ውሸት በፍቅር እና በትዳር ህይወት ውስጥ|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው አስተማሪ አና ለህይወታችን ገንቢ የሆኑ ሀሳቦቹን ይዘንላቹ መተናል ሀሳብ አስተያየተ ወይም አገልግሎቶቹን ማግኝት የምትፈልጉ በ 0970704050 ከደወሉ ያገኙናል።
    እንዲሁም በአካል መገናኞ ስለሺ ህንፃ 3ተኞ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ያገኙናል።
    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
    1.ላላገቡ ሰዎች መልካም ትዳር አጋር የሚያገኙበትን ጥበብ፡፡
    2. በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
    3. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
    4. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
    5. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡
    ✅youtube- @melehketube7656
    ✅telegram-t.me/MelehekTube
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅twitter- / melehke12830
    ✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
    • Video
    ✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
    • Video
    #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia

Комментарии • 41

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Год назад +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ የምታስተላልፋቸው ሁሉ ድንቅ ትምህርቶች ናቸው በርታ🙏😍😍

    • @ayelualemu-o6j
      @ayelualemu-o6j 11 месяцев назад +1

      Tsegish andineger liteyikih message bicha lametelat bekinew?

  • @D-d415
    @D-d415 Год назад +5

    አው ውሸት በጣም በጣም በጣም ይጎዳል
    እኔ ያመንኩት ሰው ዋሽቶኝ
    በጣም ተጎድቻለው ድጋሜ ማመን ከብዶኝ እየተሰቃየው ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r 3 месяца назад

    እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ካብ ወገንካ ኤርትራዊ

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና

    እናመሰግናለን 👍👍❤❤ በርቱ!! ውሽት አኗኗርን ብቻ ሳይሆን አሟሟትንም ያበላሻል ውሸት አያፈራም ይከስማልጅ ። እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር እደሚባለው👌

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Год назад

    ምን ላርግክ ተባረክ ውሸት ለ Relation ትልቅ ችግር please keep going I like your program god bless you!

  • @anegach9112
    @anegach9112 Год назад

    በጣም እዉነት ነዉ የምታቀርበው ወንድማችን እናመሰግናለን👍❤️

  • @BkCustomer-q5s
    @BkCustomer-q5s 2 месяца назад

    እኔም በጣም ግራ የገባኝ በተደጋጋሚ ዋሽቶኛል ጥሩባል ነው ግን ይህን እንዴት ልፋታው

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +1

    ውሼት ምን ጥቅም አለው ግን ዋሺቶ የቀረበን ሰው ወሺቶ ማወቅ ይቻላል ውሼት ዋሺቶ ለማስታረቅ እንጂ እናመሰግናለን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 4 месяца назад +1

    በተለይ.በትዳር.ላይ.ከባድነዉ😢😢😢

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад +2

    ይቺ ልጅ በፍቅር አይን ነው የምታይህ አግባት please

  • @Aisha-vx8ij
    @Aisha-vx8ij Год назад +1

    ወላሂ እኔ ዋሽቸ ተለያይቻለሁ ከምወደው ልጂ😢😢😢

  • @Tsehay-ww9dt
    @Tsehay-ww9dt 6 месяцев назад

    በትክክል እኔ በጣም የምጠላው ነገር ቢኖር ውሸት

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 4 месяца назад

    ተባረኩ

  • @semucRuit
    @semucRuit Год назад

    እናመሰግናለን❤

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 5 месяцев назад

    Dhuga waqayyoo isini haa ebisuu ebifama ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    እናመስግናለን

  • @fikrteregasa488
    @fikrteregasa488 Год назад

    አመሰግናለሁ መልሱ ለእኔነው

  • @dahar5727
    @dahar5727 Год назад +3

    እኔይሔንፕሮግራምመከተልከጀመርኩጀምሬየማግባትጉጉቴአጠይቁኝ
    እስኪጥሩትዳርይወፍቅሺበሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Год назад

    እኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @Melat26
    @Melat26 Год назад +1

    Sister አታቋርጪዉ please let him finish first before you ask questions
    Tnx

  • @YoDaha
    @YoDaha 9 месяцев назад

    ኡነትነው ውሸት በጣም ክፉነው በፍቅር እያለክ ውሸት ካለ ለትዳር ከባድነው እኔፍቅረኛየ ተመሽሮ ,1,ልጅእያለው ድንግልነኝ ሴትኣያውቅም ኣለኝ ኡነቱመሰለኝ እኔ በሙሉ. ልቤነውየቀረብኩት ከዛ እኔበፍቅር ስለታወርኩ እንደፍቅረኛየ ኡነተኛ ያለ ኣይመስለኝም ነበር አሁን ግን ሰለቸኝ ተለያይተናል ኣሁን ሁኜ ከሱየነበረኝ ሳስበው ,1,ቀንም ኡነት ተናግሮኝ ኣያውቅም በጣም ይገርመኛል ,ፍቅር, ውሸትም ቢሆን ኡነትነው ብለህ በቀላል ታልፈዋለህ

  • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ

    እኔ አንድ ወዳጅ አለኝ በጣም ውሸታም ነው የለለውን አለኝ እያወኩ እንኳን ይዋሸኛል እኔ ለሱ አፍራለሁ በዋሸ ቁጥር

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Год назад

    ትንሽ ነው አልገባኝም

  • @radietanibasa5237
    @radietanibasa5237 Год назад

    ይዚህን ሰዉ ስም ነገሩኝ እስክ የራሱ ፔጅም አለዉ እንዴ?

  • @sintayoo3212
    @sintayoo3212 Год назад

    Selaam lenante yihunii bexaam bexaam ameseginalewuu yemirii caf layii yederesewuunii tidaren maddani chiyalewuu thank you ketegabanii 5 ametachin nw bezin gizee wisxii balee iwunetawuun yenegeregnin qen alastaeisim min largi iwunetii inkuwan binegregnii yemamenii aqim yelegnim iskii milashii sixugnii thank you

  • @hadhaahangatu9224
    @hadhaahangatu9224 Год назад

    Gaafii kiyaa malif naa debisu didaan

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    Neger gn Hayimanotawu Neger Atakelaklu Des Ayilyim

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 4 месяца назад

    ውሽት ጥሩ አይደልም

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Год назад +1

    😍 Welcome!🙏

  • @مسراتمسرات-و9ع
    @مسراتمسرات-و9ع 6 месяцев назад

    Ymere.Ynatarike.Nwu

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged Год назад

    enmtlonger khwte ymwsh sew

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha8232 Год назад

    🎉🎉🎉

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Год назад

    Ate bale tdarne