Teborne, you are doing a great job. Please write a book about Ethiopian music history. You are a library of Ethiopian music and how it progressed over the years.
Thank you for reposting this interesting interview. I'm very sorry about what happened to Tamirat. I'm very concerned that how his state doesn't provide a Healthcare insurance for those who don't have income to buy the plan. He might have to move to another state especially to DC. He can get that next day.
ባለ ሞያ ሲጠይቅ ይህን ይመስላል..thus is more than perfect. thank you teborne!
ጋሽ ታምራት አበበ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
የያሬድ ታምራት አበበ አባት ።
የሚገርም ጭውውት ነበር ታሜ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ለኢትዮጵያ ቆይላት :ተቦርነም እንደዛው 😊
wow this is golden age of Ethiopian music , you are the major contributor of that ages . Unsung hero Tamarat Abebe!!! Long live for Tamrat Abebe
ጋሽ ታምራት ቅንናቸው አራዳነታቸው ለሰው ያላቸው ክብር ችሎታ ሁሉም ነገር
የተሰጣቸው WOW ረጅም እድሜ ለጋሽ ታሜ 10q ታቦርነ
በጣም ደስ ብሎኝ በጉጉት የጨረስኩት ዝግጅት:: የማይጠገብ ታሪክ : የሚጣፍጥ ጨዋታ::ለሁለታችሁም ምስጋና አቀርባለሁ::ተበርነ ሰለቀድሞ ዘፈኖች እና ሙዚቀኛች ያለህ እውቀት ገራሚ ነው:: ዘፈኖቹን ከነደራሲያቸው እና በየትኛው ካሴት/አልበም ላይ እንዳሉ ስትደረድራቸው በመገረም ነው ያዳመጥኩት:: በመገረም- ያልኩት እንዲሁ ላይ ላዩን እንጂ እንደዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት እንዳለህ አስቤ ስለማላውቅ::
Tamrat Abebe: Thank you for all those great songs and melodies. Have a blessed life. Rejim Edme temegnichalehu!!
This guy is a true GOAT! Almost all of the songs I used to love and still love to listen to are his works. BIG RESPECT !
Teborne, you are doing a great job. Please write a book about Ethiopian music history. You are a library of Ethiopian music and how it progressed over the years.
የሚገር ም ነው ታሜ እንደዚህ ብዙ ሥራዎች እንደ ስር አላውቅም ነበር ፣እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።
እጅ ነስተናል። ጋሽ ታምራትም፣ተቦርነም ረጅም እድሜ።
I don't have words waw he is icon of ethiopian music
በጣት የሚገርም ነዉ እስከዛሬ ያለመስማቴ ይህነ የመሰለ ትልቅ ባለ ሞያ በጣም ጐበዝ🎉🎉
thank you so much TEBORNEH for this interview...big respect to the legend TAMERATB ABEBE
በጣምየሚገርም ሰው
ነው እድሜውን ያርዝመው ተቦርነ በርታ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመስግናለን ለትውልድ ይቀመጥ ተቦርነህ ጀግናነህ ባለሙያውንም የተመስገነ ይሁን
ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ስራወች አንዳንዶቻችን ግጥምንና ዜማ ደራሲወችን ሳናቃቸዉ የወደድናቸው ደስ የሚል ፕሮገራም ፈታ ያለ አራዳ ሁሉም ሊያየዉና ሊያከብረዉ የሚገባ ባለሙያ👏👏
ፈታ ያለው ታምራት አበበ በሕይወታቸው በኑሮአቸው ያለፉበትን በፓሽን ግጥሙን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያፈሱታል ። ራሳቸውን አሳምነው ስለሚሰሩት ሌላውም አዳምጦ የራሱ ያደርገዋል ደ
ሰው በችሎታው የሚኖርበት እጅግ ፈሪሐ እግዚአብሔር የነበረበት ጊዜ ።
የአንተን ዜማ ና ድርሰት እየሰማሁ ነው ያደኩት ስላየሁ ደሰ ብሎኛል
ቴዎድሮስ ታደሰን እኔም በጣም ነው የምወደው!!!ቴዲዬ እወድሃለው አከብርሃለው!የዛው ዘመን ልጅ። ምርጫችን ብሔራዊ "ስፓሮ ባር"😉
ጫፉ ድረስ የተሳለ ..አቤት ስሜት ❤። እናመሰግናለን።
በጣም ግሩም ትልቅ ሰው ረጂም አድሜ ለአቶ ታምራት 👍👍
ተቦረነ ጀግና ምርጥ ምርጥ ዘመን ማይረው ትልቅ ሰው በማቅረብሕ እናመሰግናለን
ተቦርነ አስደመምከን አቦ የት ከረመ ይህ ታላቅ ከያኒ። አረ እንደገና ከሀ- ፐ ኢንተርቪ አድርገው ተአምር እኮ ነው ። የጨዋታ ለዛው ክህሎቱ ወቸ ጉድ ነው። ደረጀ ሀይሌ ሰምተሀል?
ተቦርነ በጣም አናመሰግናለን ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከልን
በጣም ጎበዝ ደራሲ አንደኛ ነክ ሁሉም ሚወደድ ዘፈን የሚገርም ሰዉ ❤❤❤❤
አንዱ ይኢትዮጰያ ዕንቁ
እግዝአብሔር ይጠብቅህ ታምዬ
Wow ነው ሌላ ምን ይባላል🙏👏👏👏
አይ ታምራት እንደዚህ ዓይነት ችሎታ እያለህ እስከዛሬ ብዙዎቻችን አናውቅም ነበር ።ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርህ ።
በጣም ደስ የሚል ታሪክና ትልቅ ባለስጦታ ሰው፣ ታምራት አበበን ስላሰማሃን እናመሰግናለን።
A don't even know him this brilliant man still he got good memories. Thanks teborne
ጋሽ ታሜ ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ታምዩ እንኴን አየሁህ ድንቅ ደራሲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጋሽ ታምራት የኢትዮጵያ ቅርስ ነው!!!ረጅም እድሜ ይስጥህ አቦ
በጣም የሚደንቅ ተሰጥኦ ያለው ሰው ነውና
በዚህ አይነት ብዙ ባለሙያ ተደብቀዋል ማለት ነው ። እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም።
Wowwww amazing guy big respect legend ❤
ያልተዘመረለት ጀግና 👌
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ደስታዬ ብዙ ነው 👍👍👍
ዋዉ ደስስስስስ ብሎኝ ነዉ ያዳመጥኩትኝ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ካሽ ታሜ ❤❤❤
Amazing person , good show , thank you bring us this person.
I navere so you Tama but you are one of the music master.i have heard all your beast getem.the most heard song in ethiopia.
እረጅም እድሜና ጤና ተመኜሁላችሁ ተባረኩ
Thank you for reposting this interesting interview. I'm very sorry about what happened to Tamirat. I'm very concerned that how his state doesn't provide a Healthcare insurance for those who don't have income to buy the plan. He might have to move to another state especially to DC. He can get that next day.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ተርፎ ከሚቀር ዕድሜ አይነፈግህ
መልካም ዕድል
ተወልደ በየነ የታማኝ በየነ ወንድም የት ነበርክ እስከዛሬ ? አላዋቂ የሆኑ ጠያቂዎች ሲጫወቱብን...ለማንኛው በርታልን ወንድማለም
ejeg gerum interview betam temechetognal hulete ayehut ayitegebem enamesegenal.
የአራዳ ልጅ ጋሽ ታሜ❤❤❤
😢😢😢😢 no words you are amazing😂😂😂😂
wow gash tamrat tnx a lot teborne 👏👏👏👏👏👏👏
Wow betam mitgerm ye music sew neh gash tame ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
Tamrat batam tamere nawe yasamahane..egzybhare ytbkehe erageme edma yestehe..yarada tegu waww
One of the greatest
ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ ተቦርነ
This guy is amazing, all the music liked growing up is his
Long live bro. Stay blessed.
Aye Tame gudagn neh!!!!!!ye miamar tarik new.
አረ ይሄ ሰው የት ነው የሚኖረው
ታምራት አበበን በጥብቅ የሚፈልገው ስላለ አድራሻ ወይም የት እንዳለ ንገሩን
Wow amazing personality
Edmena ten abzeto yeste talak sw I have big respect for you
Wow amazing story.
ጌታቸው ረጋሳ የገነት ሙዚቃ ቤት ባለቤት ነው 1
እናመሰግናለን!!!
አንደኛ❤
Yarada lijjj..ayzogen..Lishelem litagez yemigrbaw talak artist new
Amazing interview
አረ የሚፈልገው ሰው አለ ይህንን ሰውየ የት እንደሚኖር አሳውቁን
Tamrat Abebe yaltenegerelet sw nw ye arada lej ewnetem ye teborne ye musica ewket ejeg yemegerm nw even ye mastawes bekatum
Betam des ylal e/r ybarkachiw
ታምራት አበበ
Ymigerm interview enamsgnaln teborene
ተወልደ እባክህ ክፍል አንድን ኮሜንት መስጫው ላይ ብታስቀምጥልን አጥቼው ነው
ruclips.net/video/GkQzL7W19k4/видео.htmlsi=ASvHPh3li8NEBJOc
ruclips.net/video/GkQzL7W19k4/видео.htmlsi=mZg2kIC1IFfPU8Pw
የ13 ወር ፀጋ.......😘😘😘
Men ayinet akem new be fetary !!
THE BEST 💚 💛 ❤️
ክፍል 1&ክፍል2 አይቼው ሳልጠግበው ነው ያለቀው በእናትህ ተቦር እንደዚ ዓይነት ሙያተኛ ሁሌ አቅርብልን ለአዲሶቹ ትውልዶች መማሪያ ይሆናል።
በዚያ ግዜ በኖርኩ ያስብላል
Don't tell me this interview is recorded in US ? This looks in Athobis tera addis ababa
wow ❤
I know tamerat he is funny and loves to joke really i didn't know he is these breve
Good
Beteamm yemiger interview degagaeme besmaw yemyselech.
ዘመን ተሻጋሪ ግጥምና ዜማ ደራሲ
ተመቻቹኝ
በሚቀጥለው መልካሙ ተበጀ ቢሆን?
ምነዎ በቀጠሮ ያለመደብሽን ዘፋንህን አውድላሃለው
woooo)w🎉🎉🎉🎉🎉
I feel like this is very short interview.. he has a lot to say
gofund.me/839ae31d
አንተ( ልደቱ) ስታስተዋውቅ ምን ብለን አንይ? ማዬት ይቅር አይታስብም ።