ላይ ጥቂት የማይባሉ ድንቅ ስራዎች ሰው እንዲሰማ ቢደርግ መልካም ነው።ቴዲ ጤናህ ይመለስ።
    ተቦርነ ከቻልክ ፃፍልኝ።
    አልአዛር
    ከዩጋንዳ

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ 2 года назад +5

    Good to see you legend 🙏

  • @yohannesmekonnen2684
    @yohannesmekonnen2684 Год назад +1

    He is talented vocalist I recall way back my high school memories.

  • @ajibudenur1150
    @ajibudenur1150 2 года назад +5

    የሙዚቃው ንጉስ የዘፋኞች መሠረት ሙሶሶ

  • @mogosemisganew4132
    @mogosemisganew4132 2 года назад +3

    ቴዲዬ ሠላምህ ይብዛ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 2 года назад +2

    Tedeye ye sefere Lej, Geta yitebikeh🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @abeskesta278
      @abeskesta278 6 месяцев назад

      የሰፈሬ ልጅ comment ቴዲን እደዚህ እየወደድኩት የሰፈሬ ሰዉ መሆኑን ሳዉቅ ደግሞ በቃ ጨምራል

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 10 месяцев назад

    ቴዶ እረጅም እድሜ ከጤናገር እመኝልአለዉ❤ ከኤርሚ ዋሽንት ተጫዋች

  • @misikernigatu6787
    @misikernigatu6787 Год назад +1

    ተቦርነ ይመችህ አቦ ኡፍፍፍፍፍ

  • @tigistbekele5390
    @tigistbekele5390 2 года назад +2

    Great 💚💛❤️

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 2 года назад +3

    Thank you so much 💓

  • @robel1458
    @robel1458 5 месяцев назад

    የኔ ቴዲ😢

  • @user-wc2lv8ld1h
    @user-wc2lv8ld1h 9 месяцев назад

    I love tady

  • @baharmohemmed1204
    @baharmohemmed1204 Год назад

    tedi tadese yamengezem tawadaj muzikegna

  • @entertain9537
    @entertain9537 2 года назад +1

    Teborne, Tebarek!

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 года назад +1

    ተቤ እየጠፋህብን ከስንቴ አንዴ ከች እያልክ ታስደምመናለህ ስለዚህ ከቻልክ በሳምንት አንድ ጊዜ ብታደርገው ይኸን ዝግጅት ምን ይመስልኃል ምክንያቱም በጣም ተወጀዳጅ ፕሮግራምህ ነውና አስብበት???

  • @mesfenwondemagegnehu9064
    @mesfenwondemagegnehu9064 2 года назад

    Has he been sick?

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Год назад

    ማዲ አይይይይ 🙏🙏