"ቁም የምትሄድበትን አስተውል" በፓስተር ቸሬ "Stop and Consider Where You Are Going" by Pastor Chere
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
የአገልግሎት ቀናቶች
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ በዚህ ትምህርት ሐሴት አደረገች አጥንቴን ጠግኗል ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እኔን እርዳኝ ደካማ እንደሆኩ አንተ ታውቀኛለህ ለፈቃዴ አሳልፈህ አትስጠኝ በኑሮዬ ደካማ ብሆንም እንኳ አንተን መፍራት ግን ከልቤ እንዳይጠፋ እጄን ያዘኝ!! 😥😥😥😥
Amennnnnnnnnn
ቅዱሳን like እያረጋቹ ውጡ
ሻሎም ቁዱስን ፓስትር ችሬ🙏🙏🙏🙏🙏
ፓስተር ቸሬ ያንተ ትምርት ከብዙ መሰናክል ጠብቆኛል። ትምህርትህ ለሁሉም እንዲደርስ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏽
Geeta yirden 🙏🙏🙏🙇♂️🙇♂️🙇♂️
በዚህ ዘመን ላለን ሰዎች እንድናስተውል የሚያደርግ መንገድ(ትምህርት )እግዚአብሔር ይባረክ
Ameen ameen ameen Eebifamaa 👍👀📖🙇
ፓስተር ጌታኢየሱስ ይባርክህ በዘመንክ ሁሉ የሚያፀናው የሚያበረታው የሚደግፈው የጌታ ፀጋ ይብዛልክ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ያስተማርከው ትምህርት ዛሬም አዲስ ሆነ ይደመጣል ወቅታዊነቱን እንደያዘ ጊዜው ቢያልፍም ትምህርቱ ግን አላለፈበትም ዛሬም አዲስ ነው ተባረክ የማይሰለች የማይለመድ ግልፅ ሆኖ የሚያነፅ ትምህርት
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያድናል የሐዋርያት ሠራ ፬ ፩፪
በጠባቡ መንገድ እንድንሄድ እግዚአብሔር ይርዳን።
ምርጫው ያንቺ ነው እህትየ ።ኣይዞሽ እየሱስን ምረጪ ጌታ ይረዳሻል
@@bahtaandom4020 ቆየሁ ኢየሱስን ከመረጥኩ ሌላዉ ከንቱ ስለሆነ።
ጸጋው የበዛልህ ቸሬ በብዙ ተባረክ.
ፓሰተር ቸሩ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
ጌታ እየሱስ ሆይ በመገድክ እድሄድ እርዳል
ጌታ አብዝቶ ይባርክ አሁንም እዉነቱን ያብዛልክ
geta yebarkhe yezemenu temhert 🌍🌍🌍🌍
ህወትህን የምትፋትሽበት ትምህርት ነው የምያነቃ ደውል 💯🔔
Oh yes, narrow is the way!
Ewant new ameeee tebark bebeza setaga yebaza
Pasterye temreth betam lewitognal .geta zemenhen yebarekewu geta betebabu menged edehed yeredagn .
Amen
Amen amen amen Geta yebarkii
God bless you pastor Cherie I am from Eritrea. You are Amazing person.
"ራስን መካድ" ቸል ያልነው የጌታ ትምህርት
ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏👍🏽
Alesh
@@tsehayenegash8394 አለሁ
@@lulitlula4290 Nurily yenie wud wuddddddddd newu yemadergsh
@@tsehayenegash8394 Amesgenalhu yene konjo tebarkie👍🏽
@@lulitlula4290 Nurilign
ጌተ ሆይ እርዳኝ ፣😭😭😭😭😭
Amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen amen 🙏 amen 🙏 🙏 amen amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen amen amen 🙏 🙏 amen amen
ሰለ ቃሉ. እግዜአብሔር. ይባረክ. አቤቱ. አምላካችን. ሆይ. በሰማነውቃልበህይወትእንኖርበትፅጋህን አብዛልን
Geta Jesus yebarkeh Pastor Chere endih yemimelsewun Massage ewunetun yemiyasay dink melkt newu kibrun Geta yewused 🙏🙏
yegezaw message new bless you pastor
Amen Amen Amen
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
Pastor Chere, how much I like your teachings! You’re one of kind. You tell it as it is. May God bless you.
From Seattle, WA.
ewnet new tebarek
Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hooooooooooooooo yes this is true bless you pastor Cher
Amen Amen Amen Amen Amen yes is true bless you paster cher
Geta eysus yebareki
ተባረክ ባለቤት ልጆችህ አገልግሎትህ ምእመኖችህ ይባረኩ እግዚያብሔር ይርዳን አሜን
Geta yibarek
ቁም የምትሄድበትን አስተውል
Ameeeeen 🤲🤲🤲🤲
Geta egezehabr zemen yebark tabark🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ paster
paster tebarek.
ተባረክ ፓስተር ቸርዬ ዘመንህ፣ አገልግሎትህ፣ ቤተስብህ ይባረክ!
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
አውነተኛ አባት ቸር ተባረኪ 🌹❤🙏
amen.amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehunu amen በጠበበዉ መንገድ መሄድ እንድንችል ጌታየሱስ ይርዳን ተባረክ ፓሥተር ጌታየሱስ ይባርክሕ ተባረክ
ከእወነተኞቹ አስተማሪዎቼ ደምሬሀለው::
በትምህርትኽም ተደስቻለው
ከዚህ በኋላ የምከታተለው
ሀይማኖታዊ እውቀት የምቀስመው
ከታዋቂዉ ከቸርዬ ብቻ ሊሆን ነው።
Wowowow Geta yibarekh📖😢💯✔️
እውነት ነው ዋናው ራስን ማሸነፍ ነው 🙏🙏🙏😇
Egziabher hoy Amesginlehu ante mitwedw manged yihunilgn🤲😭😭😭😭🤲🙏🙏🙏 tebarek pastor chare❤❤❤
AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN GETA ABZITO YIBRARKIH 🙏🙏🙏❤❤❤
ተባረክልን ጸጋ ይብዛልክ
Ameeeen tebarekilgn
Amenamenamenaaapmennnnn chere ate yetebarek ye tewedek sewnek chere tebarek yaten agelgelotn bexam new yemewedw begugutenew yemxebek chere ate tebarek seke betesabochk
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
AMEEN ININORALEN
እግዚአብሔር ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
ፖሥተር ቸሬ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏❤❤
Very interesting and educational preaching. May Almighty lord bless you richly!
ምርጡ የእግዚአብሔር ባሪያ ዘመንህ ይባረክ!
idmena tena ke bizu tsega gar GOD BLESS U
ene nisa egebalehu asazignalehu egziabiher bediayalehu miret wode hiwote yimita kahunu jemiro ayilemidegnim.
ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው
Amen hallelujah🙏🏿
ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው 😇😇🙏🙏🙌
ጌታ ሆይ ጸጋህን አብዛልን እርዳን ሳበን በሀይልህ ሳበን በፉቅርህ ካንተሆላ እንሮጣለን ።
Geta eyesus yibarkih ❤ ''
Paster CHERYE GETA ZEMENYHN YBARKEW.....BE IWNET KENU KIRB NEW FIT LEFIT ADDIS METICHE FIT LE FIT YEMAMESEGNH BETAM BE TIMHRTOCH TEBAREKEALEW!!!!
AMEEN hallelujah geta hoye anet erdane 😢🤲🤲 Pastor geta zemenih yibrke ewnetgna wonegele nw 🙏🙏🙏
አሜንፓስተር ቸሪ ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክ ጌታ ህይወታችንን ትዳራችን መንፈሳዊ ህይወታችንን እየሰራ ነው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል ማርቆስ 7 : 14 እኔን ስሙ አስተውሎም እንደሚል ሁሌም በስብከቶችህ ቀጭኑን መንገድ ያሳየናል ተባረክ እኔ በብዙ ተምሪያለው bless you your family’s thank for this Deep Anointed world of God
አሜን አሜን
የእግዝአብሔን ቃል ሳያመቻምቹ መግለጥ እንዴት ያረካል ወንድሜ ጌታ ዘመንህን፣ትዳርህን አብዝቶ ይባርክ ክፉ አይንካህ❤❤❤
Egzabhar yebarkhi
Timely preaching 💯👌thanks paster
Bless u🙏
ተባረክ ወንድሜ
Paster chere igzabiher ybarki
ተባረክ ❤❤
ተባረክ ደስ እሚል መንፈስን እሚያንፅ ትምህርት 🙏🏻
Amennnnn kibr legeta yihun paster chere tebarek
Brother chere you are full of grace !!! Bless you more & more with much love and grace
….🙌🏼 …🙏🏼❤❤
Gooftaan saa eebbisuu
Amen,amen
God bless you more and more Man of God
Zemeneh yebarek paster🙏
ተባረክ ቸርዬ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏
God bless you pastor am blessed for ur teaching 🙏
Tebarke bebezu
እወነት ነዉ እንደዚ አይነት ትምህርት አይፈልግም አሁንም ሞንፈሰ ቅዱሰ አድምጠ የምታገልግ ሁን ብዙ ሰደትም ቤኖረዉ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ✝️🙏🙏🙏
Egziabher Amlak tsegaw yabzalk yemsemukm hulu be eyesus sim ylewetu
my God Bless You More And More 😍😍😍
HULE EKETATELHALEW TLK MESERETAWI EWNET NEW YASTEMAREGN BE BLESSED CHERYE JEGNA
Pasetere tebarekileyee tegawe yebezalehi banite alefoo yeminageren getaa semuu yekebere
እውነት
Thank you God bless 🙌🙏 you,
Geta yebareke, pastor.
👍🙏😘
Zemenh yibarek.
😊😊😊