እግዚአብሔርን በህይወትህ ማክበር ትፈልጋልህ? ክፍል ፪ በፓስተር ቸሬ Do you want to glorify God in your life?By pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Комментарии • 144

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  2 года назад +17

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +1

      በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ነው ምሰማው ጌታ ሆይ ቃልህ እንዳይፈርድብኝ የምኖርበት አቅም ስጠኝ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ከፍ በል❤🙏

  • @kiru6854
    @kiru6854 2 года назад +50

    ፓስተር ቸሬ እምነቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ሁሌም የምታስተምረውን ትምህርት እከታተላለው የሌላውን አምነት ከነቀፌታ ይልቅ የክርስቶስ ቃሉን ብቻ ቀለል ባለ አገላለጽ ስለምታስተምር ይማርከኛል ተባረክ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 года назад

      Enem

    • @semerettafesse6085
      @semerettafesse6085 2 года назад

      Amen

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho Год назад

      በጣም፣ግሩም፣ትምህርት፣ነው፣ጌታ፣ይባርክህ፣

    • @ArtistMuluye
      @ArtistMuluye 5 месяцев назад

      ,ፓስተር ቸሬ እውነት አስተምሮትኽ ውስጤ ነው ተባረክ ጌታ እድሜና ጤና። ይስጥኽ።

  • @user-gg4ij5xf8l
    @user-gg4ij5xf8l 3 месяца назад

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፍርያማ አርጌን አሜን

  • @fares8083
    @fares8083 2 года назад

    ameen 🌿

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikadu Год назад

    Ameeeeen

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +24

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንደ ቃልህ መኖር እንድንችል እርዳን 🙏ተባረክ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወደሃለን❤

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 года назад

    Amennnnnnn tebarekeeeeee

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Tabarakilin Pastor Cheriye ❤Geta Tsagawun yabzalik ❤🙏🙏🙏

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Год назад

    Amennnnn❤❤❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +30

    እንዲህ ቃሉን ብቻ መስማት እንደሚያስደስት ነገር የለም ጸጋው ይብዛልክ ፓስተር ቸሬ ።❤👏

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikadu Год назад

    7:05 Ameeeeeeeen

  • @tenagnemittiku8272
    @tenagnemittiku8272 2 года назад +2

    ቸሬ ተባረክ ሁሌም ኑሯችንን ነዉ የምትነግረን ተቆርጠን እንዳንጣል ፈጣሪ ይርዳን..........

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 6 месяцев назад

    Geta abzeto yebarkh paster cherya ewnet new

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад

    አግዝያብሄርን በቀና የምታገለግል ህብረተሰቡን ከጠፋበት መንገድ ለመመለስ የምትጥር ቅኑ ሰው ነህ አድሜና ጤና ይስጥህ በሄድክበት አምላክ ይከተልህ ❤

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @solisame9465
    @solisame9465 Год назад

    Amen Amen Amen kiber la Gata yehuen

  • @TesifishTade
    @TesifishTade 3 месяца назад

    Geta yibarik abate

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @almaalma1042
    @almaalma1042 Год назад

    Amlak.yibarik.chere

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Год назад

    🙏😘

  • @user-fu3ol5mg9u
    @user-fu3ol5mg9u Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለኛ ነዉ የተላከው

  • @SaraSara-rf8nx
    @SaraSara-rf8nx 5 месяцев назад

    Kenien mjemrew yanten tmert be mesmat new. Geta bebzu ybarkh 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gg4ij5xf8l
    @user-gg4ij5xf8l 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 года назад

    Wowww denekee kaleeeee.....

  • @iyorapamela8063
    @iyorapamela8063 2 года назад +8

    ሁልጊዜም ስሰማው የምታካፈለውን ቃል እንደገና እምነቴ ከፍ ይላል ! ብሩክ ነህ ፓሰተር ቸሬ 😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +10

    ይህ ቃል ለኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

    • @mishatseda5520
      @mishatseda5520 2 года назад +1

      ewinat naw la ena naw

  • @tensaylema4448
    @tensaylema4448 10 месяцев назад

    Geta ybarkh paster

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 года назад +1

    አቤት የእግዚአብሔር የክብሩ መንጸባረቅ የወንጌሉ ቃል በቦታ ሲሰበክ እንዴት ነፍስን እንደሚያረሰርስ ፓስተር ቼሬ ጌታ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ እንዳተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን 🙏

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d 2 года назад +5

    አሜንን ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 2 года назад +11

    ፓስተር ቼሬ አንተ የእግዚአብሔር የከበረውን ቃል በማስተማር
    ልጅህ ዳዊት በተወደደ ቅኔ
    በዚህ ዘመን በረከታችን ናችሁ
    እንዴት የተወደደ ቤተሰብ ናችሁ
    አሁንም ይብዛላችሁ🙏💜

    • @RomanRoman-us9rz
      @RomanRoman-us9rz 2 года назад +1

      100💯❤📖🕯❤

    • @moontefera1667
      @moontefera1667 2 года назад

      Ere gude liju zefagn aydel ende?

    • @mekdescanal
      @mekdescanal 2 года назад

      @@moontefera1667 እኔ የማዉቀዉ በሰማሁዋቸዉ ዉብ ቅኝቶች ከ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ በወጡ ታሪኮች ለየት ባለ የዜማ ጥበብ ብዙ መልዕክቶች ያላቸዉን ዝማሬዎችን መስማቴን እና መንፈሴን ከፍ ማድረጉን ነዉ።

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 2 года назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም ስለ ምክር 📖📖📖🍒🍒🍒🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 года назад +2

    Tbarak 🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 года назад +1

    Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor

  • @tigist901
    @tigist901 2 года назад +1

    Tabarak,🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒

  • @fares8083
    @fares8083 2 года назад

    Ewunet new berki bel🍒🌽

  • @jojot8269
    @jojot8269 2 года назад +5

    Thank you for blessing us with your teaching

  • @danfeladu269
    @danfeladu269 2 года назад +1

    ባስተራችን ቸሬ ጌታችን እየሱስ ዘመንክ ይባረክ እረጅምእድመ ይስጥክ ተባረክ ትውልድን እያዳክነው ጌታይርዳክ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад +1

    Amen pastorye geta yeredani megadelachne ka setani gara naw seraw ye ferese be eyesuse semi Amen pastorye tebareki ❤️❤️❤️

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 года назад +1

    ቸርዬ ተባረክለኝ ዉድድ ጠላት ቅጥልል

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክሀ ይብዛልህ ይጨምርልህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው በእጥፍ ይብዛልክ

  • @lemlemwendu2827
    @lemlemwendu2827 2 года назад +1

    Ate y teweled abate geta zemenken yebarekew yebezaleke❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @yeshishilu6909
    @yeshishilu6909 2 года назад +2

    Zemenhi yibarek pasterye

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 года назад

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህን ጌታ ያለምልመው ተባረክ

  • @mekidestemam5903
    @mekidestemam5903 2 года назад

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!!!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +1

    Paster cheregawnnyabzalk

  • @SiblingFam4life
    @SiblingFam4life 2 года назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 2 года назад

    Amen Geta yesusi babizu ybariki pasiteri chariyee buruki nakii tsaga yibizaliki ❤❤

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 2 года назад

    አሜንን አሜንን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @tadesseberand7695
    @tadesseberand7695 2 года назад

    Lahywat metades honlignal yantan temhertoch bamktatel zemnik yebarik 🥰❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wakobizu5213
    @wakobizu5213 2 года назад +1

    የመከረን ያስተማረን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @takelegersu1844
    @takelegersu1844 2 года назад

    ሁለት ሦስቴ ሊሰማ የሚገባው መልህክት ፖስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ አሜን።።።።።።።

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኮዎት

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад

    Amen amen 🙏

  • @mihretmekonen2896
    @mihretmekonen2896 2 года назад +1

    ፓስተር ተባርክ

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN GETA ABZITO YIBRARKIH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
    THANK you 🙏🙏🙏

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 2 года назад

    ብሩክ ነህ ፓስተር ቸሬ ፀጋው ይብዛልህ

  • @freasefa6292
    @freasefa6292 2 года назад +1

    Le chri like

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 2 года назад +2

    Very true, God bless you, and keep speaking the truth. The grace of God be with you.

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @elias.k
    @elias.k 2 года назад +2

    God bless you

  • @ruhamamesfin3677
    @ruhamamesfin3677 2 года назад +1

    Pastor chere Egzihaber yebarkhe bemetasteremw ye Egzihaber Kal bezu ngr temeryalewe ene bcha adelm tewelede eyastemareke nw Bedegame Egzihaber yebarkhe

  • @asiratabebe5676
    @asiratabebe5676 2 года назад +1

    Geta yibarekawu amen amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🧏🧏🧏🧏🧏

  • @lukashirbo9674
    @lukashirbo9674 2 года назад

    Pastor chere abo igizeabiher yebirk zemani yibarek

  • @freasefa6292
    @freasefa6292 2 года назад +1

    Amen

  • @yoditayodita6065
    @yoditayodita6065 2 года назад

    Menafstim besgachin fikad agnito yiseralu, mikiniyatu besiga, ye Aemiro fikad, ye simet fikad, yeflagotachin fikad yemibal ale. lezih new siga dekama new ,menfes gin hiyaw new yetebale. Bezih gize endiyawm andena telatachin siga new!!

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 года назад

    አንደበትህ ይጣፍጥ ተብለህ ስትመረቅ እግዚአብሔር ቃልህን እንደዚህ ውብ ያደርግልሀል።

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 2 года назад

    Pastor chere Egeziabehare Amelaka zemenehn yibarek Tsega beneger hulu yibezalh!!!

  • @rahelgirma9986
    @rahelgirma9986 2 года назад +1

    Tebarek pastrye!!!!

  • @mare413
    @mare413 2 года назад

    Tbaeraki Geta eysus yebsreki

  • @deboradiyena8911
    @deboradiyena8911 2 года назад +1

    God bless you peste cher

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @tiratdadazeleke5106
    @tiratdadazeleke5106 2 года назад +1

    አዎ ማክበር ፈልጋለው

  • @tsegiyegetaliji4346
    @tsegiyegetaliji4346 2 года назад +1

    tebarekilgn🍇🙏

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 2 года назад

    GOD bless you
    Kalun bemigerm huneta new yemetastemerew tebarek lenem memar becha ayehungnbegne esu yerdagne
    GOD bless u wendeme

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 года назад

    Egziabher tsegawn yabzalk wendme

  • @leagreselam4489
    @leagreselam4489 2 года назад

    Wow wow an amazing message!!!!! God blessed brother!!!❤️❤️❤️❤️

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад

    ተባረክ

  • @amarechdana1783
    @amarechdana1783 2 года назад

    Amen tebareki paster cher

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ccg9182
    @ccg9182 2 года назад

    እሽ አሜን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +1

    God bless you all ethiopian people

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

    • @almazabebe2949
      @almazabebe2949 2 года назад

      Bless you 🙏 ♥ 🙌 💖 💓 ❤

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +4

    like like ማድረግ አትርሱ ለሌሎች እንዲደርስ🙌🙏

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 2 года назад +2

    asgeramih sibiketi tebsrekiljjjj

  • @ellenizewude6893
    @ellenizewude6893 2 года назад

    ጌታ ይባርክ
    ትትክክል

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 2 года назад +1

    Well come 🤝🙏

  • @እግዚአብሔርመልካም
    @እግዚአብሔርመልካም 2 года назад

    ዘመን የለምልም ❤️❤️❤️❤️🙏👌

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @danfeladu269
    @danfeladu269 2 года назад

    🙏🙏🤲🤲🙏🤲🤲❤️❤️❤️

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад

    Fasteriyyy milrgilki be hiwoti zemeniki bemulu tebareki bebuzu tebarekkk

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    God bless you 🙌

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 года назад

    '"fre mafrat gedeta nw!' Pr Chere

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 2 года назад

    እግዚአብሔር ቤትህን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ፡፡

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?

  • @abelteka8865
    @abelteka8865 2 года назад

    paster u special..please share us your preach in telegram

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад

    እሺ የእግዚአብሔር ሰው እበላለው

  • @ccg9182
    @ccg9182 2 года назад

    አው

  • @user-ln9qx4yk9c
    @user-ln9qx4yk9c 2 года назад

    Erasachn bemanbeb kalbretan kalun yemiyastemre teftwal letnbit megbia bicha tikis Yenebebal aleke

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 года назад

    if u dont shout that will be nice