የገንዘብ ፍቅር || ከጓደኛው ጋር ተመሳጥሮለብር ብሎ አስመስሎ እንደቀረባት አወቀችበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2023
  • የገንዘብ ፍቅር || ከጓደኛው ጋር ተመሳጥሮለብር ብሎ አስመስሎ እንደቀረባት አወቀችበት #ethiopia #habmedia

Комментарии • 132

  • @galayuser1127

    እቺን የመሰለች ልጅ ለዚ አትገባውም

  • @MdMeeqa-tr1zo

    ቀልደኛ ለወንድ ብር የምሰጡ ሴቶች ይበላችሁ

  • @user-it3gy6yg5y

    ልጀቷ የተመቸችው ማነውእንዴኔ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-uc1up1co9f

    ሰው ተምሮ ስራ ባጣበት ዘመን ስራ መናቅ እና ስራ አለመውደድ ምን ይሎታል

  • @bekeleemmanuel9569

    የወንድ ጋደኛዋ ቡል ነገር ነዉ ማሰቢያዉ የገንዘብ ሰዉ ነዉ ይህ ፕሮግራም ያጋጠመሽ እግዛብሄር ሊያስመልጥሽ ነዉ ::ሳሮን ግን ምስኪን የፍቅር ሰዉ ነች አንዳንድ ጊዜ እህቶቻችን ለህይወታቸዉን ሲመርጡ ደጋግመዉ አለማሰብ የዚህ አይነቱ ይጥላል ::ሳሮኔ የፅሞና ጊዜ ያዢ ራስሽን ጠብቂ ቆንጆ ግልፅ ስለሆንሽ የራስሽ የሆነዉን አዳም እግዛብሄር ስለሚሰጥሽ ሁሉን እርሺ ::

  • @askask1251

    ከሚያወራው አነፃር የውሸት ፍቅር መሆኑ ያሥታውቃል

  • @abebachwada6694

    እልጁ እንኩዋን ለ ትዳር ቀርቶ ለ አዳርም አሆንም 😜

  • @hayatyousof2305

    ጋዘጠኛዋ እዴትእደምወዳት የኔዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bn2ip9zv9m

    ሴቶች ሕይወት ለሚሠዋላቹ አፈር ዲቤውን ታበሉታላቹሁ ይቺ ልጅ ሐብል ሰርቆ ሲመጣላት የወደዳት መሰሎት ነበር የበፊት ፍቅረኛው ጋር የነበረው ፍቅር ይበልጣል ከገንዘብ በቀር ሲል መንቃት ነበረባት

  • @myhomeethio

    አይዞሽ ፋራ ስለሆነ ነው ያስታውቃል ጥፍራም ነው 😂😂

  • @NaNa-lw3xq

    እኳን አምስ መቶ አምስት ሺ አልሰጥም ለወንድ ተው እህቶቼ ልብ ግዙ ተው

  • @heyriaeyayaw4603

    አምስትመቶሺ ወይጉድ የ3አመት ጉልበቴ ወላህ እህህህህህህህ ምን ይደረግ እነሡ የአንድቀን ከለብ መዳሪያ

  • @user-nc3om7qy5o

    በማርያም የመምህረ ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ ከዛ ጥላታቸሁን ታወቃላቸሁ የዝሙት መፈሰ ኢትጵያ ላይ ነግሱ ተቀመጦአን አይይይ😥😥😥

  • @jamilaadem7093

    ተወደድኩኝ ብሎ ኮርቶብሸ ነዉ ቀድመሸ አፈቀርኩህ ብለሸ ሰትይዉ ወንድ ልጅ ይኮራል ቢገባሸ ያቺን የመጀመሪያ ፍቅረኛዉን ይወዳታል ካንቺም በላይ

  • @RHAMAYGATA

    አባቴ ነው እናቴ ናት መጨረሻ ላይ ጦርነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RHAMAYGATA

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ሴት ነ ሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-dn4yr5oo8j

    ሴቶችዬ ልብ ግዙ ለጠየቃችሁወጠጤ ሁሉ አትክፈቱ

  • @aberashyelfaged-ig5ls

    አቦ ይመቺሺ

  • @EleniMolla-yw2oi

    በርች እህታችን ግን 😂የአማርኛ እጥረት ነው ያለብሽ ወይስ አፍሽ ኮልታፋ ነው😂😂😂

  • @haymishiferaw9427

    የስራ ሰው አይደለም 😂😂😂😂የወንድ አልጫ