SAMUEL NEGUSSIE “ ትወደኛለህ" NEW VIDEO መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2024!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 502

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Месяц назад +302

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.......የኔ መዝሙር ነው የመሰለኝ ሳሚዬ ገና ስሰማው እንባዬ ወደቀ 😢😢 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቦ ተባረክ ምል ልበልህ ሌላ ጌታ ኢየሱስ ትወደኛለህ መቼም ፊትህ አይጠቁርብኝም ይሄ ለመቀጠሌ ሀይሌ ነው ደስታዬም ነው ተባረክልኝ የኔ ጌታ 💎💎🙏🏽🙏🏽🎸🪗🪈🥁🎬🪕🎤🪘🪇🎧🎺💎💎💎💎❤️🎻🪕🎬🎤🥁🪗🪈🎸

    • @ReubenHailu
      @ReubenHailu Месяц назад +11

      Did any one tell u? U have a good heart I blessed alot by u🥰

    • @Lidu_nata
      @Lidu_nata Месяц назад +6

      Suraye tebarekkk🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abigiafassil1434
      @abigiafassil1434 Месяц назад +6

      surachin antem tebarek lehulu melkam comment hule yanten ayalew and you are our blessing

    • @tibletstekle995
      @tibletstekle995 Месяц назад +2

      You have kind heart God bless you brother

    • @Samrawit.K
      @Samrawit.K Месяц назад +4

      You are blessed! What a humble ❤️

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Месяц назад +214

    ሁልጊዜም በሚያፅናኑን እና በሚፈውሱን ዝማሬዎች ወደኛ ስለምትመጣ🙏……. Your songs are My Therapy Stay blessed Samiye !

    • @bethlehemseboka
      @bethlehemseboka Месяц назад +3

      እውነት ነው የተባረካችሁ የኢየሱስ ወዳጆች

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL Месяц назад +138

    ድንቅ መዝሙር 🙏🏾
    You are blessed beloved bro Samisha 😇

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Месяц назад +55

    Samiye God bless you for this comforting song from the Holy Spirit. Thank you for your obedience to the divine call of God to be our blessing.

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Месяц назад +113

    ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    ትወደኛለህ
    ከሚጎዳኝ እየከለልከኝ
    ከሚበጀኝ ጋራ ታገናኘኝ
    ሁሌ ምትመራኝ በመልካም መንገድ
    የምትጠብቀኝ በቀንም በሌት
    ሀሳብህ በኔ ላይ መልካም ነው አባቴ
    አንተ ይሁን ያልከው ይሁን በህይወቴ
    ይሔ ነው መሻቴ
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያውቃል
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    መልካምነትህ መች ይቋረጣል ሃሌሉያ!
    መቼም ልጅ ነኝና እንደልጅነቴ አጠፋለሁ ስህተት እሰራለው
    ክፍት መንገድ ሁሉ ይመስለኛል የሚያደርሰኝ አባቴ ወዳልከው
    በትልቁ ፍቅርህ ብዙ እየታገስክ
    በቃልህ መንገዴን ደግሞ እያቀናህ
    የህይወትን ጎዳና ብዙ መጥቻለው
    የአንተን ልዩ ፍቅር አባቴ አይቻለው! አባቴ አይቻለው!
    በአንተ መወደዴ ሰላሜ ነው ለህይወቴ ደስታዬ ነው ለመኖሬ
    በአንተ መወደዴ ምክንያቱ ነው ለመዳኔ ምክንያቱ ነው ለመትረፌ
    በአንተ መወደዴ አስታረቀኝ ከአብ ጋራ አስቀመጠኝ በቀኝ ስፍራ
    በአንተ መወደዴ ምንስ አለ ያላረገው ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነው
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያውቃል
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    መልካምነትህ መች ይቋረጣል ሃሌሉያ!
    ከትልቁ ፍቅርህ ጥልቀት የተነሳ ሳለሁ ሙታን በበደል በኅጢአቴ
    በጨለማ አስሮኝ በግዞት ውስጥ ይዞኝ ጨካኙ ጠላቴ
    የቁጣ ልጅ ሳለሁ ወደሞት ስነዳ
    ለዘላለም ጥፋት ለዘላለም ዕዳ
    ክብርን ሁሉ ጥለህ ለኔ የወረድከው
    ሌላ ማንም አይደል አንተን ነው የማውቀው
    ......ዕዳዬን የከፈልከው!
    በአንተ መወደዴ ምክንያቱ ነው ለመዳኔ ምክንያቱ ነው ለመትረፌ
    በአንተ መወደዴ አስታረቀኝ ከአብ ጋራ አስቀመጠኝ በቀኝ ስፍራ
    በአንተ መወደዴ ዘላለሜን አቀናልኝ የአንተ ልጅ አደረገኝ
    በአንተ መወደዴ ምንስ አለ ያላረገው ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነው
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    ከሰማያት ከሰማይ አንተን ምድር አምጥቷል
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
    መስቀል ይናገር ብዙ ሆነሀል
    በፍቅርህ ነው የኔ ታሪክ የጀመረው
    በፍቅርህ ነው እድሜ ልኬን ምቀጥለው
    አበቃላት ተቆረጠ የተባልኩ
    በምህረትህ ዳግም ህይወትን ጀመርኩ
    ከእግዲህማ ሰላም ደስታ ቤቴ አለ
    ያ ጨለማ ኢየሱስ በአንተ ታሪክ ሆነ
    ከአንተ ጋራ ለዘላለም እኖራለሁ
    ኢየሱስ ፍቅርህ የእድሜ ዘመን ጎጆዬ ነው!
    ተባረኩበት!

    • @AmisaleKusa
      @AmisaleKusa Месяц назад +2

      Tebareku

    • @diborarufta
      @diborarufta Месяц назад +3

      God bless whoever wrote this ❤❤❤

    • @meltedamendi9361
      @meltedamendi9361 Месяц назад +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @F-z5s
      @F-z5s Месяц назад +1

      አምስግናለሁ ተባርክ/ኪ❤❤

    • @mnassietadele278
      @mnassietadele278 Месяц назад +1

      ስለ መልካምነትህ ጌታ ከፍ ያድርግህ

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Месяц назад +73

    I know I will be the 1st to comment 🎉
    ሰምቼው ልመለስ 🏃‍♀️‍➡️

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 Месяц назад +34

    ሳሚዬ ቃል የለኝም እንደተለመደው የማይነጠፍ ፍቅሩን ከመጠን ያለፈውን ጥልቀቱን ርህራዬን እንድናውቅ ስለ ምታደርገን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለምልምልን 🙏😇😍

    • @senaitgebeyhu5021
      @senaitgebeyhu5021 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር አንተን ቀብቶ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ፀጋ ይብዛልህ

  • @firerefiadisu1836
    @firerefiadisu1836 Месяц назад +34

    ጌታ ምስክሬ ገና ድምፅህን ስሰማ እንባ ነው ምቀድመኝ 😭😭😭እጽናናበታለሁ ኃይል አገኛለሁ እንደገና ኢየሱሰ እንዲለው ያረገኛል😭😭😭

  • @bethel3420
    @bethel3420 Месяц назад +45

    Lyrics
    ከሚጎዳኝ እየከለልከኝ
    ከሚበጀኝ ጋራ ምታገናኘኝ
    ሁሌ ምትመራኝ በመልካም መንገድ
    የምትጠብቀኝ በቀንም በሌት
    ሀሳብህ በኔ ላይ መልካም ነዉ አባቴ
    አንተ ይሁን ያልከዉ ይሁን በህይወቴ
    ይሄ ነው መሻቴ
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያዉቃል
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    መልካምነትህ መቼ ይቋረጣል
    መቼም ልጅ ነኝና እንደልጅነቴ አጠፋለዉ
    ስህተት እሰራለዉ
    ክፍቱ መንገድ ሁሉ ይመስለኛል የሚያደርሰኝ አባቴ ወዳልከዉ
    በትልቁ ፍቅርህ ብዙ እየታገስክ
    በቃልህ መንገዴን ደግሞ ያቀናህ
    የህይወትን ጎዳና ብዙ መጥቻለዉ
    ያንተን ልዩ ፍቅር አባቴ አይቻለዉ- አባቴ አይቻለዉ
    በአንተ መወደዴ - ሰላሜ ነዉ ለህይወቴ
    ደስታዬ ነዉ ለመኖሬ
    በአንተ መወደዴ- ምክንያቱ ነዉ ለመዳኔ
    ምክንያቱ ነዉ ለመትረፌ
    በአንተ መወደዴ- አሰታረቀኝ ከአብ ጋራ
    አሰቀመጠኝ በቀኝ ስፍራ
    በአንተ መወደዴ- ምንስ አለ ያላረገዉ
    ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነዉ
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያዉቃል
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    መልካምነትህ መቼ ይቋረጣል
    ከትልቁ ፍቅርህ ጥልቀት የተነሳ ሳለሁ ሙታን በበደል በሀጥያቴ
    በጨለማ አሰሮኝ በግዞት ዉስጥ ይዞኝ ጨካኙ ጠላቴ
    የቁጣ ልጅ ሳለሁ ወደሞት ስነዳ
    ለዘለዓለም ጥፋት ለዘለዓለም እዳ
    ክብርህን ሁሉ ጥለህ ለኔ የወረድከዉ
    ሌላ ማንም አይደል አንተን ነዉ የማዉቀዉ
    እዳዬን የከፈልከው
    በአንተ መወደዴ- ምክንያቱ ነዉ ለመዳኔ
    ምክንያቱ ነዉ ለመትረፌ
    በአንተ መወደዴ- አሰታረቀኝ ከአብ ጋራ
    አሰቀመጠኝ በቀኝ ስፍራ
    በአንተ መወደዴ - ዘላለሜን አቀናልኝ
    የአንተ ልጅ አደረገኝ
    በአንተ መወደዴ- ምንስ አለ ያላረገዉ
    ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነዉ
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    ከሰማይ አንተን ምድር አምጥቶሃል
    ትወደኛለህ (2)
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    መስቀል ይናገር ብዙ ሆነሃል
    በፍቅርህ ነዉ የኔ ታሪክ የጀመረዉ
    በፍቅርህ ነዉ እድሜ ልኬን ምቀጥለዉ
    አበቃለት ተቆረጠ የተባልኩ
    በምህረትህ ዳግም ህይወትን ጀመርኩ
    ከእንግዲማ ሰላም ደስታ ቤቴ አለ
    ያ ጨለማ እየሱስ ባንተ ታሪክ ሆነ
    ካንተ ጋራ ለዘላለም እኖራለዉ
    እየሱስ ፍቅርህ የእድሜ ዘመን ጎጆዬ ነዉ

  • @heavenknowsmyname7011
    @heavenknowsmyname7011 Месяц назад +29

    Omg እንደዚህ የተረጋጋ እና ከጌታ ጋር የሚያቀራርብ መዝሙር ያብዛልን🙏💕

  • @AbelAbel-ix7jx
    @AbelAbel-ix7jx Месяц назад +9

    ለኔ እንዲ አይነት መዝሙሮች በችግር ውስጥም ሆኜ ያፅናኑኛል እንዲሁም መንፈሴን ያበረቱኛል ሳሚዬ ተባረክ

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 Месяц назад +17

    ከአንተ ጋራ ለዘላለም እኖራለሁ
    ኢየሱስ ፍቅርህ የእድሜ ዘመን ጎጆዬ ነው😭😭

  • @hiwotfissha
    @hiwotfissha Месяц назад +31

    ከሚጎዳኝ እየከለልከኝ
    ከሚበጀኝ ጋራ ምታገናኘኝ
    ሁሌ ምትመራኝ በመልካም መንገድ
    የምጠብቀኝ በቀንም በሌተ
    ሃሳብህ በኔ ላይ መልካም ነው አባቴ
    አንተ ይሁን ያልከው ይሁን በሂወቴ
    ይሄ ነው መሻቴ
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያውቃል
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ
    ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሃል
    መልካምነትህ መች ይቋረጣል
    መቼም ልጅነኝና እንደልጅነቴ አጠፋለሁ ስተት እሰራለው
    ክፍቱ መንገድ ሁሉ ይመስለኛል
    የሚያደርሰኝ አባቴ ወዳልከው
    በትልቁ ፍቅርህ ብዙ እየታገስህ
    በቃልህ መንገዴን ደሞ እያቀናህ
    የህይወትን ጎዳና ብዙ መጥቻለሁ
    ያንተን ልዩ ፍቅር አባቴ አይቻለሁ
    ባንተ መወደዴ ሰላሜ ነው ለሂወቴ ደስታዬ ነው ለመኖሬ
    ባንተ መወደዴ ምክኒያቱ ነው ለመዳኔ ምክኒያቱ ነው ለመትረፌ
    ባንተ መወደዴ አስትረቀኝ ከአብ ጋራ
    አስቀመጠኝ ከቀኝ ስፍራ
    ባንተ መወደዴ ምን አለ ያላረገው
    ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነው

  • @Dibora40
    @Dibora40 Месяц назад +15

    ሳሚየ አንተ ለምድራችን በረከት ነህ። ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዳ መዝሙር ያስታዉቃል ነፍስን ያረሰርሳል። የባረከህ ይባረክ

  • @amanuelzewgeofficial208
    @amanuelzewgeofficial208 Месяц назад +16

    በአንተ መወደዴ 😢😢 የአባት እና የልጅን ፍቅር የሚገልፅ ውድ ቃል። be blessed sir

  • @BirtukanLetore
    @BirtukanLetore Месяц назад +5

    አሜን 👏🏻👏🏻 ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል መስቀል ይነገር ብዙ ሆነሀል
    ኡኡኡኡኡ ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ በእየሱስ ስም ፀጋውን ይብዛልክ ታባራክ ❤

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z Месяц назад +4

    ኡኡኡ ኡ 😭😭😭ምን አይነት መንፈስ ነው 😭😭ሳሚ😍እውድሃለው ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤️ፅጋ ይብዛልህ ኢየሱስ የኔ ፍቅር እወድሃለሁ የፅጋው ባለቤት 😔

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 Месяц назад +5

    Samisha እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በድጋሚ ልንባረክብህ ይሄን ድንቅ የሆነ ዝማሬ ስለሰጠህን አንተንም ባንተ ተጠቅሞ የሰጠን የዝማሬው ባለቤቱንም እግዚአብሔር ስም ይባረክ ባንተ ስላለው ፀጋ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እወድሃለው Samisha 🫶🏻

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 Месяц назад +5

    እንዴት እኮ እንደምወድህ ሁሌም በመዝሙሮችህ እንደምባረክ ደግሞ ሰሞኑን አረ ሳሚ የት ጠፋ እያልኩ ሳስብህ ነበር ይሄው ልታረሰርሰን ነው

  • @BruktiZebdwos
    @BruktiZebdwos Месяц назад +2

    እናት እንኩዋ የወለደችውን ልጅ ትረሳ ይሆናል እኔ ግን መቼም አረሳሽም ብሎ ያፅናናኝ አባቴ እንኩዋ የጠላኝ ያህል በተሰማኝ ሰአት ይህን መዝሙር ስሰማ የምር ድጋሚ ሀይሌ ታደሰ ለካ ዛሬም ይወደኛል በቃ ቃላት አጥሮኛል እንባዬን ማቆም አልቻልኩም። አንተ ብሩክ ሰው በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @BirukMeseret
    @BirukMeseret Месяц назад +9

    It's full of spirit Samiye አሰራሩም ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ነው። ደግሞ በቅንነት እልሃለው Album እንጠብቃለን ጌታ እንደገና ይባርክናል።

  • @mihrettadese2101
    @mihrettadese2101 Месяц назад +6

    ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ በሲንግል it is not fair ብዙዎች በዝማሬህ ተባርከናል እና በሙሉ አልበም ቶሎ ና ጌታ ይርዳህ but this ❤❤❤❤❤

  • @prophetermiyastunta3803
    @prophetermiyastunta3803 Месяц назад +2

    አሜን አሜን ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ሕይወትን ይባረክ በርታ ሳሚዬ ዘመን ተሻጋር መዝሙሮቹን ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከዉስጥ እያፈለቀ ስላለሁ ነገር አምላካችን እግዝያአብሔር በዙፋኑ ለዘላለም ይክበር ገና ገና ያልታዩ አዳድስ ክብሮች ይገለጣሉ ባንቴ ዉስጥ ከ2009 ጀምሮ ባሉ ባንቴ መዝሙሮች በብዙ ተፅናንችያለሁ በቃ አድስ ሀይል ይገለጥብኛል መዝሙሮችን ስሰማ ይህ ትልቅ በረከት ነዉና

  • @FasikaMihiretu
    @FasikaMihiretu Месяц назад +2

    ይህ ነበር ውስጤ ያለው ስሰማው አልቻልኩም ወንድም ፀጋው ይብዛልህ ወስዶ ወስዶ ኢየሱስ እግር ስር ሚያቆየው ብርታት የሆነው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ዝማሬዎችህ ከማር ይልቅ ጣፍጭ በሆንው በእግዚአብሔር ቃል የተዋቡ ይሁኑ

  • @BezeBeza
    @BezeBeza Месяц назад +5

    ትወደኛልህ አንተ ሁሌም ለእኔ መልካም ነህ ኽረ ኡኡኡ አባ በምንም ወስጥ ብሆንም ትወደኛለህ ሳሚዬ ብሩክ ነህ ምን አይነት የሚባርክ ዝማሪ ነው

  • @metasebiyaisrael
    @metasebiyaisrael Месяц назад +5

    Samiye tebarekn 🥰🥰
    ከአብ ጋር ያስታረቀን መውደዱን በመስቀል ሞት ያሳየን የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት።

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Месяц назад +6

    ትወደኛለህ ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል😘😘
    ከሰማያት ከሰማይ አንተን ምድር አምጥቷል

  • @alemmekasha8965
    @alemmekasha8965 Месяц назад +5

    ባንተ መወደዴ
    ምንስ አለ ያላረገው
    ፍቅርህ ለኔ አለሜ ነው ❤❤❤

  • @tehutTadesse
    @tehutTadesse Месяц назад +5

    እኔ እኮ ገና መዘመር ስትጀምር እንባዬ ሚመጣዉ ነገር ነዉ ሚገርመኝ😢ሳሚዬ ተባረክልን

  • @lakewabuye4303
    @lakewabuye4303 День назад

    ስለአንቺ ጌታን እባርከዋለው ዘመንሽ በጌታ ሃሳብ ይለቅ እንኳንም የጌታ ሆነሽልኝ እህቴ አለባበስሽ ለታናናሾችሽ ምሳሌነት አለው ነገር ግን እባክሽ በጌታ ፍቅር ልለምንሽ አርቴፊሻል የሆነ ፀጉር ና ጥፍር እባክሽ እባክሽ እባክሽ ፍቃድሽ ቢሆን ባታደርጊ በጌታ ልለምንሽ በተረፈ የአብዛኞቻችን ችግር በፀጋው መብዛት የተነሳ በበህሪ የአለማደግ ችግር እና ከቃሉና ከፀሎት ጋር ያለን ቆይታና ትኩረት መቀንስ የተሻለው ታይቶልን ከጅማሮ የመርካት
    መንፈሳዊ ውድቀት እንዳያገኝሽ በትላንት ልምምድ ውስጥ አትክረሚ/ አንክረም በተረፈ የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ በተናነቀው ሊከብር የወደደ የጌታ እየሱስ ከርስቶስ አባትና አምላክ እግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስም አብሮነት ዘዳግም ተመልሶ እስኪመጣ ወይ ደግሞ እኛ እስከምንሄድ ከሁላችንም ጋር ይሁን :: ተባርከሻል

  • @abushibirhanu3441
    @abushibirhanu3441 21 день назад +1

    ጌታ ምስክሬ በእንበ ነው ምሰማክ ሁሌ 😢😢😢😢😢😢

  • @PaulGere-c3c
    @PaulGere-c3c Месяц назад +1

    ኢየሱስ የሁል ጊዜ ወዳጄ🙏በድካሜ በብርታቴ ፊትህ ጠቅሮብኝ አላውቅም😔

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r Месяц назад +9

    በምን አይነት ስሜት ሆኜ እንደሰማሁት 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ትወደኛለህን ❤❤😢

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen Месяц назад +5

    The moment I pressed play, I was utterly enchanted. The song's melody, vocals, and production are a masterpiece. Thank you, Samicho, for blessing us with your divine gift. May you forever be showered with blessings, dear brother

  • @IgkeepKim
    @IgkeepKim Месяц назад +3

    ጌታ አምላክ አብዝቶ ይበርክ ዬምር በጠም ጨነቀተ ወሰጠ ነወ የለሀተ ገነ አመለከ አለኘ መነመ ሀነተ ለየ በሀነ የመወደኘ አዎን ትዎደኘለህ

  • @HanaDemisu-f6c
    @HanaDemisu-f6c Месяц назад +7

    የሱስ ፍቅርህ የእድሜ ዘመን ጎጆዬ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MikiyasMesfin-u8b
    @MikiyasMesfin-u8b Месяц назад +14

    I’ve seen parents love even tasted them I’ve seen a friendships love tasted it as well I’ve seen a lovers love Felt it in my bones all of them are defined by love 😊 with same EYES with same feelings I’ve seen them all fall Lose their taste The only LOVE that I can’t define because this LOVE is the exact definition of LOVE . 😊 IS JESUS’S LOVE which never fails never changes a LOVE which gets stronger and sweeter as it grows THE LOVE OF OUR FATHER JESUS CHRIST thank you sami may the creator of love and the definition of love JESUS CHRIST bless you with more grace and LOVE

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Месяц назад +11

    Be lidete ken yemigerm bereket hallelujah❤❤✞✞✞😍
    Samiye bebizu tebarekln ✞🙌

  • @yohanatewelde8575
    @yohanatewelde8575 Месяц назад +1

    ብሩክ ወንድሜ የጌታ ጸጋ ካንተጋር ነው በጣም መጽናናት ያለበት መዝሙር ነው ከሰማይ የመጣ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenMislewerk-f4r
    @EdenMislewerk-f4r Месяц назад +8

    ሳሚሻ ስትዘምር የሚገርም መንፈስ አለ። ተባረክልን❤❤❤

    • @TsionTesfaye-vq8lu
      @TsionTesfaye-vq8lu Месяц назад +1

      Betam Sami song is very special 😊

    • @AbG-m1l
      @AbG-m1l 29 дней назад +1

      That is my question also 🎉❤

  • @HirutHiru22
    @HirutHiru22 Месяц назад +1

    ሳሚዬ በረከታችን በተለይ ለእኔ ወንጌል መስማት ማልወድ ስለኢየሱስ መስማት ማልፈልገዋን ልጅ ጌታ (ይቅርታህ ነው) በሚለው መዝሙር ልቤን አቀለጠው ተባረክልኝ ብዙ ግዜ ነግሬህ አውቃለው እወድሃለው

  • @f.t9067
    @f.t9067 Месяц назад +4

    For me, it's a really timely song, which reminds me that God still loves me while I am struggling in my marriage and everything for six years in canada.

  • @SisDesta-u8e
    @SisDesta-u8e 23 дня назад +1

    የውስጤን ሀሳብ በዜማ ሰማሁት🥰 ሳሚዬ ተባረክልኝ😍

  • @ElsaLemma
    @ElsaLemma 5 дней назад

    Geta eyesus abzto yebarkh wedme ❤❤❤❤❤

  • @AshenefeDamisse
    @AshenefeDamisse Месяц назад +3

    Ahun abate arifo hazen lay neg enam miyasinana mezimur semawna tesinanaw tebarekilg Sami ybzalh❤❤❤

  • @Sariyoo
    @Sariyoo Месяц назад +1

    ኡፍፍፍ ሳሚዬ ተባርክ ሁል ግዜ የምትዘምረው መዝሙር ሁሉ ነብስ ሁሉ ነው የሚያረሰርሱት ብሩክ ነህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክልኝ 🙏

  • @GdhscNdjdv
    @GdhscNdjdv Месяц назад +6

    ኡዑፍፍ አሜንንን ተባረክ ፀጋዉን ይብዛልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @MestiAye
    @MestiAye Месяц назад +4

    Uffff yetbarek eko ne samiye hulam endamilaw mezmurochk wed kirstose yasrotugle 😢zemnk yelmelmelge ❤❤❤

  • @HonelignDesta
    @HonelignDesta Месяц назад +7

    ሳሚ በረከታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን 🙏🥰

  • @wongel_ab
    @wongel_ab Месяц назад +1

    ወደ መንፈስ ውስጥ የሚክት ዝማሬ ነው ፀጥና ዝግ ያለ ሳሚሻዬ ለምልምልን ክፉ አይንካህ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Месяц назад +1

    Amnmen ❤❤❤❤❤❤ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ አበቴ እልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያ ኢየሱስ በአንተ መወደድ ለኔ ህይወቴ ነው እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ዘመንህ ይላምልም ሳም❤❤❤

  • @EdenMesfin-w4z
    @EdenMesfin-w4z Месяц назад +2

    samiye ጌታ ኢየሱስን ደግሞ ደግሞ ይባርክ በሁሉም መዝሙሮችህ ተባርኬለው ሁሌም በእንባ ነው ምሰማው እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይባርክህ ይጠብቅህም!!!!🙏🙏🙏

  • @tigistgoa940
    @tigistgoa940 Месяц назад +1

    ክብር ለእርሱ እንዲሁ በነፃ ለወደደን።
    ሳሚ ዘመንህ ይባረክ

  • @ExcitedCroissant-sf7lt
    @ExcitedCroissant-sf7lt Месяц назад +1

    ክብር ክብር ምስጋና ለ ውድድን እየሱስ ይሁን 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🪗🎸🎸🎸🎤 ዘማሪ ሳሚ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዝል

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Месяц назад +1

    ዝማሬህ የሆነ ነገሬን ነክቶኛል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል 😭 ተባረክልኝ

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz Месяц назад +2

    Samiye tsgan ahunim yichemiribh wow geta hoy kiber😢❤❤❤❤🙏🙏

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e Месяц назад +1

    ደሞ እኮ የእውነት ነው ያሚወዳኝ 😢 ትወደኛለህ አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ የኔ ኢየሱስ 🙏 Tebarek sami beruk neh

  • @BekaluHagos-m2i
    @BekaluHagos-m2i Месяц назад +2

    ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ የእኔ ጉደይ መች ያስችልሀል አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያውቃል።🥰🥰😘

  • @natoleworkissa1566
    @natoleworkissa1566 Месяц назад +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በሰማያዊና በምድራዊም በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @zekariassamuel8654
    @zekariassamuel8654 Месяц назад

    "ዝማሬውንና ምስጋናውንም በጀመሩ ጊዜ ይሁዳን ሊወጉ በመጡት በአሞንና በሞዓብ ልጆች በሴይርም ተራራ ሰዎች ላይ እግዚአብሔር ድብቅ ጦርን አመጣባቸው፤ እነርሱም ተመቱ።"
    - 2 ዜና 20፥22
    Ewunet ተባረክ ሳምሻ ውስጥህ ያለው ፀጋ አይቋረጥ❤

  • @hirutebezu2579
    @hirutebezu2579 Месяц назад +1

    መወደድ በእሱ በአብ ፊት መወደድ ምንም መተኪያ የሌለው ❤❤❤

  • @eyobejeta4983
    @eyobejeta4983 Месяц назад +1

    በጣም በክርስቶስ የተደረገልንን መልካም ስራ ገላጭ ዝማሬ።ተባርከሀል ሳሚሻ!!

  • @hermondessie7121
    @hermondessie7121 Месяц назад +2

    🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼

  • @christtube9516
    @christtube9516 Месяц назад

    ሳሚሻ ጊቢ ስማር ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ መዝሙሮችህን ማዳመጥ የጀመርኩት ....ዛሬም ከብዙ ዓመታት በኋላም እንደ አዲስ አዳምጣለሁ ተባረክ ወንድሜ !

  • @RoberaGetachew-w4e
    @RoberaGetachew-w4e Месяц назад +1

    No words, Gena sejemrew nw Ke Ab ga miagenagnegn ,Bless you Sam 🙏🙏👏🙌

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Месяц назад +1

    አሜን::🙌🙏👏
    *ነፍስን የምያረሰርስ መዝሙር ነው::🎵🎼🎤💕
    #ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::
    #ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
    #ዘማሪ ሰሚ•♡
    ዘመናችሁ ሁሉ #የተባረካ እና #የልምላሜ ይሁን::
    ☆ክብር #ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏
    🎹🎸🎻🎺🎷🎵🎤💕👍

  • @mekidesmengesha-j3t
    @mekidesmengesha-j3t Месяц назад

    tiwodegnale ante lene melikam ne geta hoy wodihalewu❤❤❤❤❤❤🙏🙏 samsha geta yageliglot zemenhn yibarklin🙏🙏🙏

  • @ZuriashworkZuche
    @ZuriashworkZuche Месяц назад

    ሳሚዩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሁሌም ልቤን የሚፈዉስ መዝሙር ነዉ ምትዘምረዉ ጌታ በአንተ አፅናንቶኛል ፀጋዉ ይብዛልህ በቡዙ እጠብቃለሁ👍❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Месяц назад +1

    ኢየሱስ ፍቅርህ የዕድሜዬ ልክ ጎጆዬ ነዉ😭😭😭😭😭😭

  • @BamlakAyano
    @BamlakAyano Месяц назад

    ኢየሱስን ኢየሱስን ስትሸተኝ
    ሁሌም ስላንተ እግዚአብሄርን አመሰግናለው

  • @eshetuyacob7268
    @eshetuyacob7268 Месяц назад +1

    ሳሚዬ ተባረክ በጣም ተፅናንችያለሁ..

  • @KIDUSI-TAYIMI
    @KIDUSI-TAYIMI Месяц назад

    😍😍😍😍
    ሰላም ቅዱሳን የኛንም አካዉንት ገብታችሁ በማየት የጌታ አገልግሎት እንድትደግፍ በአክብሮት እንጠይቃለን

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Месяц назад

    ወንድሜ በብዙ ተባረክ ወደፀሎት የሚያስገባ ግሩም ዝማሬ ኦኦኦኦኦ ኢየሱስዬ ትወደኛለህ ለእኔ መልካም ነህ... ለኔ ለኔ .....መች ፊትህ ጠቁሮ ያውቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanet6086
    @netsanet6086 Месяц назад +2

    ትወደኛለህ ልኔ መልካም ነህ!!!!!!
    የተባረክህ ነህ !

  • @sifenshiferaw-i4d
    @sifenshiferaw-i4d Месяц назад

    Samy our blessing, ህልውናው ለዘላለም አይወሰድብህ በኢየሱስ ስም።

  • @Mrbiniyammoges
    @Mrbiniyammoges Месяц назад +1

    Sami blesses ❤❤❤ ተባረክ ባንት ጌታ ከዚበላይ ይጠቀም ❤❤❤

  • @asna58
    @asna58 17 дней назад +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @JohnbrandJohnbrand
    @JohnbrandJohnbrand Месяц назад +1

    Samiye yetbarek neh be Abatena lij🙏 mehal yalew fkir bante lay yalew tsega yigeltal🎶🎵🎻🎹🥁🎸🎼🙏🙏 amen amen

  • @biniyammelise6764
    @biniyammelise6764 Месяц назад +1

    ሁሌ መልክት ❤❤ የእውነት ተባረክ
    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ሳሚዬ ።

  • @GetachewHailu-l3q
    @GetachewHailu-l3q Месяц назад

    😭😭😭😭😭 እኔ እኮ ሁሌ የሚገርመኝ መወደዴ ነው እኔን ይሄ ጌታ እንደ ሰው ቆጥሮ ትረባለች ብሎ ደህና ሰው ይወጣታል ብሎ መውደዱ

  • @medsaco-ethiopia5893
    @medsaco-ethiopia5893 Месяц назад +1

    What what what what a song? Ohhhhhhh. I acknowledge that every good and perfect gift comes from him , and I am grateful for this talent that allows you to worship and praise him. Big bless Sami. 0:15

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M Месяц назад

    Wow ልጠግበው ያልቻልሁት ዝማሬ። ሳሚዬ ሳታቋርጥ ዝም ብለህ ዘምር በቃ 👋

  • @amanuelzewgeofficial208
    @amanuelzewgeofficial208 Месяц назад +3

    እውድሀለሁ በሚለው ዝማሬ ተባርከን ነበር 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
    አሁን ደግሞ ዋስትና በሚሰጥ ቃል ተባረክን @@@ ባንተ መወደዴ @@@ ከዚያ ትወደኛለህ ምን ዋስት ይሰጣል ከዚህ በላይ ለእኔ መልካም ነህ ከማለት ውጪ 😥😥

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Месяц назад +1

    ሳሚዬዬዬዬዬዬ አንተ በእውነት የተለየህ ሰው ነህ ተነክተህ ሰውን ምታነካካ ❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @11six92
    @11six92 Месяц назад +2

    ተባረክልኝ ስለኔ ነው መልክቱ🙏😢😢

  • @saramarkos5932
    @saramarkos5932 Месяц назад

    ትወደኛለህ ለእኔ መልካም ነህ
    የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል ከሰማይ ምድር አምጥቶሀል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @efoytatadesse2348
    @efoytatadesse2348 Месяц назад

    የተወደድክ ፀጋ የበዛልህ ሳሚሻዬ ሁሌም በዝማሬዎችህ እንደተባረኩ ነው አሁንም ይጨመርልህ

  • @sunkarkel5267
    @sunkarkel5267 Месяц назад

    ሳሚዬ ትለያለህ የ እውነት ዝማሬዎችህ ህይወት አላቸው ያብዛልህ ❤️

  • @MatiMatimn
    @MatiMatimn 29 дней назад

    መዝሙሮችን በጣም ነው የምወደው ጌታ ይባርክ

  • @birktwetemekonene-hr5po
    @birktwetemekonene-hr5po Месяц назад

    ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ የኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል አባ 😢❤❤❤ሳሚ ዬ ተባረክ በብዙ

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES Месяц назад +1

    Another magnificent song about TRUE LOVE, You're Blessed Samiye

  • @saronguta2149
    @saronguta2149 Месяц назад +1

    መዝሙርህ ለጌታ የፍቅር ቃል ሆኖልናልና ተባረክ ❤❤❤

  • @Songplayer.
    @Songplayer. Месяц назад +3

    መዝሙሩም ኮመንቶቹም ኡፍ ደስ ሲሉ

  • @AbG-m1l
    @AbG-m1l Месяц назад +1

    My favorite singer samisha may God bless you

  • @SolBama
    @SolBama Месяц назад +1

    sami ጌታን ፈርተህ ወደ መዝሙር ተመለስ,ስደክመኝና መንፈስ ቅዱስን ስሻ መዝሙሮችህን ነው ምሰማው በጌታ ቀጥል

  • @MuluneshBageta-w9y
    @MuluneshBageta-w9y Месяц назад +1

    Amazing wowo Elililililli halelouy amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen taberki taga yebezale wonderful wondem samuy taberki ❤

  • @Bettybetty-qm1ur
    @Bettybetty-qm1ur Месяц назад +1

    ትወደኛለህ ለኔ መልካም ነህ
    ሳሚዬ ብርክ በልልን

  • @tseganeshabeham2554
    @tseganeshabeham2554 Месяц назад +3

    Sami zare betam debrogn keftogn neber kesra smeles bchayen mehone bezi ken tsegure eyashashe alehu ymilegnin felge neber ....gin bet endegebaw endagatami mezmurhn agegnehuna yhew eskahun eyalekesku new geta gin endet new yemiwedegn? ........yegetan fkr beadiss meredat endredaw sladerekegn geta ybarkeh voice melak bchl ena blklh des ylegn neber bcha geta ychemrlh betam new yetbarkubet bemezmurh yetsegaw balebet ybarek ......amen🙏

  • @ethiopiahasme6965
    @ethiopiahasme6965 Месяц назад

    በፍቅርህ ነው የኔ ታሪክ የጀመረው
    በፍቅርህ ነው እድሜ ልኬን ምቀጥለው
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በዘላለም ፍቅር የወደድከኝ ወዳጄ ኢየሱሰ😢😢ካንተ ጋር ለዘላለም እኖራለሁ ኢየሱስ ፍቅርህ የእድሜ ዘመን ጎጆዬ ነው😮
    Wow What an amazing and divine song that makes us seek him more😢May God bless you more Samiye you’re our precious’s gift,Love and Respect!

  • @AbuleAschalew
    @AbuleAschalew Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ሁለም የእግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን May God bless you and may God's spirit be with you