በአይነ ስውሩላይ ማገጠችበት || የአይነ ስውሩን ማየት አይችልም ብላ ሐብት ንብርቱን በራሷ ካረገላት በኋላ ከዳችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2023
  • በአይነ ስውሩላይ ማገጠችበት || የአይነ ስውሩን ማየት አይችልም ብላ ሐብት ንብርቱን በራሷ ካረገላት በኋላ ከዳችው #ethiopia #habmedia #ethiopian

Комментарии • 666

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 месяцев назад +122

    ከሁሉም ጋዜጦኞች ለቺ ልጅ በጣም ነው የሚወዳት በጣም ጅግና ነች💪💪💪

    • @genitube1438
      @genitube1438 8 месяцев назад +1

      መቼም ትግርኛ ሥለምችል ትግሬ ናት ብለህ ነው አደል

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 8 месяцев назад +3

      ​@@genitube1438ድሮስ ትግሬ ጅግና መሆናችን አታቂም ምድር አህያ ሁሉ

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 8 месяцев назад

      😂😂😂😂 መቼም ፂላ ስለሆነች ነው ምኗነው ጀግና አነጋገርም አትችልም

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 8 месяцев назад +2

      ​@@tigraytigray5893አህያማ አንቺ ነው ሰው አህያ አይሆንም ምናልባትም አንቺ የተፈጠርሽው ከአህያ ነው መሰለኝ

    • @user-py9jk2oc8z
      @user-py9jk2oc8z 8 месяцев назад

      ​@@tigraytigray5893ክፍታፍ ዘለሽ ከዘረኝነት እና ከስድብ ውርደታም

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 8 месяцев назад +16

    _ልጁ ግን የኔ ጌታ ስያሳዝን __#የበርጠሌመዎስን__ አይን ያበራ አምላክ ያንተም ያብራው ወንድሜ_

  • @user-wu4kw3sx2u
    @user-wu4kw3sx2u 8 месяцев назад +46

    ከወድ ጋዜጠኛወች የሴቶቹ ጀግና ናቸዉ

  • @sadwsdhasdd4791
    @sadwsdhasdd4791 8 месяцев назад +94

    ልጁ ሲያሳዝን ሚሲኪን ሰዉ ፈጣሪዉን መፍራት ትታል 😢☝️

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 8 месяцев назад +14

    ለተበደሉት፣ወንድሞች፣የሚቆሙ፣እህቶች፣ያብዛልን፡፡ጀግና፡ሴት፡ነሽ፡፡በርቺ፡፡

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 8 месяцев назад +14

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ ወድሜ አይዞህ❤❤❤ጋዜጠኛዋ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 8 месяцев назад +36

    ያረቢ ምን አይነት ዘመን ደረሥን😢😢😢😢😢የኔ አባት አይዞህ

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 8 месяцев назад +12

    እቺ ልጅ ለእውነት የቆመች ልጅ ናት ጎበዝ መዓረይ

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe 8 месяцев назад +16

    ይሄ ብሮግራም በጣም ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ እንደዚህ ላለልጅ ይጠ ቅማ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 месяцев назад +52

    እህቴ ሁልግዜ ይደበድቡሻል
    ከቻልሽ አብሮሽ የሚጠብቅሽ ይኑርሽ

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w 8 месяцев назад +53

    ጌታን ጋዜጠኛዋ በጣም ትለያለች መጥፎዎችን የምትጋፈጥበት አቅሟን ስወድላት😢❤

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 7 месяцев назад

      ግን ስትመታ ዝም ማለት የለባትም ።

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 8 месяцев назад +18

    አላህ ብርሀንህ ይክፈትልህ ያረብ😢😢😢😢

  • @fasikakassaw7814
    @fasikakassaw7814 8 месяцев назад +38

    አምላኬ ሆይ እባክህ ከእንደዚህ አይነት ሃጥያት ሰውረኝ🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 месяцев назад +10

    ውይ በጌታ ወይ ነግ በኔን የማታቅ ሠገጤ ጌታ ፍርዱን ይሥጣት ያማል ወይ ወንድሜ😭😭😭💔💔💔

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r 8 месяцев назад +28

    ለህግ ትቅረብ ፍትህ ለልጁ😢😢😢

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b 8 месяцев назад +6

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ የኔ ሚስኪን አላህ በላውን ያውድብሽ አስቀያሚ😢😢አንች ቅመም ልጅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e 8 месяцев назад +5

    ምንም የማይሳነው አምላክ ፍቃዱ ሆነ ብርሃንህን ቢመልሰው ደሞ ሲምር በማሪያም ፈጣሪ ይጠብቅህ ይች አለም የክፎዎች መፈንጫ ናት 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 8 месяцев назад +9

    አምላኬ ሆይ እባክህ መልካሙን ዘመን አምጣልን እፍፍፍ ለዚህ ለሀላፊና ለጠፊ ከንቱ አለም እንዲህ መሆን ያሳዝናል😢

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 8 месяцев назад +5

    እንደ ደና ሰው ስታዉ ትቆዩና ጉዳችሁ ስልክ ሲባል ይወጣል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 7 месяцев назад +4

    የምንወድሽ ጀግናዋ እህታችን❤❤❤
    የልጅቱ ብልግና ያስጠላል ነጌ እሱስ ምን እንደምገጥማት በምን እርግጠኛ ሆና ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nardosamenu
    @nardosamenu 8 месяцев назад +19

    በእናትሽ እርጅው እህቴ ወደ ህግ ትቅረብ ንብረቱ ይመለስለት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር አምላክ አይነ ልቦናህን ያብራልህ የኔ ወድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 8 месяцев назад +91

    ፍትህ ለዚ ልጅ ፍትህ ለዚ ልጅ 💔💔💔😢😢😢😢

    • @perffeto
      @perffeto 6 месяцев назад

      yes justice

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n 8 месяцев назад +5

    ማርያምን ሲያሳዝን የኔ አባት ኡፍፍፍፍ የስራሺን ይስጥሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sd5hi8sw2d
    @user-sd5hi8sw2d 8 месяцев назад +9

    የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ያግዝህ ያረብ😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 8 месяцев назад +3

    ተባረኪ ፈጣሪ አጋለጣት እሳን አይዞህ ወንድሜ ገላገለህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 8 месяцев назад +7

    በናትሽ እደው እደሌላጊዜ ዝም እዳትይ አይኑ አያይም ብላተጫውታበት እዳቀር ለህግ አቅሪባት😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ የተማመነችበትን አይኖን ያጥፋው መጥፎ አያሳዝናትም በዛላይ ብቸኛ😢😢😢😢

    • @user-cc9kz6ez6g
      @user-cc9kz6ez6g 7 месяцев назад

      ግን እወነትነው የምቀርብበት 😢😢😢😢

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 месяцев назад +45

    ወደ ህግ ውሰዳት በናትሽ ወደህግ ትቅረብምትሉት በላይክ ኣሳዩኝ😢😊

    • @genitube1438
      @genitube1438 8 месяцев назад +2

      ህግ የለም በትሄድም ያበረታታል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 7 месяцев назад +1

      ይህልጀሊላቢትአላይሁትምደ

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w 8 месяцев назад +3

    ሁል ግዜ መጥፎ ሰዉ ነዉ የሚገጠምሽ ዉዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጂ ግን አሳዘነኝ ማርያምን

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 8 месяцев назад +5

    አምላኬ የሱን ሰጣት የተረገመች እሱ፩ ነገ ምን እደምትሆን ምን አዉቃነዉ ይህን ያሀል ጪካኔ የአፉን ፍሪ ይበላን አይደል እሚባለዉ ያአፍሸን ይሰጥሸ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GEBRETENSAETsehaye
    @GEBRETENSAETsehaye 7 месяцев назад

    አንች ልጅ ጀግና ነሽ በርች ሌባዎችንና አጭበርባሪዎችን አጋልጭ እራስሽን ጠብቂ። ልጁ ግን ፍትህ ያስፈልገዋል ፍትህ ፍትህ አደራ ተከታትለሽ መጨረሻውን አሳይን።

  • @habibabintmohammed8274
    @habibabintmohammed8274 8 месяцев назад +6

    አላህ አይንህን ይመልስልህ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 8 месяцев назад +24

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 8 месяцев назад +6

    አንቺ ልጅ ሰሜናዊቷ ድፍረትሽ ይገርመኛል በርቺ የእውነት ሰው ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ እኔእማ ስወድሽ ጠያቂዋን ማለቴ ነው

  • @sirguttube
    @sirguttube 8 месяцев назад +9

    አቤቱ ማስተዋልን ያደረልሽ 😢😢😢😢

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ 😢😢😢😢😢😢ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h 8 месяцев назад +6

    ምን አይነት ክፉ ሰው ናት በጌታ ስም 😢😢😢

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 8 месяцев назад

    እኔ ወንድማለም አይዞህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎንህ ነው ይች አርመኔ ሴት ነች አቤት ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቼ ልኝ ማር ❤️🙏

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሸ

  • @tgmoges4029
    @tgmoges4029 8 месяцев назад +1

    በህግ ትያዝ
    ብቻውን / ብቻውን ልታስቀረው ነው
    አንች ግን በጣም ጀግና ነሽ❤

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አንተ ፍረድ በጣም ያማል አይዞህ ወንድም ጋዜጠኛዋ ጀግና ነች ምእን ለይ እንደደረስ አሳውቁን መለቴ ቀጣይ😢😢

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w 8 месяцев назад +10

    የምር ትለያለች ጋዜጠኛይቱ❤❤

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 8 месяцев назад +21

    ሽኮሪና ተጠንቀቂ ከይቀትሉኪ በጃኪ 🇪🇷🇪🇷👏🏽👏🏽💪🏾🙏🏼

    • @perffeto
      @perffeto 6 месяцев назад

      One day Merhawit will start to check the loyalty of people from her hospital bed.

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 8 месяцев назад +4

    ጎበዝ ነሽ ዳዜጠኛዋ የኔማር😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 8 месяцев назад +14

    ልጁን እርዱት እባካችው እንዳታስዘርፈው

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 месяцев назад +3

    አቦይመችሽ ይችን ጋዜጠኛስወዳት❤❤❤❤❤

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ጀግና ነሺ ማማዬ ሸለማት የገባሻል እቺ ባልጌ😢😢😢😢በጣም ከፍ ነች ሰው አደለችም😢😢

  • @user-bb1sn3wf8w
    @user-bb1sn3wf8w 8 месяцев назад +2

    አባቴ ስያስዝን አዛኝትዋ ትፈውስው የእውነት😢 አይ እኛ ሰዎች ምን አለ ስው ባንጎዳ በእጅ እየፈለገ ሆደ ነው የበላው

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 8 месяцев назад +4

    ባለጌ ናት በሱ የደረሰው ላችም ያድርግልሽ ፈጣሪ ኣይሳነውም በቃ ፈጣሪን መፍራት ትተናል ፍትህ ለልጁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 8 месяцев назад +3

    ስንት ጨካኝ አለ 😭💔💔💔😭😭😭 አንቺ ይህህን ምስኪን እርጅው እባክሽን ።

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 7 месяцев назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ በጣም ያማል አይዞህ እግዚአብሔርይፍረድበጣምያማልአይዞህወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sirguttube
    @sirguttube 8 месяцев назад +7

    አንች ልጅ ሁሌም እደተደበደብሽ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ያየኛል ብላ ብትፈራ ምን አለበት ሲያሳዝን ምስጊን 😢😢😢😢

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 8 месяцев назад +6

    እውነት ከሆነ ለምን እምን እንደደረሱ ክፍል ሁለት አትስሩም 🤔

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 8 месяцев назад +4

    ኧረ ድሮ ድሮ መጥፎ ሰው
    ካለ ከመልካም ሰወች ተምሮ
    ተቀይሮ እናዬዋለን
    አሁን ደግሞ በከፋበት ዘመን
    ጭራሽ መተማመን ጠፋ😢😢😢😢😢😢

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 8 месяцев назад +4

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ከዚህ በላይ የከፋ ዘመን አለ ሰው ጥቅም ብቻ እግዚኦ😢

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 3 месяца назад

    ዩኒክ የኔ ጀግና፡ ይህቺ ባለጌ ሰው አይነስውር ነው ብላ ባህይወቱን አበላሸች፡፡ የኔ እህት ቢቻል ለህግ ብትቀርብ ጥሩ ነው፡፡

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j 8 месяцев назад +3

    አቤት ጭካሄኔ ልጅ እደት እዳሳዘነኝ ፈጣሪ አይንህን ያብራልህ ወድሜ ጠበል ሂድ

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 8 месяцев назад +1

    እባካችሁ፡የኢትዮጵያ፡ወጣቶች፡ለተበደሉት፡ኢትዮጵያውያን፡ነፍሳቸውን፣አስይዘው፡ለሚሟገቱ፡እነደነዚህ፣ጀግና፡ሴት፣እህቶቻችንና፣ለወንዶሞቻችን፡በተራ፣በተራ፣እየተፈራረቃችሁ፡ጥበቃ፡አድርጉላቸው፡፡የመንግሥትምን፡ሥራ፡ተክተው፡እየሰሩ፡ስለሆነ፡መንግሥት፡ጥበቃ፡ሊመድብላቸው፡ይገባል፡፡

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 7 месяцев назад +2

    Well done guys keep going please help him thanks 🙏

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re 7 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር አይንህን ያብራልህ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +5

    ኢች ባለጌ
    ልጁ ሲያሳዝን 😢😢

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 8 месяцев назад +2

    ጠያቂዋ በጣም ነው የምትመቸኝ ❤❤❤❤

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 7 месяцев назад

    ኡፋፋፋፋ ወንዲሜ አብሽር ፈጣሪ አይንህን ያብራልህ አላህ ምን ይቸግርዋል።ያርብ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад

    እግዛቤር መቼ ለተጎዳው ጎን ነው ንብረቱን ቀምታችሁ አብቱን በሙሉ ይዛ ቤተሰብ ትላለች

  • @user-or2xj1tw6t
    @user-or2xj1tw6t 7 месяцев назад

    የኔ ውድ እራሽን ጠብቂ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አንድ ቀን ያስብሃል 😢😢

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር የምህረት እጂህን ዘርጋልን😢😢⛪🙏

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 7 месяцев назад

    Betam gobez gazetegna nate hulum yemigaletute hulu betefi yetefetefuatale Anchi gene gobeze gegena neshe❤❤❤❤❤❤

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 8 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ ግን ጀግና ነሽ በርች የልብ አድርስ ነሽ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 8 месяцев назад

    ጅግና ነሽ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 8 месяцев назад +3

    ክፍል ሁለትን ምንላይ እደደረሰ ይዘሽነይ የኔ ጀግና

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d 8 месяцев назад +2

    የኔ ጀግና በርች

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 8 месяцев назад

    እንደ ጋዘጠኛ ጠያቂ ሆና የምትሰሪው በጣም ጎበዝ አቀኛ ለስወ በደል የምቆረቀር ጀግና ናት የወንደ ስራ ተክተሽ የምሰሪ ነሽ ግን እራስሽንም ተጠንቀቂ መጥፎ ሰወችም አሉ

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 месяцев назад

    ጅግና የጆግኞች ነሽ ዋውውው ኣነጋገርዋ ራሱ ደስ ትላለች ዋውውው💪💪💪

  • @wensht1459
    @wensht1459 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይላት

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 8 месяцев назад

    መራዊት ጀግና እውነታውን አዝረብርበሽ ወንድሜን ከሌባና ሀሰተኛ ነፃ አወጣሽው።

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 месяцев назад

    አች ልጅ ስወደሽ እውነተውን አጋላጭ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠሽ ልጅ ግን ፈጣሪ ይርደው😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 месяцев назад +3

    መዳንያለም ብረሀንክን ይመልስልክ

  • @melawit-melawit
    @melawit-melawit 8 месяцев назад +2

    እባካቹ ተባበሩት በህግ ትያዝና ንብረቱን ትመልስለት በዛላይ ሞባይሉም ይዛበት ሄደች ምስኪን😭💔

  • @fozy514
    @fozy514 8 месяцев назад +1

    አለሕ አይንሕን ብረሐን ያድረግልሕ ያረብ

  • @montaha1976
    @montaha1976 8 месяцев назад +2

    አይዞህ ወድሜ ታማኝዎ አላህ ይስጥህ😢😢😢

  • @murshidakemal2151
    @murshidakemal2151 7 месяцев назад

    Ke hulu gazexegnoch Hunet anche betam gobez set nesh adinakish negn berchi Ehte Allah Etebikish ❤😢

  • @hikma5251
    @hikma5251 8 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድም አላህ ይሁንህ 😢😢😢😢😢

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 8 месяцев назад

    Fetari yibarkesh betam teru sew neshi kechalsh nibretun tekebelulet 🤔

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 8 месяцев назад +1

    ፈታኝዋ ጂግና ነሽ በርቺ ቀጥይበት ደግሞ ቡሻአብ ስሪ ወፍረም ሴት እንዳይደበደቡሽ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 8 месяцев назад

    ጎቦዝ ነሽ ቀጢይበት

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልሽ አይነ ስውር ቢሆንም ልቦናው ብሩህ ነው እንቺ ግን የእጅሽን ታገኛታለሽ ከፈጣሪ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 7 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ልጁ 😭😭😭 እባካችሁ እርዱት ❤🙏

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 месяцев назад

    እግዚኣብሄር ይፍረድብሽ ኣንቺ ባለጌ ጌታ ይፍረድብሽ ምን እንደሚገጥምሽ ጠቢቂ ባለጌ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 8 месяцев назад

    ክፉ ሰዉ ናት ጋዜጠናዋ ጀግና ነሽ

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 3 месяца назад

    እግዛሐቤር፣አለ፣አዞህ፣አባቴ

  • @user-wm9xb7gw7j
    @user-wm9xb7gw7j 8 месяцев назад +3

    ዉሻነቺ እንደት እንድህ ይደረጋል ሁለየም አያለሁ ብሮግራ ዛሬግን አንጀቴነዉ የበላዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 7 месяцев назад

    የአባቱን ንብረት እጅሽ ካስገባሽ በኃላ ነው አትሆኚውም ልቀቂው እድሉ ይሞከር ከካንቺ ከምታይ እሱ ይበልጥሻል

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 месяцев назад +1

    የእኔ ጀግና በረች ልጅቱ ግን በጣም ባሌጌ ናት ለህግ ትቅረብ እና ንብረቱን አስመልሱለት

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh 8 месяцев назад +1

    Anche betame betame melekam sate nesh e/r yesetesh enas alekesha Lemut

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 8 месяцев назад

    እባክሽ ከፖሊስ ጋር አገናኝው።ተባረኪ ስንት ምን አይነት ሲት ናት የዘራሽውን ክፍት ሁሉ በእጥፍ ታጭጃለሽ

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc 7 месяцев назад

    echi woshe 😢😢😢

  • @user-kf5ed3nj9d
    @user-kf5ed3nj9d 8 месяцев назад +2

    እግዚኦ ማህርና ክርቶስ እግዚአብሔር ይይልሽ

  • @madinamahammed2880
    @madinamahammed2880 8 месяцев назад

    Yene wendim

  • @tgze2435
    @tgze2435 8 месяцев назад

    ስወድሽ ጀግና ነሽ ሲመቱሽ አትመቺ እሺ አጠናግሪያት ይዘሽ