እድልህ በመተት/ድግምት ተሰርቆ እንደተሸጠ እንዴት ታውቃለህ? የማስጠንቀቂያ ምልክቶቹ! በየትኛው እድሜ ላይ ይሰረቃል?ዘዴዎቹ ምንድን ናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 86

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 2 дня назад +28

    እውነትክን ነው ግን አልፋና ኦሜጋ ይፈርድባቸዋል ለሁሉም ግዜ አለው የበቀል አምላክ አለ ያውም በፅድቅ ይፍርዳል

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 22 часа назад +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስጥለን

  • @NigistLema
    @NigistLema День назад +4

    በትክክል,ይህ የራሴ ሕይወት ነው,,አምላክ እንደሚፈታኝ አምናለሁ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад +2

    😢ትክክል ነው በዚህ በሰለሙን ጥበብ ተብሎ የሚሰራ ደፍተራ የማያመጣው ጣጣ የለም እግዚአብሔር ያቃጥለው በእሳት ነበልባሉ 16ዓመት ያለ ወረቀት እየኖርክ በግዝያዊ ወረቀት ውስጤ ልያዝን ሲል ድንጋይ ይሆናል ልጆቼ ናፍቀዉኝ ላነባ ስል እንባዬ ድርቅ ይላል ውስጤ ባዶ ኡና ይሆናል እና ወረቀትም በጠነኛ ነገር እንዳልተከከልኩ አውቃሎህ እንዳላዝን እንዳላነባ የሚከለክለኝ ነገርም እንዳለ ይገባኛል እኔ ሳዝን ሳነባ እንባየን የሚጠርግ ሐዘኔ ወደ ደስታ የሚቀይር ጌታ እንዳለ አውቃሎህ ግን ማዘንና ማልቀስ አቃተኝ 🤔😨😨😨😨😨

  • @ማርያም-ኰ7ጸ
    @ማርያም-ኰ7ጸ 2 дня назад +16

    የእኛ ቤት ሂወት ቤተሰቦቼ ምበሉት እንጀራ እስከምያጡ አሁን ልጆቹም ምንም ብንሰራ አይሳካልንም የተማሩም ስራ አይቀጠሩ😭😭😭😭😭

    • @FATHIMAFATHIFath
      @FATHIMAFATHIFath 23 часа назад +3

      Tsalyi በ እግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል 🙏

    • @RichiSeboka
      @RichiSeboka 20 часов назад +1

      Knega tmesasayinu😢tarikdhi😭😭😭

    • @Meron824
      @Meron824 19 часов назад +3

      እኔም ለ33 አመታት ምንም ብሰራ ትዳር ብይዝ ምንም አይሳካልኝም አሁን ገና ሁለት አመቴ ፈጣሪ እየረዳኝ ነው😭🙏

    • @RichiSeboka
      @RichiSeboka 14 часов назад

      @@Meron824 አሜን eski nigergni hiwtshi endet testekakel🥹🙏

    • @MtBa-uk9ep
      @MtBa-uk9ep 12 часов назад +1

      የኔም ህይወት እንደዚህ ነው መፍትሔ የምታውቀው እባካችሁ

  • @FateIzmir
    @FateIzmir 2 дня назад +6

    እውነት ነው ።ግን መፍትሄው ምንድነው ብትነግረኝ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 дня назад +2

    የሚገርም ነው እግዜአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 😢😢

  • @hebshawit
    @hebshawit День назад +8

    ይሄው እኛ ቤት በተሰብ ከተበተነ 23አማት ሁላችንም ስራ ብንገባ አንለወጥም እኔራሱ ከሰውጋር መቀላቀል መስማማት አልቻልኩም

  • @FitsumAdedai
    @FitsumAdedai 2 дня назад +2

    Egziabher ybarkh wendm❤

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe День назад +2

    ነፃ የሚያወጣ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 2 дня назад +7

    The answer to a Jesus.❤ He will set you free.❤

  • @MedhanyeWelay
    @MedhanyeWelay 20 часов назад +1

    ያልከውን ነገሮች በሙሉ እኔን ይገልፃሉ ግን መውጫ መንገድ ወይም የራሴን እድል መልሼ የማገኝበት መንገድ በደንብ ብታብራራልን የኔ ወንድም

  • @YekoyeGetaneh
    @YekoyeGetaneh 3 дня назад +1

    ጥሩእጅግበጣምጥሩትምምርትነው❤❤❤❤❤

  • @TeweldeAsfaha
    @TeweldeAsfaha День назад +1

    Egziabiher kufu seriwochn lbona yistachew

  • @KetselaTekle
    @KetselaTekle День назад +2

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
    On the power On St Gabriel
    On the power On St Michael
    On the power On St John
    On the power On St Paul
    On the power On St Peter
    On the power On St zeqwes
    On the power On St betrelmyos
    On the power On St Andrew
    On the power On St Marcos
    On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 дня назад +3

    ምንም አልተሳሳትክም እውነት ነው

  • @KiruTse
    @KiruTse День назад +4

    እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች የመጀመሪያው ምልክት መተት የሚባል ነገር የለም ይላሉ መተት ደግሞ የሚሰራው በቅርብ ቤተሰብ፣ዘመድ፣ጒደኛ የቅርብ በምንላቸው ሰዎችና እኛን በጣም እንደሚወዱን በምናስባቸው ሰዎች ነው

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h 3 дня назад +2

    እንካን ደህና መጣህ ወንድም ይገርማል😢

  • @nነኝ
    @nነኝ 22 часа назад +2

    እና ምድነዉ መፍትዉ 🎉

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 3 дня назад +2

    We like good job go head bro❤❤❤❤❤

  • @sababirku8627
    @sababirku8627 2 дня назад +1

    Betam enamsgnalen 🙏🙏🙏🙏 ewnet new.... degmo enquan dena metaih bedgame tefith nber

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 2 дня назад +3

    ጠቃሚ ምክር ብታዘጋጅ ይሻላል ጥርጣሬን ትተህ እርግጡን ያዝ

  • @UqsAg
    @UqsAg 2 дня назад +1

    እዉነት ነዉ

  • @cloudhualngocloud8675
    @cloudhualngocloud8675 День назад

    ትክክል

  • @fantayedegemu
    @fantayedegemu День назад +1

    መፍትሄ

  • @Kbromyegzabharlej
    @Kbromyegzabharlej 3 дня назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ብሮዬ

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 3 дня назад +1

    True ❤❤❤

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 3 дня назад +6

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የዘረዘርካቸው ምልክቶች ሁሉንም አይቻለሁ በፊት እፆም አስቀድስ እሰግድ ንሰሀ እገባ ነበር
    አሁን ግን ድክም ስላለኝ ሁሉንም ትቻቸዋለሁ
    አእምሮዬ እስከዛሬ ምን አመጣክ ትርፉ ድካም ነው አርፈክ ቁጭ ብለክ የፈጣሪህን እጅ ጠብቅ ብሎኝ እየጠበኩ እገኛለሁ ምን ትለኛለክ ሀሳብህን ለግሰኝ

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 3 дня назад +4

      መዝሙረ ዳዊት ፀልይ

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu 3 дня назад

      ​@@amanuelasrat799benatichu be wusti awrugn😊😊

    • @bharadam550
      @bharadam550 2 дня назад +1

      ጠካራ ሁን ከመመራት ማሸነፍ እንዳለ እመን የልዑል እግዚብሄርን ትዕዛዝ ጠብቅ ከእዘ በተረፈ የልዑል እግዚብሄር ከሆንክ ማንም አያሸነፍም ጠክር ከእጅ ከተሰሩ ጣኦት እና ከምታየው ተጠንቀቅ በተረፈ ዲያብሎስን ማሸነፍ ቀላል ነው።

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 День назад

      ሀገር ቤት ከሆንክ እጣ አውጣና አንድ ወር መሉ ተጠመቅ መፍትሄ ይሄ ነው

    • @nነኝ
      @nነኝ 22 часа назад

      ወንድሜ አይዞህ ወደ ቅድምክ ተመለሰ ፅም ፅልይ ሰግድ ለአምላክህ ተማህፅን ብአልፋና ኦማጋ የምሻር የልም ፀበል ተጠመቅ ዝም ካልከልነዉ ግን ወደታች ይጠለናን ክፍ መንፈሰ ነዉ ❤❤😢

  • @SalemhA-h5u
    @SalemhA-h5u 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 18 часов назад

    እኔን በሰባት አመቴነዉ እድሌነ የዉሰዱብኝ እየታዋቀች አሰነሸላት ሰትባል ሰዉካልገደልኩኝ ሰትል ዝምተባለች ሰማራ አይገባኝም ቢገባኝም ይበተንብኛል ሁሌእደዋደኩኝ በገዛ ጎረቤታችን የሰጋዘመድነች ሰዉማመን አቃተኝ ወይበትዳረ ወየበትምረት የሰራሁት አይበረክት ግራገባኝ 😢

  • @EdenEden-n8f
    @EdenEden-n8f 2 дня назад

    ሁሌም ገዘብ ስ

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 20 часов назад

    Wineti yewilu yena negeri nwe yeyazikuti negeri alicherisimi

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ላግኝህ ማለትም ቴሌግራም ወይም ሌላ ትጠቀማለህ ?

  • @uill0r
    @uill0r 21 час назад

    Ihenin silachu imba iyanekegn new wendime 10 ametu kesira lekeke beteseb beteseb besu mikniat hazen tegna honenal

  • @sealitmihret
    @sealitmihret День назад

    ሰላም ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣክ
    አንድ ጥያቀ አለኝ በህልም ብዙ ግዘ ጭቃ ውስጥ ሆኜ አያለው በማርያም ምን ማለት ነው

    • @AlemAlina
      @AlemAlina 8 часов назад

      Mekra new Ewent feta new Ene Ayechwalhu braseee

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma602 День назад +1

    Meditation ye agannt new lelaw yalkew hulu tkkil new

  • @aliyeeyeewaalaa7717
    @aliyeeyeewaalaa7717 40 минут назад

    😢😢😢😢😢

  • @NurselamMohammed
    @NurselamMohammed 2 дня назад +1

    የኔ ተወስዶብኛል ምን ላድርግ

  • @tsegitube
    @tsegitube 3 дня назад +1

    😢😢

  • @EdenEden-n8f
    @EdenEden-n8f 2 дня назад

    ሁሌም ገዘብ ስሰበስብ እና

    • @EdenEden-n8f
      @EdenEden-n8f 2 дня назад

      ያልካቸውን ህልሞች ሙሉ አያለሁ ምላድርግ

  • @enatenat2877
    @enatenat2877 2 дня назад +1

    እኔግራይገበኝል 😢

  • @beautifulethiopiappl5597
    @beautifulethiopiappl5597 2 дня назад +1

    እኔ የሚገጥመኝ የሚገርም ነው ። ለሴቶች ቪዛ እየሆንኩ ነው። ከኔ ጋር የተኛች ሴት 3 ወር ሳይሞላት ወደ ውጪ ትሔዳለች። በጣም እያሳሰበኝ ነው። እስከመቼ ብዬ እጨነቃለሁ። ይህ ጉዳይ ከምን የመነጨ ነው ? የመፍትሔ ያለህ እስከመቼ ገድ እሆናለሁ ?

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 дня назад +2

      😢😢መጀመርያ ሱባኤ ገብተህ ነው ማግባት በስጋ ወደሙ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 дня назад +4

      😂😂ኢትዮጵያ ግባና ቢዝነስ ሥራበታ ምን ሞኝ ነክ እንደ እድል ተጠቀምበት 😂ኢትዮጵያ ይህን አደል የሚፍልጉት 😂ግን 🤔ከሩቅ ጀንጀንና አንተም 😂ቪዛ አስደርግ 😂

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 дня назад +3

      @@ኢትዮጵያየእኝናት😅😅😅😅😅😅

    • @HASANATEMUSA
      @HASANATEMUSA 2 дня назад +1

      Mejemeriya zumute akume eski!!!!!!

    • @beautifulethiopiappl5597
      @beautifulethiopiappl5597 2 дня назад

      @@ኢትዮጵያየእኝናት ሀገር ቤት ነው የምኖረው እኮ ። ሸገር ላይ ።

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn 3 дня назад +1

    Bereta wondemachen

  • @elsateklay5454
    @elsateklay5454 8 часов назад

    እና በቃ መፍትሄው መፆምና መፀለይ ብቻ ነው አንተ ያልከውን አደርጋለው ግን ምንም ያው ነው ሌላ መፍትሄ የለም

  • @FiyoryY-jl5md
    @FiyoryY-jl5md 3 дня назад +1

    Thanks dear hulem Kene meftehew selemtastemer antm fetari yetbkh

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 2 дня назад

    እኔ የድሮ ቤታን አያለው ደጋግሜ ምንድን ነው

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 2 дня назад +5

    በእስራኤል ላይ ሟርት የለም።🎚🙏

    • @misganawoldu5121
      @misganawoldu5121 День назад

      እንደዛ ነዉ የምናምነዉ! ነገር ግን አካሄድህ በትክክል ከእግዚአብሔር ጋር ካልሆነ በተለይ በህይወትህ ዉስጥ ንዴተኛ ከሆንክ.. ያልተረጋጋ ህይወት ካለ.. በደንብ ነዉ ይህ የክፉ ስራ ሚሰራዉ:: በብዙ ስላየዉ ነዉ የምናገረዉ

  • @TawarDubai
    @TawarDubai День назад

    እኔ አው እድሌ ተወስድዋል ገለውኛል

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 2 дня назад

    ነው ፣አዞክ፣ምላቸው፣ለዛ፣ነው፣እኔ፣እንደለወጥ፣አትዘኝም፣ተሰርቶብኛልአው

  • @Nalmal-q8k
    @Nalmal-q8k 2 дня назад +2

    ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በዚህ አናምንም

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 День назад

      Ene Orthodox negn bezih alamnem egziabher new hulun madreg michel

    • @gaziol
      @gaziol День назад

      H😂 many Muslim witches

    • @sadahussen-cm3pi
      @sadahussen-cm3pi 23 часа назад

      ወገኛ እና ድግምትአያቀዋልልምእያልሽነው እኛሙስሊሞችን ያልተያዘሰው ግልግልያውቃል

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d 19 часов назад

    Wdind imlkhn eyses krstos msly sme Helen yfwesle hlm yzhilm kfisrir bkrstos yhnfl emn

  • @HenkokBoss
    @HenkokBoss 12 часов назад

    ትቀልዳለህ

  • @mulukenbayeh
    @mulukenbayeh 17 часов назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @TawarDubai
    @TawarDubai День назад +1

    ❤❤❤❤❤