I expect road map of Ethiopian politics from col.Fiseha Desita,intellect and real second leader of Ethiopia. I wish him to accomplish my request if he request my idea I will contribute too. Best Regard! Uso Mohamed Musa.
Okay!!! Dear Tewolde Beyene you looks and sound just like Artist Tamagn Beyene, Are you his brother or relative? And thank you for your interview and program that you presenting for us.
አዘጋጁ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ, አቀራረብህ እጅግ ውብ ነው, ኮሎኔል ፍስሐን በተመለከተ በፊትም የራሴ ግንዛቤ አለኝ, እንዲያውም የደርግ አባል እያሉ በስራ ምክንያት ቤታቸው ድረስ ሄጃለሁ, አኗራራቸውንም አይቻለሁ, ከበሬታየና አመኔታዬ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው, ከማየት የበለጠ ምን ምስክርነት ይኖራል? አዘጋጁን በሆነ ጊዜ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ, ሰላምና ጤንነት አይለይህ።
You are so great Getaye! I can't dispute anything what you explained on this interview! I hope all Ethiopians could listen to this really!
ሁሌም ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው የዛም ዋና አቀንቃኝ ታጋይ ታላቁ መሪ መንጌ ታላቅ ባለውለታ ናቸው ።
በጣም ማራኪ ኘሮግራም ነበር ።ተቦርነ🙏
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር:: ተቦርነ የምትከበር ነህ::
ምን እድሜስ ያስፈልጋል ኮሎኔል ነብስ ይማር
ነብስ ይማር ኮሎኔል አልፎ ሲሰሙት ገራሚ ታሪክ ነው
Thank you indeed!
ኮሎኔል ፍስሃ እናመሰግናለን ነፍስ ይማር❤🙏
ተቦርን እናመሰግናለን 🙏
I expect road map of Ethiopian politics from col.Fiseha Desita,intellect and real second leader of Ethiopia.
I wish him to accomplish my request if he request my idea I will contribute too.
Best Regard!
Uso Mohamed Musa.
ነብስ ይማር እፁብ ድንቅ ኘሮግራም
መንጌ ውሰጤ ነው
ተወልደ ትልቅ ታሪክ ነውያስቀረከው::
ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም የድምፅ ጥራት የለውም፣ ለሌላ ጊዜ ኖርማል ስልክ ከምትጠቀም whatapp call ተጠቀም
ነፍስ ይማር ኮ/ል ፍሥሀ
ጥሩ ፕሮግራም ነበር ተወልደ
ስንት ወጣት የጨፈጨፈ ሰው በላ ስርአት
ነብስ ይማር ጓድ ፍሰሀ ደስታ
ተቦረነ ድምፅ ላይ ጥንቃቄ ማድርግ ቀረህ ወድፊት እንዲህ አይነት እድል ሲገጥምህ ለድምፅ ጥራት በደንብ ተዘጋጂ
ይህ ትልቅ ታሪክ ነው
ኮሎኔል ነብስ ይማር
በቃ አልፈዋል
ይገርማል
💚💛❤️
እውነት ነው ኮለኔር መንግስቱ ሐይለማርያም የደሃ አባት ነው ሃገሩን ይወዳል ዘረኛ ሌባም አይደለም ግን በጣም ጨካኝ አረመኔ ነበር ሁለት አይነት ባሕሪ ነበረው መንግስቱ ይነጠፍልሃል በስልጣኑ ከመጣህ ያነጥፍሃል
ፍሰሃ ደስታ ከጨፍጫፊዎቹ አንዱ የነበረና በጣም አድር ባይ ሆኖ መንግስቱ ሰበብ አድርጎ እንዳይበላው ተጠንቅቆ መንግስቱን እያመኴሸና እያባባለ ይኖር የነበረ አሽከር ነው፤ በተለይ ደግሞ የወያኔ ሰላይ ነህ እንዳይባል ከመንግስቱ በላይ መንግስቱ ሆኖ ስንቶቹን የድሃ ልጆች ያጠፋ የነበረ ፈሪና ጨካኝ ሰው ነው።
የድምፅ ጥራቱ ያበሳጫል:: ኮለኔሉን ሙስማት ከባድ ነበር
ዋ... ያቺ : አድዋ... ግን በምክትል ፖሪዛዳንት ደረጃ: እንኳን :ማሞያ : ነበሩ። ታሰረው ከተፈቱ በኋላ እምነትን በከፌል አገኙ ... መንግስተ ስማዬን ያወርሳቸው:: |
Ygermal, mengustu snt yetmaru yegedele ye dha abat neber ybalal ende, weye ethiopa mhret yazzilish.
በጣም ያሳሰናል። እንደናንተ አይነት አህዬች አገረን አጥፍታችሁ አሁን ደግሞ ሳታፍሩ ሰትናገሩ ያሳሰናል። because of you we are out of our country. Please shut up.
What? That is why he killed poor.s thrpoors.
Okay!!! Dear Tewolde Beyene you looks and sound just like Artist Tamagn Beyene, Are you his brother or relative? And thank you for your interview and program that you presenting for us.