ተንበርክካ ለመነችው || የልጅ ፍላጎት ስላለው ነው ብላ ሳታረግዝ አረገዝኩ ብላው አወቀባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2023
  • ተንበርክካ ለመነችው || የልጅ ፍላጎት ስላለው ነው ብላ ሳታረግዝ አረገዝኩ ብላው አወቀባት #ethiopia #habmedia

Комментарии • 277

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 9 месяцев назад +36

    ለእመቤታችን ንገሪያት ሁሉም ትችላለች የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጪ ፀልይ

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад +1

      መጽሀፍ ቅዱስ ልጆች የእግዝያብሔር ስጦታ ናቸው ይላል የእመቤት ስጦታ ናቸው አይልም አትሳሳቺ ሊቦናሽን ፈጣሪ ያብረው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-de3jv7tv3i
      @user-de3jv7tv3i 9 месяцев назад

      @@user-mh9hx3nv4f ያልበላሽን አትከኪ እሽ

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад

      @@user-de3jv7tv3i አረ ባክሽ አንቺስ የቱጋ ነው የሳከከሽ ያልገባሽን የምትቀባጥሪ አንቺን ከበላሽ በደንብ እከክው እሽ😁😁😁😁😁😁😁

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 9 месяцев назад +13

    ጌታየ ሆይ በልጅ ኣትቅጣኝ ለሁሉም ሰው ልጅ ስጠው ኡፍፍ ፀበል ቤት ሂጂ ማማየ ኣይዞሽ ትወልጂያለሽ ህፃን ነሽ😢😢

    • @TingstAngucha-ge4pd
      @TingstAngucha-ge4pd 9 месяцев назад

      ልክነሽ እህቴ ሁሉም የአዳምዘር ይውለድ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 9 месяцев назад +19

    አቤት ኮሜንተሮች ለእውናት የቆማቹ እኮ ናቹ ሁሉም ኮሜንት ሽልማቱ የሚል ነው 🥰🥰🥰🥰

    • @saadasaada440
      @saadasaada440 9 месяцев назад +1

      እኛ የመዳም ቅመሞች በሀቅ የምንኖር ሰለሀቅ የምንቆም ነን በያላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን የኔ ብርቱወች ❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 9 месяцев назад +71

    የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mk45t89
    @mk45t89 9 месяцев назад +23

    የኔ ቆጆ አይዞሺ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አንድየ ይሰጥሻል ጠብቂ በፅናት ገና ወጣት ነሺ እኮ በተጨማሪ ሺልማታቸውን ስጪ❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 9 месяцев назад

      ልጅ የምወደ ወንድ ልብ ውስጥነው እግዚአብሔር ይስጣችዋል ፃናት ያስፈልጋል

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 9 месяцев назад +14

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤ታምራላችው
    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችው
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤❤
    ዋው ነዉ ልጅ አመለካከቱ
    ደስሲልል
    ይብዛላችሁ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 9 месяцев назад +13

    ውይይ ሲያሳዝኑ እሷም አይፈረድባትም ፈርታ ነው እሱ ደግሞ ምርጥ አፍቃሪ ነው

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 9 месяцев назад +28

    የአሏህ ስራ አያችሁ ግን😢ለሚፈልገው አይሠጥም😔 ለማይፈልገው ይሠጣል😭

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy 9 месяцев назад

      እና አላ ያዳላል አምላክ አይደለም እውነቱ ይሄ ነው

    • @askal6750
      @askal6750 9 месяцев назад

      ​@@solomonassefa-sc9dyአሁን ይህ ምን ማለት ነው የእምነቱ ተከታይ አይደለህም? አንተ የምታምነው ምን እንደሆነ አላውቅም ግን እንደኔ እግዚአብሔር አያዳላም ካመኑት ይሰጣል እነሱም አምነው እያመለኩት ነው አይደል የዳላል ማለትን ምን አመጣው?😮

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy 9 месяцев назад

      @@askal6750 ምን ቤት ነሽ ያዳላል ብላለች አንቺ ምን አገባሽ

    • @Eman-cs5np
      @Eman-cs5np 9 месяцев назад

      ​@@askal6750የጅል ኣይምኖኮ እንደዛ ነዉ እበት በይዉ😂 ይሄ አደል የቀራቸዉ

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx 9 месяцев назад +7

    ከባድ ነው ልጅ ማጣት😢😢😢 አላህ ይስጥሺ የኔ እናት

  • @user-os5jb5zi5w
    @user-os5jb5zi5w 9 месяцев назад +7

    የኔ እናት አላህ እደሰው አይደለም አላህ መታመታውን ይስጥሽ ያረብ እናትነትን አላህ ይወፍቃቺሁ

  • @user-bo5kd1mg1b
    @user-bo5kd1mg1b 9 месяцев назад +10

    ለምን ሽልማት ኣልተሰጣቸውም ታማኝ ነበሩ❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 месяцев назад +9

    ግን ኮ ታማኝ ናቸው ታድያ ሽልማቱ ለምን አትሰጫቸውም ስታስጠሊ። ዲስላክ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 9 месяцев назад +4

    ዳክተር ስለ አለ ብቻ አችልም ሰጭም ነሽም እግዚአብሔር ነው

  • @sabafissha8726
    @sabafissha8726 9 месяцев назад +4

    አይዟቹ ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነውና በፈጣሪያቹ ታመኑ ትወልዳላቹ።❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 месяцев назад +7

    በጣም አሳዘነቺኝ😢😢
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል
    ትወልጅያለሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል 😢😢

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 9 месяцев назад +7

    ምርጥ ጭቅላት ኣለህ የተረጋጋህ ነህ ጎበዝ ፈጣሪ ይስጣችሁ😢😢

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 9 месяцев назад +2

    ዛሬ ገና አለቀስኩኝ እህቴ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ደሞ ልጅ ሳይሆን ልጆች ይኖራችኅል አትጠራጠሪ ጌታ ከዶክተሮች በላይ አልፎ መስራት ይችላል

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b 9 месяцев назад +4

    ታማኞች ናቸው ሽልማቸው ይሰጣቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 7 месяцев назад +1

    ዎድሜ ይቅር በላት ስለምትዎድህ ነዉ እንደመጀመሪያ ዉደዳት ልጅ ዬሚሰጠዉ ፈጣሪ ነዉ በፀሎት በርቱ❤❤

  • @HAILUYUMA-hc7hj
    @HAILUYUMA-hc7hj 6 месяцев назад

    ልጅ የእግዝአብሄር ስጦታ ስለሆኔ ፣ በፈጣር ተስፋሽን አድርግ ፀልይ ልጅ ይሰጥሻል ፤ አይዟቹ አትለያዩ መፍትሄ አለዉ ለእግ/ሄር።

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 9 месяцев назад +3

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ልጅ ይስጠችሁ😥

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 9 месяцев назад +3

    ለ ቅዱስ ሩፋኤል ስእለት ግቢ የእውነት ትወልጃለሽ ለድንግል ማርያምም ንገሪያት ስእለት ግቢ

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 9 месяцев назад +7

    ፈጣሪን ተማፀኑ ትወልዳላችሁ

  • @user-lk9ov1px9j
    @user-lk9ov1px9j 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኩሉ ይካአሎ እዩ ሕንጦ ክህበክ እዩ ትጸበይ ጸሎት ግበር በተክርስትያን ክድ አይወልድይ አይትበል ማማየ❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 месяцев назад +3

    እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሻል ምንም አይነት መከላከያ አትውስዱ ሴቶች እባካችሁ አንዳንዴ ያዘገያል ዶክተሩ እግዚአብሔር እይደለም

  • @sebleebrahimsebleseble6996
    @sebleebrahimsebleseble6996 9 месяцев назад +5

    አላህ ይሰጥሻል ገና ልጅ ነሽ ከሰዉ ሳይሆን ካላህ አያልቅበትም በሀይማኖትሽ ፀልሂ ለፈጣሪሽ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 месяцев назад +8

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ይሰጣቸዋል የሚሳነው የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 9 месяцев назад +2

    አላህ ልጅ ይሥጣችሁ ዶክተር አትመኑ አላህ ይሠጥሻል ማር ፈተና ነዉ ታገሡ ገና ህፃን ናችሁ ደግሞ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 9 месяцев назад +2

    አይዜሺ ታገሺ ፈጣሪ ይሰጥሻል ልጅም. ጠያቂዋ ሺልማታቸውን ድጫቸው

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe 9 месяцев назад +2

    ወይኔ እህቴ መውለድ መቻል አለመቻል የዝጋቤር ስራ ነዉ እኔ የደረሰብኝ ነገር ባሌ ልጅ በጣም ይወዳል እኔም እንደዛው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሶስት ልጅ ሰቶኝ ነበር እግዚአብሔር የሱ ስለሆኑ ወደራሱ ሰበሰባቸው ግን ባለቤቴ በዝህ ምክንያት ከሌላ እወልዳለሁ ብሎ ፈታኝ ለኔም አንድ ቀን ይሰጠኛል ብዬ ተስፋ አለኝ አንችም ፀበል ሂጂ

    • @GshGseh
      @GshGseh 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤😭😭😭😭😥😥😥እብሸሪእህት😢😢😢😢😢

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤አይዞሽ እህት በፀሎት በርቺ ቅዱስ ሩፋኤልን በፀሎት ለምኝው እህታችን

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu1186 9 месяцев назад

    ልጂ የእግዚአቢሔር ስጦታ ነው ዶክተር አትወልጂም አለ ቢለሺ ተስፋ አትቁረጭ እህት ወደ አምላክሽ ቅረቢና እሱን ለሚኚ ንሳሀ ገቢ ሱባሔ ግቢ ሚክኒያቱ ተስፋ የሚሰጥ እንጂ ተስፋ የሚነሳ አምላክ አይደለም በፀሎትሽ በርች ወልደሽ እንትስሚ እግዚአቢሔር ይርዳሽ የኔ እህት🙏🙏🙏❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 9 месяцев назад +2

    የኒ ልዩ ሤትነት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይሠጣታል

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 9 месяцев назад +1

    አመለካከት ደስየላል ምርጥ ወንድ

  • @germagerma792
    @germagerma792 9 месяцев назад +1

    እሶሀንም፡ተረዳት፡ ሴትልጅ፡ በተፍጥሯዋ፡ ፀበይዋና፡ በህርዋ፡ ዊስብስብ፡ ናት፡ ልጅ፡ ደግሞ፡ ያእግዝኣብሔር፡ ስጦተ፡ ናዉ

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l 9 месяцев назад +2

    ሁሌም ሩፋኤል ፀበል ግቢ ❤

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 8 месяцев назад

    Egzhabiher yisetachiwal ❤❤❤ unet aminalewo fetary ke doctor belay new bizu sewo endaza tebilo woledu ye lij sech fetary new

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ውዴ አለቀሠች አላህ ይስጣችሁ አይዞሽ ገናናችሁ አዳደችም ሲዘናጠሉ

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru7141 9 месяцев назад +6

    አልፈዋል ሽልማቱን ስጪ እሳ የዋሸችው እዳይተዋት ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 9 месяцев назад +1

    ፀበል ተጠመቂ መውለዲ ትችያለሽ ዝበያቸው ደኩተርን ወሬ አትስሙ እኔ አትወልዱም ተብለው የወለዱ አቃለሁ ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጪ አዳምጡ 👈👈👈

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 9 месяцев назад +1

    አይዞሺ የኔ ቆጆ እግዝያብሄር ይሰጥሻል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aster7876
    @aster7876 9 месяцев назад +1

    አይዞሽ ፀልዩ

  • @zerihunhaile
    @zerihunhaile 9 месяцев назад

    አምላክ ምን ይሳነዋል ፍቅር ግን ልጅን አይተካም ወንድሜ ልብህን አበርታ እግዚአብሔር መንገድ አለው

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 месяцев назад +3

    የናት ኣይዞሽ ፈጣሪ ልጅ ይሰጥሻል ይስጥሽ😢😢

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 9 месяцев назад +1

    ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ይሰጥሻል አይዞሽ😢

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 7 месяцев назад

    እህቴ እባክሽ ጸልይ ተጠመቂ

  • @MaryamMaryam-xf3pd
    @MaryamMaryam-xf3pd 9 месяцев назад

    Alah manta yewfiwshi yene ent hulachin set huluni lij aysxani liju msha Allah new

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +1

    ማነው እንደኔ አሳልፎ የሞባይላን ጌም የሚያይ

  • @EyobDalacho
    @EyobDalacho 9 месяцев назад +15

    አንዲ ሰዉ ጢፈቱን አምኗ ይቅርታ ከታጥየ ትልቅ አይምሮ አሌ ....❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 9 месяцев назад

    እግዚአቢር ልጅ ያሰጥሺ የኔ እናት

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 9 месяцев назад +1

    ፀበል ጠጭ ፀልዬ የኔ እህት❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-rw4of3ky2p
    @user-rw4of3ky2p 9 месяцев назад

    የእዉናት እባ ነዉ ያለቃስኩት ግን እሱን አደናኩት የኔ ወንድም ፈጣሪ ይወፊቃቹ😢😢😢😢

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h 7 месяцев назад

    አላህ ነው ሠጪው አላህ ይሥጥሽ ያረብ ወላሂ ዱአ አረግልሻለሁ😢😢😢😢😢አይዞሽ ዶክተር ፈጣሪ አደለምኮ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 9 месяцев назад

    ማሀፀንሽን ትክፈትልሽ ወልደሽ ሳሙ🙏🙏🙏

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t 9 месяцев назад +1

    ዶክተር ምናባቱ ለራሱም አያቅም ፈጣሪ ነዉ ልጅ የሚሰጠዉ

  • @medna5856
    @medna5856 9 месяцев назад +13

    ሽልማታቸውን ስጪ ሰብስክራይቤን ሳላነሳ😂

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 9 месяцев назад

      🤣🤣

    • @mariagatchwe
      @mariagatchwe 9 месяцев назад

      ሽልማትማ አያሳዩንም የውሸታቸውን ነዉ አይሸልሙም

  • @wondmtomtom9066
    @wondmtomtom9066 9 месяцев назад

    Ayizachu ...fiteri yisatechuhn

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 9 месяцев назад

    አባት እግዜር ይባርክህ መልስህ አርክቶኛል በፈጣሪ አትተዋት ትወልዳላችሁ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ተስፋዋን አለምልምላት እንጂ አታቸልምባት እምነታችሁ ባንድ አላካችሁ ይሁን ወንድሜ
    እናተም ስጦታውን ደጉሙአቸው አቦ አታሳዝናችሁም አፍቃሪዋን ላለማጣት ነፍሰጡር ነኝ አለችው ምን ይደረግ ገና ህጻን ናት ልትወልድ ትችላለች

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 месяцев назад

    የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ መንታ መንታውን ትሰጥሻለች ዶክተር አትመኒ እኔንም አትወልጅም ብለውኝ መንታ ነው የወለድኩት ምንም ዶክተር ፈጣሪ አይደለም

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l 9 месяцев назад

    እመብርሀን ትሰጥሻለች ፀልይ የሩፋኤል ፀበል ጠጭ

  • @user-bi3lt4kd4n
    @user-bi3lt4kd4n 9 месяцев назад +1

    አይዛሽእግዚአብሔርይስጥሽል😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @samueltilahun-xg1px
    @samueltilahun-xg1px 9 месяцев назад +1

    Hey i need help this guy how can i need him?

  • @becky980
    @becky980 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 9 месяцев назад +3

    የኔ ውዲ አላህ ይሥጥሺ😢😢😢😢😢

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 9 месяцев назад

    Ohho God baby your gift 💎💕💕 gives to her🤲🤲🤲 bareeduu koo u will be happy 🌟🥰⭐️♦️♦️♦️❣️

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 8 месяцев назад

    ሺልመትከአለህገይሰጠቹአይዘቹ🌹🌹

  • @user-ox8mj4mz3m
    @user-ox8mj4mz3m 9 месяцев назад

    አላህ ያድላቹ አላህ እዝነቱ የሚሉ ይያቹ

  • @user-qc4ef9iq7z
    @user-qc4ef9iq7z 9 месяцев назад

    yene Ehit,😢😢😢

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc 8 месяцев назад

    liju alah yesxachu😢😢😢

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢ኡፋፋፋፋፋ አይዞሽ ዉዴ አቢሽሬ አለህነዉ ምሰጠዉ

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩነዊ❤❤😂😂

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 месяцев назад

    አኪም.ጋር.አትሂጂ.ፈጣሪ.ጋር.ፀልይ.ፈጣሪ.ልጅ.ይስጣቹ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 9 месяцев назад +2

    በናትህ ተሰዳት ፈርታ ነው እመብርሀን ትስጥሽ 😢😢😢😢

  • @tgze2435
    @tgze2435 9 месяцев назад

    ስታሳዝን ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ

  • @meyrema2736
    @meyrema2736 9 месяцев назад +1

    የኔ ማር አስለቀሠችኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @ATayetub
    @ATayetub 9 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ የኔ ልብ ይሰፍሰፍልሽ😢😢😢😢

  • @user-tv9ve9qi3t
    @user-tv9ve9qi3t 9 месяцев назад

    ጠያቂዋ መባይልሽንፈቅአርጊከነሱ አፉዉስጥልከትነወለዴ ወይጉድ አዱወበዴ እዳይሰብርብሽበንዴት

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 месяцев назад

    እውነት የእግዚአብሔር ቃል ነው ምነው ውሽት ምን አመጠው መፍርያ ነሽ😢😢😢😢😢😢

  • @user-gp4di5fp3s
    @user-gp4di5fp3s 9 месяцев назад

    Insha allah allah yisexishal

  • @madiiendele1261
    @madiiendele1261 9 месяцев назад

    Allah Yesaxachu wlhi inashaallah😢😢

  • @malaxawondime4669
    @malaxawondime4669 9 месяцев назад

    Geta lij yistish yene enat😢😢

  • @user-rw4of3ky2p
    @user-rw4of3ky2p 9 месяцев назад +1

    ኡፉፉፉፉፉ 😢😢😢አሰዛነችኝ

  • @KhalidAbudrahm-jd7sq
    @KhalidAbudrahm-jd7sq 9 месяцев назад

    አሚን ያረብ

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 9 месяцев назад +1

    እዴት እዳሳዘነችኝ😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 месяцев назад

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ በይቱብ እህቴ አይዞሽ በእምነታቹ ፅኑ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ ልጅ አስተዋይ ነዉ እዉነቱ ነዉ

  • @user-zp7ke6yf5v
    @user-zp7ke6yf5v 9 месяцев назад

    ልጅ የእግዚአብሄር ይጦታ ነው

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 9 месяцев назад +2

    ወይኔ አምላኬ 😢😢😢😢😢

  • @user-ud8wt5vk5e
    @user-ud8wt5vk5e 9 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ 😢😢😢

  • @user-ws8sf8oc6n
    @user-ws8sf8oc6n 9 месяцев назад

    Saw mabaalat Strachu noow adel

  • @user-zh6eq3bn8b
    @user-zh6eq3bn8b 9 месяцев назад +2

    የኔናት ዶክትር ፍጣሪአይድልምፍጣሪ አልሽአላህየርዘቀሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 9 месяцев назад

    Uuuuffffff Waqayyoo Firee Sini haa keenuu❤😢

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 9 месяцев назад

    ፀበል ሂጅ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አለ የዶክተሩን ተይው እሱ ፈጣሪይ መሆኑነው

  • @frehwottesfaye1588
    @frehwottesfaye1588 9 месяцев назад

    ከነእናቱ አማኑኤል ይርዳሽ

  • @user-zp7ke6yf5v
    @user-zp7ke6yf5v 9 месяцев назад

    እመብርሀን ፍሬ ትስጣቹ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 9 месяцев назад

    አንቺ ግን ስልኩን በአፋቸው ውስጥ ልትከቺው ምንም የቀረሽ ነገር የለም እኮ አንዱ ነጥቆሽ ዱቄት እንዳያደርገው ሀሀሀ

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 9 месяцев назад

    አላህ ይሰጥሻል ሀኪም አትመኑ ፈጣሪ አይደለሀም ሀኪም የኔ ቆንጀ አላህ ይስጥሽ

  • @user-oj8kt1uj9g
    @user-oj8kt1uj9g 9 месяцев назад +1

    እመኚ ለምኚ ፀልልይ ትወልጅያለሸ

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 9 месяцев назад

    Ayzoshi sis 😢😢😢🙏🏼

  • @user-yv7yj8qe5f
    @user-yv7yj8qe5f 9 месяцев назад

    Lamen shelmat alsteshachow tamangi eskahonu ders lamen?