በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ምንድነው ቅናትና ጥርጣሬ የሚፈጥረው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 67

  • @mulukenasrachewu5635
    @mulukenasrachewu5635 Год назад +2

    እድመን ከጤና ተመኘውልሽ ማርዋ በጣም አስተማር ቪድዩ ነው

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Месяц назад +1

    6😢ዋጋው❤ጠንካራ ጎናቸው❤መልካም ጎናቸው መረዳት ❤ማወቅ❤7 ኣስተዋይ❤መልካም ልብ ኣለኝ❤ብለህ ጥሩ የሚጠቅምህን ኣስተሳሰብያዝ❤7 በራስ መተማመን እራስህን ገንባ❤

  • @rita-mb2uo
    @rita-mb2uo 4 года назад +5

    በትክክል ቅመሜ~❤

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 года назад +8

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ምርጥ መካሪ ኑሪልን

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Месяц назад +1

    ኣስተሳሰብ❤ኣልረባም 😢ኣልችልም❤ኣልሆንም😢ዝም ብዬ ነው😮❤ደካማ ነህ❤ደካማ የ ኣቅም😢ደካማ የገንዘብ😮ደካማ የ ኣኡሙሮ....❤ኣልችልም😢ኣልረባም😢ኣልጠቅምም 😢ብሎ ማሰብ ኣስተሳሰብ😮እራስህን መውደድ❤መፈለግ😢እኔ ኮ እረባለሁ እኔኮ ቆንጆ ነኝ እኔኮ ጠንካራ ጀግና ሓያል ነኝ❤ለሌሎችም ያለኝ እሰጣለሁ❤ለራሴ ከፍተኛ ኣመለካከት ኣለኝ😢እችላለሁ❤እራሴን እወዳለሁ❤ለራሴ በጣም ከፍ ያለ ኣመለካካት ኣለኝ😢❤ትሉቁ ዋናው ነገር እራስህን መውደድ ነው ምርጫ❤1 ለራስክ ከፍ ያለ የሚትሰጠው ኣመለካከት ኣስተሳሰብ❤2 እራስህን መውደድ😢እጠቅማለሁ እረባለሁ እችላለሁ❤ኣምናለሁ❤ደፋር ነኝ😢❤3 አራሴን ከ ሃላፊነቴ ኣወዳድራለሁ😢ከሌላ በፉፅም ኣልወዳደርም ኣላነፃፀርም❤እማራለሁ እንጂ❤ቅናት የበታችነት ስሜት ጥርጥር😢❤4. ያሰብነው ሁሉ ሊሳካም ላይሳካም ይችላል እራስህን መግዛት ኣለብህ😢5 በንግግር ማመን😮መጠየቅ❤ሃሳቦች😢

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Месяц назад

    እዋይ ትምህርቲ❤ምን ኣይነት ኣስተሳሰብ ነው ያለው ያሰው ብሎ ብጥር ኣርገህ ለማወቅ መሞከር ማስተዋል😢የበታችነት ስሜት 😢ለራስቅ ዝቅ ያለ ቦታ ግምት የሚሰጥ😢❤ለምሳሌ 😢ቆንጆ ኣይደለሁም😢ድሃ ነኝ ብሎ ማሰብ😮እንዴት ነው የምታስበው😢እራሱን ኣውርዶ መመልከት😢❤ፍቅር እና ውድድር ካልክሎሽን ይለያያል😢ለራስህ ዝቅ ያለ ግምት መስጠት😢

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 Год назад

    እውነት ትክክል የኔ ቆንጆ❤❤❤ ሁፍ ፍቅር calculation አይደለም።

  • @מסגנאוטשלה
    @מסגנאוטשלה 4 года назад

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @SlamTesfaye
    @SlamTesfaye Год назад

    ትክክል እህቴ❤❤❤😘😘😘

  • @tamratzewdu9065
    @tamratzewdu9065 4 года назад

    እራስን አለመውደድ ሌላ ሰውንም አትወድም ማለት ትክክል አይመስለኝም አንች እንዳልሽው እናት አባቱንም አይወድም ያልሽው በእርግጠኝነት እውነት እንዳልሆነ ልመክርሽ እወዳለሁ እህቴ ።
    በብዛት የምትሰጭው ምክር በጣም አስተማሪ ነው ለዛም አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁም ። በይበልጥ ለእውነት ያለሽ ቦታ ምርጥ ነው
    በርች መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 4 года назад +2

    ትክክል የኔማር

  • @hussenoumer4050
    @hussenoumer4050 2 года назад

    KEEPT UP IT IS AMAZING ADVICE GOD BLESS "U"

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ እህት!!!

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ

    በውነት በጣም ነው የማደንቅሸ የኔ ቆንጆ በረች

  • @ציקלהנגאש
    @ציקלהנגאש 4 года назад +2

    በርች ምርጥ ምክር ፍቅር

  • @MelkamuWoldeselassie
    @MelkamuWoldeselassie Год назад

    ተባረክልኝ❤❤❤

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +2

    Yene. Konjo. Marr. Egizabher. Yebalekshe.. Love💯💯💯💯

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад

      አመሰግናለሁ ♥
      አሜን!!

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 Год назад

    የነረ ሂወት ነው ይሄ እኔ እቀናለሁ እሱም ይቀናል በጣም ያስቸገረኝ ነገር ነው ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 года назад +1

    ዋው የኔ ባል በጣም ልዩ ወንድ ነው ግን መልካምነቱን አያውቅም ስንግረው እያሾፍኩበት ይመስለዋል

    • @TH-eu3cn
      @TH-eu3cn 4 года назад

      የዝህ መፍትሄው ምን ይሆን እኔምእዴዝህነውእያሾፍኩበትነውየሚመስለው

  • @mshe-id1gs
    @mshe-id1gs Год назад

    ፍቅር እኔ ሁሌም ያንች ተከታታይ ነኝ በጣም ነዉ ማደንቅሽ

  • @ritchgerma6545
    @ritchgerma6545 4 года назад +2

    Yene wude thanks Btame

  • @abdumohammedawol6423
    @abdumohammedawol6423 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @serkalemale3207
    @serkalemale3207 2 года назад

    ምንብየ ልኮምት አርሴማን ከልብ አመሰግናለሁ ችግሬነዉ የተናገርሽዉ ኑሪልኝ

  • @abdilaziznesru
    @abdilaziznesru 4 года назад

    ምርጧ👍

  • @zahraz9376
    @zahraz9376 2 года назад +1

    የልቤን አገኘሽኝ እኔ ነው የተናገርሽው የምቃጀውን ሁላ ነው እያነሰሁ ትዳሬን የምበጠብጠው ከቻልሽ ምከሪኝ

  • @anchulngi6596
    @anchulngi6596 4 года назад +1

    Waaaw mirt asaib berche
    Asaibesh hullu konjo😍

  • @eyasy7435
    @eyasy7435 4 года назад

    ስወድሽ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 года назад +2

    ማር

  • @masaie8547
    @masaie8547 4 года назад

    Betam teru temeherete new kanchi bezu negere temeralew yene konjo betam Thanks ❤️😘

  • @اللهوكل
    @اللهوكل 3 года назад

    ማርነሽ

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 4 года назад +1

    ማር አይዞሽ መርጠ ምክር ነው

  • @ars-ol3sl
    @ars-ol3sl 4 года назад +1

    በጣም እቀናለው መፍተሄ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад

      በቅርቡ ስለ ቅናት ቪዲዮ እሰራለው፡፡
      አመሰግናለሁ በጣም

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 года назад +3

    ቃላት ያጥረኛል ጎበዝ ነሽ 🥰😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @hawastars3005
    @hawastars3005 4 года назад +2

    Teru temert new barech yene konjo endanch yalun yabezalin

  • @samtiktok7379
    @samtiktok7379 6 месяцев назад

    best friend የሚባል ጉድኮ ነው ሌላ ታሪክ ውስጥ የሚያስገባን😒

  • @habtamwubshet1399
    @habtamwubshet1399 2 года назад

    btam mrt mkroch nachihu bzhihu ktyi

  • @dymereshetu9610
    @dymereshetu9610 4 года назад +3

    እረ እንደው ምን ላርግሽ አትረባም እተተባልኩ አድጌ ይሄው አሁን

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 года назад

    Yene mari siwodeshi😘

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 года назад

    ሴታ ሴት ማለት ሴትን ለመሳደብ ሳይሆን ውንድ ሁኖ ግን እንደ ሴት act ስያረግ or የሴት ባህር ስያሳይ ነው:: ውንድ የተፈጥሮ ባህር እለው ሴትም እንደዚያው::

  • @AbubekerTeshome
    @AbubekerTeshome 6 месяцев назад

    ሁለቱን ፆታወች እኩል ብታይ ጥሩ ነው

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @amesalegetachew9320
    @amesalegetachew9320 4 года назад

    Yene konjo

  • @ሀያትየኡሚብቻ
    @ሀያትየኡሚብቻ 4 года назад

    ወይኔ በቅናትፍቅሬን አጣሁት አሁን እኔ ምንም እንዴማላገለግነዉ የሚሰማኝ በቀጠለ አሪፋነውምክርሽ

  • @ykasafaridrgitnewmehaympol9229
    @ykasafaridrgitnewmehaympol9229 4 года назад

    Saah unet bleshal

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад

    Ewunet.

    • @gdy2725
      @gdy2725 4 года назад

      እጅግ በጣም ጥሩ ቀጥይበት ማር ውድድድ

  • @karemagamal9342
    @karemagamal9342 4 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @ባርችሀበሻ
    @ባርችሀበሻ 4 года назад

    Lik nesh be tirtare emwedwn atchew ehew tamemkulsh normal guwadegnawn kesu belay eyteketatelkuwat rasen atchalew esum tewegn ayyyy😭😭😭

  • @mohmmedmadena7543
    @mohmmedmadena7543 4 года назад

    24ክሱጋርዱላቅርሺነበርእፍስራላይሁኘስልክሳላነሳክቀርሁእራሴንእስክምስትድርስነውእርውድአፍርአባታቸውይጋጠእኔአልፍልገውም

  • @mohmmedmadena7543
    @mohmmedmadena7543 4 года назад

    ሌላይዘሺነውይላልእርሜለብሎክ

  • @Firew-ox4bl
    @Firew-ox4bl 7 месяцев назад

    በቆየ ፍቅር

  • @mohmmedmadena7543
    @mohmmedmadena7543 4 года назад

    እኔስግልግልብይለሁበብሎክእርውድቱ

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 4 года назад

    በፍቅር ውስጥ ትንሽዬ ቅናት አስፈላጊ ነው፣ በተወሰነ መልኩ ሊያጣህ የሰጋ አፍቃሪ መኖሩን ያረጋግጥልሀል።