Mengizem Media Teborne Show With Tamrat Abebe Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 14

  • @hannahailu3293
    @hannahailu3293 7 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነዉ ስንት ሰዎች አሉ ታሪካቸዉ ተደብቆ ያልተነገረላቸዉ ትልቅ ስራ የሰሩ ሙዚቀኛ ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተቦርነ እናመሠግናለን 👍🏽

  • @krokercarl4303
    @krokercarl4303 6 месяцев назад +2

    what a fascinating interview this guy is just a jewel for Ethiopian music and for some of borne during that time it gives us a background picture of our childhood.Real Aradas exist but in the shadow of the noise

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 7 месяцев назад +2

    በጣም የወደድኩት ቃለ መጠይቅ። ደስ የሚሉ እንግዳ ናቸው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @le1785
    @le1785 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ጠያቂው ጎበዝ ነህ ድምፅህ ከታማኝ በየነ ጋር ይመሳሰላል

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 7 месяцев назад +1

    ለእኔ በጣም ደጋግመው ያየሁት ቃለ መጠይቅ ነው። እጅግ የማከብረው ታምራት አበበ ጤናህ እንድመለሰ እመኛለሁ ። ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥልኝ

  • @AbrahamHagos-o3f
    @AbrahamHagos-o3f 2 месяца назад

    እንደው ብጠይቃቸው ... ጤናዎትን አምላክ ይመልስሎት

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 7 месяцев назад

    Thank you teborne.

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  7 месяцев назад +2

    gofund.me/41612faa

  • @solomonalemu9223
    @solomonalemu9223 7 месяцев назад

    Tame longlife brother

  • @luce-Afar
    @luce-Afar 7 месяцев назад

    Fesam,denkoro ,lidetu kihxdetu😅

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 7 месяцев назад

    አየር አይል ሙዚቃ አብዬቱን ያቀጣጠለ ሙዚቃን ታምራት አበበ በማስታወሳችን በጣም እናደንቃአለን እግዚያብሔር ምኽረቱን ያጎናፅፍክ ዘንድ ጸሎታችን ነዉ ኢትዬጲያን አላፊነት አለብን በማገዝ ሕይወቱን መታገድ አለብን አደራ::

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 7 месяцев назад

    ተወልደ አንተ ዘፋኝ ነበርክ ወይ፣

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 7 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ አንደኛ ነዉ ❤