Thanks for your insightful advise. You got deep knowledge about love and affection. long time ago, i read a book how to have healthy relationship. It helped me. When I see your presentation, it is informative and practical. Relationship is a toughest subject because it is complicated. Specially living in America or Europe, there are so many people to approach. The culture differences, trust, commitment, race issues, and other situation. Keep up your good advice. Thanks
ስለፍቅር ሁሉም ያወራል የምኖረው ነው የጠፋው እኔ ላንቺ እሞታለሁ ስሊሽ ቆይቶ ይገልሻል ፍቅር የእግዚያብሄር ስጦታ ነው እሱ የተባረከ ይስጠን ምንም ስላደረግሽ አይደለም ተደርጎላቸው ተንከባክበሽም አይሳካም
ትክክል ብለሻልእህቴ ፍቅርሥጦታእንጅ ብድርአይደለም
ትክክል
ትክክል ውዴ
መች ክብር ይወድላችዋል ወንዶች ብለሽ ነው እነሱን ስትወጂያቸው ይንቃሉ እነሱን ናቅናቅ ትወት ሲደረጉ ነው ለፍቅርሽ ቦታ የሚሰጡት
ትክክል
hi mimi telegram lay inbox argilign. @jeryye
Ere ene betam ewedowalew
@@kenesatemesgen7900 ትክክል
ሣህህህ
እንዲህ ንገሪልን, ወንድ ነኝ , ያለችው ሁሉ እኔ 100% ከሴት የምፈልጋቸው ናቸው, በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ነው በርች, በዚህ ጊዜ ይህንን ያክል ትኩረት ሰተሽ ስለረዳሽን thanks
ወንዶች በፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ሁናል ፍቅራቸው እኔማ እምተዋወቃቸው ገንዘብ ፈላጊዌች ብቻ እኔ በንፁህ ፍቅር ብቻ ነው እማምነው ለትምህርትሽ እናመሰግናለን እህት
Yaaas
እናመሰግናለን እህት ስለ ርቀት ፍቅር በጉጉት እንጠብቃለን ይዘሽ ከች በይልን
B. yemariyam lije
Kkkkkkkkkkkk የርቀት ፍቅር አወዛወዘሽ አ😂
@@tigtig3096 ክክክክክ ።
ልክነሽ ግን እኛም ክብር እፈልጋለን ካለከበረኝ እዴት አከብረዋለሁ ንገሪኝ?
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ።ኣንድ ነገር ላስቸግርሽ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።መተጋገዝ ባህላችን ነው።ኣመስግናለው።
ክክክክክክክክክክ ሳብስክራይብ ነው መልሱ
@@ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ እኔም አልገባኝም ክክክክ
@@Jameela-wl9lg እኔ ሳብስክራይብ አድርጊኝ አፍቅሬ አለው ክክክክክክክክ
@@ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ ክክክክክክ
እኔ አልሀምዱሊላሂ ደስ በል ፍቅር ዉስጥ ነው ያለሁት ከሁለት ሰምት በሃላ ልንገባ ነው እንሻ አላህ
አላህ ያሳካልሺ እህት
Nurya love tadlesh enes tetaliche hagerem lihed new bemehedem destegna adelhum
አለኽ ያሳካልሽ
Meshalah yasakalsh
እናመሰግናለን እስቲ ተራርቆ ፍቅር ላይ ያለሽን ሀሳብ አካፊይን
Amen Amen konjo አው የኔም ጥያቄ ነው
እኔም እንዳንች
ለኔም ትልቅ ጥያቃና ሀሳብ ሁኖብኛል
@@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ እኔም ወይ ጉድ
በዙም ሣተሄጂ አቁሚ በጣም ነው ሚያሰጠላው አንቺ ሳተሆኝ እራሡ ይተወሽል
በጣም ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለው እህታችን በርቺ
እውነት ነው ወድ ልጅ ስትለማመጭው እና በጣም እደምታፈቅሪው በግልጽ ከነገርሽው
ካለሱ ወድ ያለ አይመስለውም በጣም ይጠባረራል
እና ለወድልጅ ኩራ ጠብረር ስትል ነው የሚወደው
ምክንያቱም ወድ ልጅ ታግሉ ና ተሟሙቱ የሚያገኝው ነገር ነው የሚያስደስተው ልክ እደድግልና ማለት ነው
አንደድግልና 🙄🙄😏ይሄ ነው መሸሽ
ጥሩ ነው ትምህሪትሽ፤ ይሁን እንጅ አንድ ሀሳብ እና ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ግብራሥጋ ግኑኝነት ምማከሪው ከጋብቻ በፊት ነው? ዎይንም ከተጋቡ በኋለ ነው?ሁለቱንም ጥያቄዎች መልስ በቃጠይ ትምህርት ርእስ አድርገሽ ብታአስተምር ደስ ይለኛል።
በጣም አድናቂሽ ነኝ።ግን አሁን ወጣቱን ማንነቱን እያሣጣው እና ሀገርን ትውልድ አልባ እያደረገ ያለውን መጤ እጅግ አሸማቃቂ እና ዘር መጣጭ ባህል በጎጅነቱ ላይ ትምህርት ብታዘጋጅ። ፍቅር ከቻልሽ ባክሽ ቁሞ የሚሄድ ግን የሞተ ትውልድ እየተፈጠረ ነው ዋናው መፈጠሪያ ቦታ ዩኒቨርስቲ መሆኑ እጅግ ያሣዝናል። አመሠግናለሁ።
እረ በጣም አመሠግንሻለሁ ፍቅረኛዬን ምጠራው የኔ ድንጋይ እራስ ብየ ነው ምጠራው ከዚህ በኋላ አልለውም ሠላምሽ ይብዛልሽ የኔ ቆጆ
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk lemin endezi tiywalshii
ክክክክክ
kkkkkkkkkkkkkkkk
በጣም ጥሩ ምክር ነው አናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ: አገላለፅሽ ደስ ይላል።
Very good points. Thank you beautiful.
wow fikir liki endesimish fikir
እናመሰግናለን ግን ወዶች አሁን የሚያረካቸው ብር ብቻነው የምር
ማለት
ክክክክ ትክክል እስከሚበሉ ነው ሞትሁደላሁየሚለሁአይ
እኛመሠግናለን እህታችን
የኔ ቆጆ ደስ የሚል ትምርት ነው ማሬ ግን እኔ ጏደኛየጋ በጣም ነው የምንዋደደው ወላሂ እኔም ከምንም በላይ እወደዋለሁ እሱም በጣምነው የሚወደኝ ኢንሻአላህ ልንጋባ ነው የካቲት ላይ መልካም ትዳር እድሆንልኝ ዱአ አዳርጉኝ
እናመሰግናለን 5 እና 6 ላይ ያለው ምክርሽ አስተምሮኛል
እናመሰግናለን እህታችን
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ዛሬ ደሞ አለባበስሽ ጸጉርሽ በጣም ደስ ይላል በርች
ስለወንዶች ማውራትም መስማትም አልፈልግም ጋደል ይግቡ
ረእህቴዋ አይግቡ ሥት መልካም ወዶች አሉ መሠለሽ ፈጣሪ ጥሩ ወድ ይሥጥሽ ዱአ አድርጊ እኔ አልሀምዱሊላህ ሠቶኛል
ሀሀሀሀሀሀ ምን አደረጉ
እናመሠግናለን!!ሲሲ
efffffffff mekeresh bemulu wuste nachew fetari yibarkesh tsegawun yabzalesh
በጣም ጥሩ ምክር ነው
ይደላል ይመችሽ።
ውይ ውይ እረ ወዶች ምናቸው ይከበራል ልብ ወስደው ጨጎራ ነው እሚመልሱት
😂😂😂😂😂😂
Hahahaha Er Temechegne wodaje Nekorash kikkkkkkk Tekekele
በእውነት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ረጋ ባአለ መፈስ ነው የምትገልጭው ።
እናመሰግናለን፡እህታችን
Very good. I like your presentation.
እህቴ የዘንድሮ ወንዶች አመላአቸዉ አይታወቅም እንደ እስሰት ይቀያየራሉ
በጣም
Betami
አንዳንዲ ጊዜ በብዙ ችግር ዉስጥ ሁኖ ወንዲ ልጂ ሊያፈቅር ይችላል በተለይ በኢኮኖሚካሊ ብዙ እህቶች ግን የሚርንዳ መክፈል አቅቶት አይኑ ሲራወጥ ሌላ ሴት የፈለገ ይመስላችኋላ የምትረዱበት መንገዲ በጣም ስተት ነዉ
@@fmn8633 እረ ተዉ በእናትህ ሴት ልጀ እኮ ቡዙ ዋጋ ከፈላ ለአፈቀረችዉ ወንድ መሳዋት ትከፈላለች እንደኔ እዴኔ የፈለገዉ የኢኮኖሜ ችግር ቢኖርበት እሱ ጥሩ ከሆነ እንደ አቅም መኖር ይቻላል ነገር ግን የዘንድሮ ወንዶች እንደ ድመት ድሎት ይወዳሉ ይህን ሰል ከሴቶች ጥፋት የለም እያልሁ አይደለም ግን የእናተ ይቡሳል ይህንን የሜረዳዉ ደግሞ የደረሰበት ነዉ የሜያወቀዉ ለማንኛዉ ሁሉንም ወንድ መወቀሰ አይቻልም ቡዙ ጥሩ ወንዶች እዳሉ ይገባኛል በአቡዛኛዉ ግን እንቶ ፋንቶ ነዉ
tikikl......
በጣምእናመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ የኔ ልዩ
እንኳን በሠላም መጣሽ የርቀት ፍቅር አንዳንሠለቻች ምን ማረግ አለብን ብትነግሪን ማር
የኔም ጥያቄ ነዉ
Bakababish yanchin bite yazh atesekayi yerket mnam. Eyalsh
የርቀት ፍቅር በጣም ደስ ይላል ግን እህቴ ልምከርሽ ቶሎ ቶሎ አለ ማውራት በተረፈ መከባበር መፋቀር እና ሌላውን ከፍቅር ይበልጣል ተማሪ
hi fre telegram lay inbox argilign. @jeryye
የኔ ቅመም ልክ ነሽ ወንድ ልጅ ክብር ይወዳል
ግን እንክብካቤ አይወድለትም ለወንድ ልጅ ፊት መስጠት አያስፈልግም
Kkkkkkk በጣም ወላሂ ክብር አይገባቸውም
@awe lewnd ena le tehay fit aysetm
የእኔ ቅመም❤
እናመሰግናለሁ ጥሩ መልክት ነው
i mean both internally and externally
God bless you.
እናመሰግናለን እህት
Betam enameseginalen ehitachen selamishe yibiza
እናመሠግናለን
ጌታ ይባርክሽ
ይመችሽ
Thank You Yene Wude All Right
በጣም እናሰግናለን
You are a good Counselor..
እናመሰግናለን እህት በጣም ውድጀዋለሁ ትምህርትሽን
እናመሠግናለን ማር
እህቴ ለሩቅ ፍቅር ሀሳብ ወይም ምክር ለግሽኝ 7አመታችን ነው
ካገርሽ ግቢ
ሀገር ግቢ ማሬ ሲበዛ ይገነፍላል እኔም ስደት ነኝ ግን 2አመት ከ6ወሬ ነው ግን ልገባ ነው ከአራት ወር ቡሀላ
ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you
ደስ የሜል አገላለጥ ነው ያለሽ እህቴ በርች እናመሰግናለን
በጣም ነው የተመቸሽኝ ነገር ግንብዙውን ተትምህርት አሰጣሽ ከትዳር በፊት ስላለው ግንኙነት ነው ነገር ግን ከተጋቡ በኋል ብሎም ልጆች ሁሉ ኖረው መፋታት እየበዛ መጥቷ በኧሁኑጊዜ አለምን እያሰጋ ያለው የተፈታች ወንም የተፈታ እንበለው ችግር ጎልቶ የታያል እና ----
በትክክል እውነትነው እህቴ በጣም አመሰግናለው
የእወነት ፍቅር የበለጣል ጥያቄእለኝ ምደነው
እኔ ፍቅር እለኘ ግን እስከነገሩኝ ሲዘወ ያመልጠኛል ሶርቅዋ ያጥጋኛል ምደነው ማድርግያልብኝ ??
እህቴ ትምህርትሽ በጣም ያስተምራል ተባረኪ
ፈቅረየ ትምህረትሽ ጥሩ ነዉ ግን እኔ ፍቅረኛየ በጣም ነበር የያዝኩት ግን ከገንዘብ ጋር አገናኘዉ በጣም ነበር የምዉዴዉ የጠየቀኝን ባለማረጌ ተራራቅን ፍቅር ነዉ ገንዘብ ኧር ዉንዶች ልብ ይሰጣችሁ እራስን ችሎ መኖርን ልምዲ አዲረጉ እፍፍ
የኔ ቆንጆ እስኪ በሚቀጥለው ስለ ርቀት ፍቅር ሹክ በይን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ።ኣንድ ነገር ላስቸግርሽ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።መተጋገዝ ባህላችን ነው።ኣመስግናለው።
Thanks dear waw tiru meleket
Wow Betam Des Yemil Timirt New Egziabher Tsegawin Yibizalsh
Enameseginalen yeniye konjo. Berichi
ሰላም ላንቺ በጣም ነው የማደምጥሸ ይዕን በትዳረ ውሰጥ እንዳለ ደግመሸ ብታቀረቢው
በጣም ለትዳረን ይገንባል ብዬ አሰባለው ብዙ ሴቶች የወንድን አጠቃላይ ባዕሪ እያወቁ አይደለም ትዳረ ወይም ጎደኝንት የሜጀምሩት plisss do Thankyou sistu you do good Job 👏🏻
በጣም ጠቃሚ ሀሶብ ነው ❤️
እናመሰግናለን ቆንጆ
የኔ አስተዋይ ጠብ አይሉም ንግግሮችሽ በርቺ እናመሰግናለን
እነማሰግነለን
Betam nw des yemelew miste yehie algebatem men marge albgne ketegaban amet molane??
እናመሰግናለን
ተመችቶኛል ትምህርቶችሽ ትክክል ነሽ ፍቅር ውስጥ እሱ ምን ይፈልጋል የሚለውን አውቆ መግባት ጥሩ ነው ግን ጉረኛ ወንድ እንዴት ነው ሚያዘው እንናተው
ጥሎብኝ ጢባራም ወንድ አልወድም ። ተይዉ ጉረኛ ከሆነ ትዳርን አስቸጋሪ ነው
@@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ ልክ ብለሻል ሳይሻል አይቀርም ሶፊ ለመቅረብ እራሱ እኮ አይመችም
@@zuzumuhe እኔ ስለደረሰብኝ ነው እህቴ ባይሆን ባገኝሽ ደስ ይለኛል በግል ስልክ እንልዋወጥ ፍቃደኛ ከሆንሽ ?
yene wudi yemitaqerbiwu pirogram hulu betam dessssssssss.yemil timirt seci new edimen ena tenan emegni lishalewu tebarekilin!!!
Fiker tnx sositna laye yalshu endwe 1 laye beya gemtalew wend lij eko yemjmrya flgitachew esu new
Bizu temirealhu betam tiru aderegishi bizu ehitochachin yimaralhu
Clear.idea.so.thanks
Kiteshen new endebedaw yemfelgew. Setota abeba adnakote alfelegem. Seketelesh leke tegebyalesh. Ende wesha egoteteshalehu. Quality yebdash.
enamesegenaley yene konjo berchiley
ጌታ አብዝተው ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው : feker merecha yelewem Haoafq
እህቴ ክብር ጥሩ ነዉ ግን በአሁን ሰአት ያሉ ወንዶች ሲከበሩ ጭራሽ ጢባራቸዉ አይጣል ነዉ
እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ በርቺ
meski me አው
it is real thank u
በጣም ጥሩ ነው እናተ
በጣም ቆንጆ ምክር ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል !
ደስ ይለል ታባረክ
Thanks God
እናመሰግናለን ቅመም የሆንሽ ልጅ የርቀት ፍቅር ሀሳብሽ ካለ እንጠብቃለን!
Very good!!
Thank you so much being helpful and real feeling of a Man we appreciate your time
እናመሥገናለን ፍቅርዬ ግን የርቀት ፍቅርን እንዴት መያዝ እንችላልን በሚለሁ ነገር ላይ ብትስሪ አሪፍ ነወ ባይ ነኝ
ትክክል ብለሻል ወንድሞቻችን በክብራቸው የመጣባቸው አይወዱም
I am proud of you yene konjo and you are really smart please keep it up
እናመስግናለን እህት
Yene konjo betam enamaseginalen its good...kezi yetashale demo endemitamechilin tesfa enaregalen
#KENA..Haramaya University
የኔ ቆጆ አቺን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ከራሴ ታሪቄለው ደስ የሚል መልክት ነው ግን የኔን ኮሜት አታነቢም መሰለኝ የርቀት ፍቅር ላይ አድርጎ ነገር በይኝ በርግጥ መጨረሻ ላይ አንስተሽዋል አመሰግናለው
ሁሌ ተደዋወሉ አበቃ
thank you so much 😊 yana konjo I love 💕 it
betam yemigerm bedenb gebtoshal selamun yabzalsh
የኔ ቅመም እናመግናለን ነገርግን የርቀት ፍቅር እደት እረግጠኝ እደምሆን ግራባብኝ
የኔም ጥይቄ ነዉ
የኔም ጥያቄ ነዉ
የኔም ጥያቄ ነው
Jane konjo programish betam ewedawalow kezi belay bertesh ketyebet. Gen benatish sele yeterarake fikir endet meyaz yechalal mela beyeln sesenayu lanchi yehun amesegnlew
Enamesegnal
ዝግጅቶችሽ ሀሪፍ ናቸው ከርእሱ ወጣ ያለ ነው የኔ ጥያቄ የምትጠቀሚው ቪዲወ ኤዲተር ምንድን ነው።መልሱን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ፡
በጣም ነው ምከታተልሽ በርቺ የምታስተምሪው ነገር እንዳለ ትክክል ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ አብሶ እኔ
ፍቅር ተባረኪ የኔ ውድ
Thanks for your insightful advise. You got deep knowledge about love and affection. long time ago, i read a book how to have healthy relationship. It helped me. When I see your presentation, it is informative and practical. Relationship is a toughest subject because it is complicated. Specially living in America or Europe, there are so many people to approach. The culture differences, trust, commitment, race issues, and other situation. Keep up your good advice. Thanks
እኔ በጣም ነው በምሰጪ ትምህርት ትልቅ ነገር አግቻለዉ እና ልጠይቅሽ የምፈልገው በርቀት ጉደኛነት እና ከዚህም በፊት በአካል የማታተዋወቅ እንደተ በፍቅር መቀጠል ይቻላል
እህት ይቅረብሽ ምትገናኙበት ጊዜ ቅረብ ከሆነ እሺ ግን 2 3 አመት ሚቀራቹ ከሆና ይቅረብሽ አድ በቅረቡ ጥሩ ወይም ሚፈልጋት አይነት ሤት ሢያገኝ ቢወድሽም ይተወሻል
ይቅርብሽ እናቱ መኖር ከፈለግሽ በጭራሽ እንዳታስቢው
@@ምንጃሬዋ ቆይ ለምን ምክንያት?
@@Nejat197 እናቱ የርቀት ፍቅር ማለት አንገትሽ በዛ ላይ የማታቂውን ወንድ ማፍቀር ማለት እባብ በራስሽ ላይ መጠምጠም ማለት ነው ባሁን ሰአት አደለም የማታቂው ማፍቀር ቀርቶ የምታቂውንም እዛው እየኖራችሁ ካልሆነ አዚህና እዛ ፍቅር አይሰራም እናቱ
ወንድን ማድነቅ በራስ ተነሳሽነት ከልብ ሲመነጭ እንጅ «የበለጠ እንዲወድሽ አድንቂው» ተብላ የተመከረች ሴት ወንዱን ብታደንቀው የውሸት ነው የሚሆነው። ፍቅር አብሮ በመኖር በመለማመድ የሚመጣ ነገር ነው። ለሚወዱት ሰው አድናቆትም ሆነ ስጦታ ለመስጠት ያለሰው መካሪ በራስ ተነሳሽነት የሚሆን ነገር እንጅ በሰው ምክር ሊሆን አይችልም። ይህ አይነት የተቀባባ ፍቅር ሰለጠን የሚሉ ምዕራብ ሀገሮች ልማድ ነው። እውቀት አስጨበጥን ብላችሁ ያልሆነ ነገር መሀበረሰባችን የአስመሳይነት መርፌ አትውጉት።